fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

رفتن به کانال در Telegram

↘️በዚህ ቻናል የሚተላለፉት ↘️በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች ↘️የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች ↘️በመቀጠል አስተማሪ ፁሁፎች ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/htt_asselfya

نمایش بیشتر
3 819
مشترکین
-524 ساؚت
+1617 عوز
+15530 عوز
آرشیو پست ها
አሚን ኡስታዝ ይገርማል በጣም

የሚጮሁትን የማይኖሩ ጉዶች! ክፍል - 6 {ረይስና ሱለይማን አሩሐይሊ ከመንሀጅ ውጭ ናቸው!} ~ ረይስን "እሱን ተወው" ፤ "ሙአኸዛ አለበት"፣ "የሱ ኢጅቲሃድ ነው ማለት፣ የሱለይማን አሩሐይሊ ኢጅቲሃድ ነው ማለት፣ .. ውድቅ ነው፣ ኤክስ ነው። ሙዕተበር የሆኑ ዓሊሞችን አምጣ። ... የነዚህ የነዚህን ተዋቸው። ከመንሀጅ ውጭ ናቸው።" ረይስ "ሚስኪን ነው።" ከዚህም በተጨማሪ ከውስጣቸው ረይስን በኢርጃእ የሚከሱት እንዳሉ በተጨባጭ አውቃለሁ። "የቢድዐ ሰዎች ምልክት የሱና ሰዎችን መንካት ነው" የሚለውን በመያዝ ሌሎች ላይ በተብዲዕ የሚዘምቱ ሰዎች ራሳቸው እንዳሻቸው ከመናገር አይመለሱም። ያያያዝኩት ድምፅ የለተሞ ድምፅ ነው። ያለቦታው ሰቃቅለው የጀርሕና ተዕዲል ዓሊም አድርገውት በዚህ መልኩ በድፍረት ይፈርዳል። ነጥቤ ረይስና ሱለይማን አሩሐይሊን አለመቀበሉ አይደለም። ረይስም፣ ሩሐይሊም፣ ረቢዕም፣ ፈውዛንም፣ ... ከነዚህ የበለጠም፣ ያነሰም ቢሆነ በጭፍን አንቀበልም። ታዲያ ርእስ እየመረጡ ሳይሆን አንድ ዓሊም ሌላውን ስላጎደፈ ራሱ በጭፍን ልንወስድ አይገባም። ማንም ቢሆን ያ ዓሊም። ረቢዕ ጋር ሲሆን የሚቀየር ነገር የለም። ረይስ ወይም ሌላ ሰው አንድ ዓሊም ላይ ያላግባብ ቢናገሩ እንደማንቀበለው ረቢዕ ወይም ሙሐመድ ብኑ ሃዲ አንድ ሰው ላይ ስለተናገሩም በጭፍን አንወስድም። የትኛውንም በሰለፊያ ካባ ተጠቅልሎ የሚቀርብ ቡድንተኝነት አሽቀንጥሮ መጣል ይገባል። የነዚህ ሰዎች ሁኔታ የሚገርመው ግን መንሀጁ ችግር አለበት ከሚሉት ረይስ ጋር እነ ጠሀ ኸዲር ጥብቅ ትስስር ያላቸው መሆኑ ነው። ቻናሉም ላይ ደጋግሞ ያሰራጭለታል። የመንሀጅ ችግር ካለበት ለምንድነው ከሱ ጋር የምትተባበሩት? ለናንተ ሲሆን ከሰለፊያ መንሀጅ ውጭ ካለ አካል ጋር መተባበር ይቻላል ማለት ነው? = https://t.me/IbnuMunewor

