cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Islam is peace✌️

💧Zamzam💧 is pure water for Muslim (medicine)❤️donot leave👇 group tell for us mistake t.me/islammispeacee 👉@princess_of_jennahh @juritt

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
178
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

✡አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ★ እንዴት ናቹ ውድ እህት ወንድሞቼ ✍እስቲ ዛሬ እያዝናና የሚያስተምር ታሪክ ቢጤ ላካፍላቹ ☞ ሁለት የሚዋደዱ ጓደኛሞች በረሃ ውስጥ እየተጓዙ እያሉ ድንገት አለመግባባት ተፈጠረና አንደኛው አንደኛውን በጥፊ ይመታዋል የተመታው ጥፊው ቢያመውም ምንም ሳይናገር ዝም አለና አሸዋ ላይ ይሄድና ዛሬ የምወደው ጓደኛዪ በጥፊ መታኝ ብሎ ፃፈ💢 ከዛም እየተጓዙ እያሉ ትልቅ ባህር ያለበት ወንዝ ያገኙና መታጠብ ፈልገው ይገባሉ እየዋኙ እያሉ ያ በጥፊ የተመታው ልጅ ይሰምጣል በዚህ ሰአት ጓደኛው እንደምንም ብሎ ሂይወቱን ያተርፈዋል ከሞት የተረፈው ልጅ ቋጥኝ ድንጋይ ፈልጎ እድንጋዩ ላይ እየፈለፈለ ዛሬ የምወደው ጓደኛየ ሂወቴን አተረፈኝ ብሎ ፃፈ💢 ጓደኛውም ገርሞት ቅድም በጥፊ ስመታህ አሸዋ ላይ ፃፍክ አሁን ከሞት ሳተርፍህ ደግሞ ድንጋይ ላይ ፃፍክ ለምን እንደዚህ አደረክ አለው ❓🤔 🩸ጓደኛውም እንዲህ አለው የምንወዳቸው ሰወች ሲበድሉን በደላችንን የይቅርታ እና የምህረት ንፋስ እንዲያጠፋው አሸዋ ላይ መፃፍ አለብን ጥሩ ነገር ሲያደርጉልን ግን ውለታቸውን እንዳንረሳ ሁሌም እንድናስታውሰው ድንጋይ ላይ መፃፍ አለብን አለው 🟥 🤓 ይችን ላካፍላቹ ብዬ ነዉ እንጠቀምበት ፡፡ ኸይራቹ ይብዛ
نمایش همه...
Photo unavailable
ከጎንደር የደረሰን መረጃ ነው። ---------------------------------- #ህዝቤ_ሆይ_አሁንም_አልነቃህምን!? ተመልከቱ ጎንደር ያለው ሴራ ሌላ ከባድ መስዋዕትነት ሊያስከፍል የሚችል የተቀነባበረ የኢስላም ጠል አመለካከት ያለባቸው #የኦርቶ_አሸባሪወች የሚፈፅሙት እኩይ የግፍ ቁና ነው። ➽በሙስሊምነታቸው መርጠው በግፍ ገድለው!! ቤተ እምነታየውን በማናለብኝነት አቃጥለው!! ንብረታቸውን ከድፍረት እየመረጡ ዘርፈው!! አሁንም የሚታሰሩት የሚደበደቡት ኒቃቢስት እህቶችና ሙስሊም ወጣቶች እየታደኑ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ወደ እስር እየተመሙ ይገኛል። አሁንሰ ምን እናድእግ አሁንም አልነቃንምን!? http://t.me/nuredinal_arebi
نمایش همه...
Photo unavailable
—ከ53 በላይ ንፁሐን ሙስሊሞች በተወለዱባት ቀዬ በፆመኛ አንጀታቸው እንደ ቅጠል ረግፈዋል፤ (አላህ ይዘንላቸውና) —ከ10 በላይ የተከበሩ የአላህ ቤቶች (መሳጂድ) ወድመዋል፤ —እልፍ ቅዱስ ቁርኣኖች ተቀዳደዋል፤ —ሙስሊም ሴቶች ከነ ፆመኝነታቸው ክብረ—ንጽሕናቸው ተደፍሯል፤ —ለቁጥር የሚታክቱ መኖሪያ ቤቶች ፈራርሰዋል፤ —ለጎንደርን ኢኮኖሚያዊ አቅም ዋርካ የሆኑ የንግድ ማዕከላት ተዘርፈው ወድመዋል፤ —ከ 500 በላይ ሙስሊሞች ያለ ወንጀላቸው ብቻ ሳይሆን ተበዳይ ሆነው ሳለ ለእስር ተዳርገዋል፤ —ሙስሊም ጎንደሬዎች መፈጠራቸውን እስኪጠሉ በማያገግም የሞራል ስብራት ተጎድተዋል። … ይሄ ሁሉ አስነዋሪና የክ/ዘመኑ ጭካኔ ተፈፅሞ ሲያበቃ መንግስት ጉዳዩን በፕሮፖጋንዳ ለመሸፋፈን በእጥፍ እየተጋ ይገኛል። ፍትህ በፅን*ፈኞች የጥላቻ ስብከት ውድ ሕይወታቸውን ላጡ ነፍሶች!! ፍትህ በአክ*ራሪ ብሄርተኞችና የሞት ነጋዴዎች ትብብር ለተቀጠፉ ንፁሃን!! “justice delayed is justice denied” #GondarMassacre #የጎንደርጭፍጨፋ #የደባርቅጥቃት #IslamoPhobiaInEthiopia #Share_join_Us @iklaso @iklaso @iklaso
نمایش همه...
