fa
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

رفتن به کانال در Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام የጥበብ ማዕድ

کانال የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 15 903 مشترک است و جایگاه 5 410 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 118 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 15 903 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 23 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 581 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 77 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 2.77% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.17% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 439 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 344 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 10 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 24 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

15 903
مشترکین
+7724 ساعت
+1217 روز
+58130 روز
آرشیو پست ها
፡ ለጎደለች ተስፋ እየቃዡ ማደር፡ የጥማት ጠብታን፡                  ደም'መናን ማበደር፣ ዘመም እንዲያው ዘመም፡                 ፀና ደግሞም ጋደም፣ ዓለም   ም ስ ቅ ል ቅ ል፡                       ዘመኑ የፍዳ፣ እኛም፡ የመሰዋ'ት በግ'ነን፡                    ያጠረን ግርግዳ።       አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህር
👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት

Repost from N/a
⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️ 💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ይባላል???🤔🤔🤔

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

Repost from N/a
🪀የ100 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

Repost from N/a
⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️ 💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ይባላል???🤔🤔🤔

Repost from N/a
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው።  ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

🙏የሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ መዝሙሮችን ለማግኘት ይቀላቀሉን 👇👇👇
🙏የሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ መዝሙሮችን ለማግኘት ይቀላቀሉን 👇👇👇

ጥያቄ ቁጥር 1 🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ምን ይባላል???🤔🤔🤔 ሀ. ቦአኔርጌስ ለ. ኤፍራታ ሐ. ረቢ መ. ጣቢታ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የ ካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ

(በእውቀቱ ስዩም) አቤቱ የጠፈር ባለቤቱ በየብስ ነህ፥ በባህር፥ በምድር ነህ በሰማይ? በቅጡ ለማናውቅህ ፥ በድንግዝግዝ ለምናይ አቤቱ የፍጥረት  አባት ከሰማኸኝ ምናልባት ኮረብታውን ሜዳ አድርገው ፤ ኮረኮንቹን አለስልሰው የፎይታየን አድራሻ፥ ርቀቱን ቀንሰው አልልህም! ጽናት ስጠኝ ፤ ብርቱ አድርገኝ! በየርምጃው እንዳይደክመኝ ከቀንበሮች ሁሉ መርጠህ፥ ምችለውን አሸክመኝ አቤቱ! የጠፈሮች ሁሉ መስራች አፈራርቀህ የምትሰጥ፥ መርዶና የምስራች ! ተወስነህ የማትገኝ ፤ በጊዜና በቦታ ወሰን የሌለህ ዝምታ እኔ ልጅህ-ሲመቸኝ ፤ ሲመቸኝ አማኝ ባይመችህም ስማኝ   ካደፈጠው እዳ ሁሉ፥ በየበስ፥ ባየር በቀላይ ከአውሎ ነፋስም በላይ ከመሬት መራድም ይልቅ ሰው ነው ሰውን ሚያሳቅቅ ሰው ነው የሰው አደጋ ደግሞ በሌላ ገጹ፥ ሰው ነው ለሰው ልጅ ጸጋ ከስጦታው አካፍለኝ ፥ ካደጋው አስመልጠኝ አልሳሳት አልልህም፥ የሚታረም ስህተት ስጠኝ !     አሜን🙏

🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️
🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

ተጫዋችነታችንን አብዝተው ይወዱታል እሱንም ለማግኘት ደጋግመው ይገኛሉ ግን እነሱ ማይረዱት ለዛች ጊዜ ምን ያህል ራሳችንን በውስጣችን እንደምናቃጥል ነው።

ችኩልነት የአድር ባይነት ማሳያ ነው።

ምልክቶች የመዳረሻ ውጤትን ይገልጻሉ።

ችግርህን ሰፊ 'ሚያደርገው የፍላጎትህ መውዛት ነው።

መቃጠል ምን እንደሆነ ታውቃለህ? የሚያስፈልግህ ሌላ የሚያወሩት ሌላ  መሐል ላይ መደናቆር። አንዳንድ ቦታ ጉዳይ ለመፈጸም የተቀመጣቹ ሰዎች ግን ለደሞዝ ስትሉ ብቻ ነው መሰል ምትሰሩት!!!