አንድ ነጥብ ~ የትግራይ ህዝብ በጦርነቱ ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰበት የሚታወቅ ነው። ሰሞኑን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳይ ሰዎች ከ67 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው እርዳታ ማድረጋቸው ጥሩ የድጋፍ ስራ መሆኑን አውስቼ "አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው" ብል ይሄ ስሜት ያሰከረው መንጋ ሲንጫጫ ነበር። ከዚህ በፊት የመስጂድ ቦታ ለሰጡን አካላት ምስጋና ስገልፅ ምንም ያላሉት እነዚያ ሙስሊሞች ስላልሆኑ ነው። አንዳንድ ሰዎች ዘንድ "እናመሰግናለን፣ አላህ ይስጥልን" ማለት ለሙስሊሞች ሲሆን የቢድዐን አካል ማወደስ፣ የመንሀጅ መንሸራተት ሲሆን ለካፊሮች ሲሆን ግን ችግር የለውም። እንዲያውም እንደ ንቃት ነው የሚቆጠረው። ነገሮች እንዴት እየተያዙ እንደሆነ ቆም ብለን እናስተውል። በተረፈ የመጅሊስ ሰዎች አካሄድ እንከን የለሽ ነው የሚል አቋም የለኝም። ባደባባይ ከሚታዩ ችግሮቻቸው ውስጥ በአንድ ሁለቱ ላይ ከዚህ ቀደም በግልፅ ፅፌያለሁ። ለማንኛውም አንድ አካል ችግር ቢኖርበት እንኳ በመልካም ስራው ላይ "ጀዛሁላሁ ኸይራ" ማለት አቧራ የሚያስነሳ አይደለም። 1- ኢብኑ ባዝ - ረሒመሁላህ - ከሙሐመድ አልገዛሊ "መዐ'ላህ" ኪታብ በረጅሙ ከወሰዱ በኋላ መጨረሻ ላይ "ጀዛሁላሁ ኸይራ" ይላሉ። [ነቅዱል ቀውሚየቲል ዐረቢያ] [መጅሙዑ ፈታዋ፡1/317] 2- ሸይኹል አልባኒይም - ረሒመሁላህ - አሕመድ ዲዳትን ትልቅ ጂሃድ ላይ እንዳሉ በመግለፅ "ጀዛሁላሁ ኸይራ" ይላሉ። [ሲልሲለቱል ሁዳ ወኑር] 3- ሸይኽ ሙሐመድ ዐሊ ኣደምም እንዲሁ ከዩሱፍ አልቀርዳዊ "ፊቅሁ ዘካ" ኪታቡ ረዘም ያለ ክፍል ከወሰዱ በኋላ "ጀዛሁላሁ ኸይራ" ይላሉ። [ዘኺራ፡ 22/168] አለፍ ብለውም እንዲህ ሲሉ ስራውን ከማድነቅ ጋር ዱዓእ ያደርጋሉ:- انتهى ما كتبه الدكتور القرضاويّ شكر اللَّه سعيه، وهو بحثٌ نفيسٌ جدًا. የቀርዷዊ ማንነት የሚታወቅ ነው። አሁንም ሸይኹል አልባኒይ ለሙሐመድ አልገዛሊይ እና ዩሱፍ አልቀርዷዊይ አድናቆታቸውን ከገለፁ በኋላ ለቀርዷዊ "አላህ ይጠብቀው። ሙስሊሞችንም ይጥቀምበት" ብለዋል። [ጋየቱል መራም፡ 7] አልባኒይ የነዚህን አካላት ብልሹ አካሄድ በመተቸት የታወቁ ናቸው። ከመሆኑም ጋር "በመልካም ስራቸው" ላይ አላህ እንዲመነዳቸው ዱዓእ ሲያደርጉ እናያለን። መሰል አካሄድ ብንፈልግ ሌሎችም ጋር