عيدكم مبارك! تقبلﷲ منا ومنكم صالح الأعمال! ኢዳችሁ የተባረከ ይሁን! አላህ ከኛም ከናንተም መልካም ስራችንን ይቀበለን! @iklaso @iklaso
نمایش همه...
Photo unavailable
የዒድ አልፈጥር በዓል ሰኞ ይከበራል። ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ ረመዷን 30 ሆኖ ዒድ አልፈጥር በዓል ሰኞ ሚያዝያ 24 ይሆናል። ምንጭ ፦ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤት Join @juritt
نمایش همه...
Photo unavailable
Our village Gende Tesfa(G/T) last year was like this Eid Mubarak Eid will be good,and happy full holy day
نمایش همه...
Photo unavailable
👆 ይህ ፎቶ ሐውልት ነው በአንድ የስፔን ሙዚየም ውስጥ ይገኛል። «አይሁዱ፣ክርስቲያኑና ሙስሊሙ» በመባል ይታወቃል። ሐውልቱን በመጎብኘት ላይ የነበረ አንድ አይሁዱ ቱሪስት ስለ ሐውልቱ ቅሬታ ማቅረብ ጀመረ። በቅሬታው ግራ የገባው ሌላኛው ቱሪስት «ከላይ ሆነህ ሳለ ለምን ቅር ትሰኛለህ?» በማለት ጠየቀው አይሁዱም እንዲህ ሲል መለሰ :– «ከላይ መሆናችን እርግጥ ነው ግና ሙስሊሙ ቀና ያለ እለት ሁለታችንም ተፈጥፍጠን መሰበራችን ነው።» #አሁን ቀና የምንልበት ሰአት ላይ ነው ያለነው❗️ Writer @juritt
نمایش همه...
Photo unavailable
ሁሉም ሰው ይንቃ‼ =============== (ይህ ሴራ በአስቸኳይ ለሁሉም አካል ይድረስ!) || ✍ በአማራ ክልል የመንግስት መዋቅር፣ ጽንፈኛ ባለሃብቶችና በቤተ ክህነቷ ድጋፍ ያለው የጎንደሩ የሽብር ቡድን የወንድሞቻችንን ደም ለማድበስበስ በርካታ ስልቶችን ለመጠቀም ጥረት እያደረገ ነው። ተነቃቅተናል! የሚያዋጣችሁ አሸባሪዎቻችሁን አሳልፎ በመስጠት ለተገቢው ፍርድ መተባበር እንጂ ሽብራችሁን ማድበስበስ አይደለም። አለበለዚያ ከናቆሸሻችሁት ቆሻሻ ጋር አንድ ሳይቀር መቀበር አለባችሁ። አሸባሪው ሽፍታ ገዳዩ ቡድን መንግስታዊ ድጋፍ አለው የምንለው በምክንያት ነው። «እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ አንድ ወንድሜ የነገረኝን ልንገርህ ባሁኑ ሰዓት ጎንደር ቀበሌ 10 አህለሱና መስጂድ ውስት የመንግስት የፀጥታ ሃይሎች ፋኖን ጨምሮ ወደ መስጊዱ ቆንጨራ ገጀራን ጨምሮ መሳሪያዎችን በማስገባት መስጊድ ውስጥ ተገኘ ብለው የውሸት ቀረፃ ለመስራትና ሙስሊም ህብረተሰቡን በማሸማቀቅ የደረሰውን ጥፋት ለማድበስበስ እየተንቀሳቀሱ ነው። እባክህ እናንተም አጣሩና መረጃውን ለህዝበ ሙስሊሙ አሳውቁ። እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ዘረኝነትንና ሽብርን ውሸትንና ግድያን እፀየፋለሁ። የማመልከው አምላክ እንዲህ እንዳደርግ አይፈቅድም።» የአማራ ክልል መንግስት ሆይ! በዚህ የቴክኖሎጂና የመረጃ ዘመን ፋራ ሆነህ የአጼዎችህን ስልት አትጠቀም። አያዋጣህም! ነውርህን አምነህ ተቀብለህ ለፍርድ ተዘጋጅ! በጎንደርና ደባርቅ ሙስሊሞች ላይ ዛሬ ላይ በዚህ መልኩ ድራማ ሠርተህባቸው ነገ እነርሱን የምትመራው በምን ሞራልህ ነው? ምን አይነት የበደል በደል እንደሚሆን አላስተዋልከውምን? ታሪካዊ ስህተት መፈጸም ለናንተ አዲስ ባይሆንም ከዚህ የማይረሳ ብልግናችሁ ከወዲሁ ተቆጠቡ። || t.me/MuradTadesse
نمایش همه...
Photo unavailable
Eid Mubarak for all Muslim
نمایش همه...
00:42
Video unavailable
እሄን ጉድ ሰማ ያ ኡመተ ሙሀመድ እራሳችሁን ጠብቁ ለቤተሰቦቻችሁ አሰጠንቅቁ ቁርጡን እወቁ እነዚህ መቼም አያርፉም حسبنا الله ونعم الوكيل ጉድ ሼር ሼር ሸራቸዉን ሰዉ ይወቀዉ ✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!! https://t.me/iklaso https://t.me/iklaso
نمایش همه...
1.18 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.