እናገኛለን። "ሙብተዲዕን ማድነቅ ይቻላል" እያልኩ አይደለም። ይልቁንም ነገሮችን መለየትና በልክ መያዝ እንልመድ እያልኩ ነው። ያያያዝኩት በሕሩ ተካ በጉራጌ ዞን ጉንችሬ ላይ የነበረን ሁከት ተከትሎ የነበረውን ሂደት አስመልክቶ ርስቱ ይርዳውን፣ የፍትህ ሚኒስቴርን፣ አስተዋይና ሚዛናዊ ብሎ የገለፃቸውን ክርስቲያኖችን፣ የጉንችሬና የእነሞር አመራሮችን ያደነቀበትና ያመሰገነበት ነው። ለሽፋን ከሚቀርቡ ሰሞንኛ ግርግር ውጭ እነዚህ የተጠቀሱት አካላት ለአካባቢው ችግር ወይ ጠንሳሽ ናቸው። ወይ አፍራሽ ሚና የነበራቸው ናቸው። ወይ ደግሞ ኃላፊነታቸውን ባለመወጣት ችግሩ እንዲቀጥል ያደረጉ ናቸው። (የተነሳውን ነጥብ ጥለው በማስቀየስ ላይ እንደሚጠመዱ እጠብቃለሁ።) = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

የሚጮሁትን የማይኖሩ ጉዶች! ክፍል - 4 ~ ያያያዝኩት የባህሩ ተካ ንግግር ነው። የውሸት እርከኑን በዚህ መጠን ከፍ አድርጎታል። ውሸቱን ሲለማመደው ጊዜ "አንባቢ ይታዘበኛል" የሚለውንም ትቶታል። እንዲያው አንድ ሰው መስሎት ተሳስቶ ቢናገር ይሁን። ይሄ ሐያእ የቀለለው ፍጡር ግን በምን መልኩ ሰው ላይ እንደሚዋሽ ተመልከቱ። ሳዳት ነው ወደነዚህ አካላት የሚጣራው? በሐዲሥ እንደመጣው ከሙናፊቅ ምልክቶች ውስጥ ሁለቱ ሲያወሩ መዋሸት እና በሙግት ላይ አመፀኝነት ወይም ገልብጦ መወንጀል ነው። በነዚህ አጥፊዎች ላይ ረድ መስጠት ነው ወደነሱ መጣራት ተብሎ የሚገለፀው? ጥላቻ አናቱ ላይ ወጥቶ በትክክል ማየት እንዳይችል ጋርዶታል። በረድ ስም እየዋሸ መለጠፍ ጣፋጭ ምግብ ሆኖለታል። እጅ እጅ የሚል ፅሁፉን ውሸት ጣል ሲያደርግበት ውበትና ጥንካሬ የሚጨምር ይመስለው እንደሁ አላውቅም። "የሰካራም ግጥም ሁሌ ቅዳ ቅዳ" እንዲሉ ወጥሮ የውሸት አውቶማቲክ መተኮሱን ተያይዞታል። ረድ ማለት የጠሉት ሰው ላይ የፈለጉትን መለጠፍ ሆኗል ባህሩ ዘንድ። ሰው እንዴት በዚህ ደረጃ ውሸትን ስራዬ ብሎ አጥብቆ ይይዛል? ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ وإِيَّاكُمْ والْكَذِبَ، فَإِنَّ الْكَذِبَ يَهْدِي إِلَى الْفُجُورِ، وإِنَّ الْفُجُورَ يَهْدِي إِلَى النَّارِ، ومَا يَزَالُ الرَّجُلُ يَكْذِبُ ويَتَحَرَّى الْكَذِبَ حَتَّى يُكْتَبَ عِنْدَ اللَّهِ كَذَّابًا “አደራ ውሸትን ተጠንቀቁ! ውሸት ወደ ጥመት ይመራል፤ ጥመት ደግሞ ወደ እሳት ይመራል፡፡ አንድ ሰው ሲዋሽና ውሸትም ላይ ሲያተኩር አላህ ዘንድ ውሸታም ተብሎ ይመዘገባል።” [ቡኻሪይ እና ሙስሊም] ሳዳትን በማጠልሸት ላይ እንቅልፍ ከምታጡ ራሳችሁን ከዚህ የውሸት ሱስ አውጡ። ሳዳት እናንተን ከነ ንዝንዛችሁ እርግፍ አድርጎ ትቶ አነሰም በዛም የራሱ ስራ ላይ ነው ያለው። ደግሞም በተለይ ተራውን ህዝብ በማንቃት ላይ ባለው አስተዋፅኦ አንዳችሁ እንኳ የሚስተካከል ቀርቶ የሚቀርብ ነገር የላችሁም። የራሳችሁን ድርሻ ባግባቡ እንደመወጣት ሰዎች የሱን ትምህርት እንዳይከታተሉ ጥላሸት መቀባትን ጂሃድ አድርጋችሁታል። ይሄ ነው የናንተ ስኬት። ባህሩ ተካ እንደምታዩት ወንድማችን ሳዳትን ወደ "ቲክ – ቶክ መንደር ወርዶ ወጣቱን ወደ ዮኒ ማኛና ኢክራም አውቶሞቲቭ" ይጣራል እያለ ነው። * ሳዳት ከአጥፊዎች ነው ያስጠነቀቀው። ባህሩ ደግሞ አጥፊዎቹን ጥሎ ሳዳትን መዝለፍ ላይ ነው የተጠመደው። ከአጥፊዎች ማስጠንቀቅ ወደነሱ መጣራት ከሆነ እንዳበደ ውሻ ሁሉን የምትናከሱት እናንተ አጥፊዎች ወደምትሏቸው እየተጣራችሁ ኖሯል ለካ? መቼም በራሳችሁ ጩኸት ስለደነቆራችሁ ሂሳባችሁ ምን እንደሚሰጥ አይገባችሁም። * ምናልባት አጥፊዎቹን ፊት ለፊት ተገኝቶ መምከሩን ከሆነ ወደነሱ መጣራት የምትለው ይሄ ምን ያህል በልብህ ያረገዝከው ጥላቻ ነገሮችን የመረዳት አቅምህንም እንዳሽመደመደው ነው የሚያሳየው። እንዲያው አቀራረቡ ላይ ሂስ አለኝ ብትል እንኳ እንዳንተ አይነቱ በቆሻሻ የብሄር ካባ ተጀቡኖ የጉራጌ ካፊ'ሮች ጋር አንድነት ስለማድረግ የሚሰብክ ሰው ሂስ የመሰንዘሩን ድፍረት እንዴት ነው የሚያገኘው? የጥላቻ ብቅል ይህን ያክል ያሰክራል ለካ! የሚገርመው በዚህ መልኩ አይኑን በጨው አጥቦ እየዋሸ "ውሸታም" ተባልኩ ብሎ ሲብሰው ማየት ነው። የእውነት ህሊና ካለህ ከመባልህ ይልቅ መሆንህ ባስጨነቀህ ነበር። ያለበለዚያ ነገሮችን እየገለበጥክ ማየትህን ትቀጥላለህ። ጠቢቡ ኢብኑል ቀዪም ረሒመሁላህ ምን እንደሚሉ ተመልከት:- إياك وَالْكذب فَإِنَّهُ يفْسد عَلَيْك تصور المعلومات على مَا هِيَ عَلَيْهِ وَيفْسد عَلَيْك تصورها وَتَعْلِيمهَا للنَّاس فَإِن الْكَاذِب يصور الْمَعْدُوم مَوْجُودا وَالْمَوْجُود مَعْدُوما وَالْحق بَاطِلا وَالْبَاطِل حَقًا وَالْخَيْر شرا وَالشَّر خيرا فَيفْسد عَلَيْهِ تصَوره وَعلمه عُقُوبَة لَهُ. "ውሸትን ተጠንቀቅ። እሱ መረጃዎችን ባሉበት ሁኔታ (በትክክለኛ ቅርፃቸው) የመረዳት አቅምህን ይበክልብሃል። በተጨባጭ መሳልና ማሳወቅንም እንዲሁ ያበላሽብሃል። ውሸታም የሌለውን እንዳለ፣ ያለውን እንደሌለ፣ እውነቱን ሃሰት፣ ሃሰቱን እውነት፣ ኸይሩን ሸር፣ ሸሩን ደግሞ ኸይር አድርጎ ገልብጦ ያቀርባል። በውሸቱ ይቅቀጣ ዘንድ የመረዳት አቅሙም እውቀቱም ይበላሽበታል።" [አልፈዋኢድ፡ 135] ውሸትን እንደ ፅድቅ ማየት የሚመጣው በዚህ ምክንያት ነው። "የማይበስል ጭንቅላት መብሰሉ ላይቀር የሰው ማገዶ ያስጨርሳል።" = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor

የሚጮሁትን የማይኖሩ ጉዶች! ክፍል - 2 ~ ሰለፎች ሙብተዲዕ ጋር አብሮ ከመቀማመጥ የከለከሉባቸው መረጃዎች በተጨባጭ አሉ። በርግጥ ከሰለፎች ከዚህ የተለየ ይዘት ያላቸው መረጃዎችም በተጨባጭ አሉ። ይ
+1
የሚጮሁትን የማይኖሩ ጉዶች! ክፍል - 2 ~ ሰለፎች ሙብተዲዕ ጋር አብሮ ከመቀማመጥ የከለከሉባቸው መረጃዎች በተጨባጭ አሉ። በርግጥ ከሰለፎች ከዚህ የተለየ ይዘት ያላቸው መረጃዎችም በተጨባጭ አሉ። ይህም ጉዳዩ 2 ሲደመር 2 ይሆናል አራት አይነት በጥሬው የሚያዝ እንዳልሆነ ይጠቁማል። (ራሱን ችሎ እመለስበታለሁ ኢንሻአላህ። እስከዚያ እንደለመዱት ይጩሁ።) ለጊዜው ግን አንድ ነገር ላቅርብ። ያያዝኳቸውን ምስሎች ተመልከቱ። የመጀመሪያው ምስል ላይ በሰማያዊ የተጠቆመው፣ 2ኛው ላይ ደግሞ በቀይ የተጠቆመው የነሱ ሰዎች ናቸው። ሙብተዲዕ ጋር ስለ መቀማመጥ ሰርክ የሚጮሁ ሰዎች የራሳቸው መስለሐ ያለበት ቦታ ግን እንዲህ ይጣዳሉ። የመጀመሪያው የባለፈው ረመዷን ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በቅርቡ የተደገመ ነው። ምስሉ ሲሰራጭ ጊዜ "ሸይኽ ፉላን ሰርግ ላይ መገኘት ይቻላል ብለዋል" የሚል ማመሀኛ አምጥተዋል። 1ኛ ነገር ይሄ ሰርግ አይደለም አታምታቱ። 2ኛ ነገር ሰርግስ ቢሆን ሴቶች ጋር ተቀላቅሎ መቀመጥ ይቻላል? (በቀይ የሸፈንኩት ሴቶች ናቸው። ቪዲየዎቹ ላይ ደግሞ በሰፊው ማየት ይቻላል።) ደግሞ አያፍሩም ይህንን ዘገባ ግድግዳቸው ላይ ይለጥፋሉ። በተጨማሪም ዩሱፍ አሕመድም (ባህር ዳር) ከሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን ጋር ተቃቅፎ ሞቅ አድርጎ ሰላምታ ሲለዋወጥ ነበር። ቀደም ብሎም ከላይ ከሚታዩት ጋር ባንድ ላይ ፎቶ ተነስቷል። በነገራችን ላይ ክፍለ ሃገር ላይ የመጅሊስ መዋቅር ውስጥ የገቡ አሉ። እሱን የምመጣበት ጊዜ አለኝ ፣ ኢንሻአላህ። እና ቀመራችሁ እንዴት ነው? መለኪያችሁ ስሜት ብቻ ነው። የሰለፎች ንግግሮች የሚጠቀሱት እንዲሁ ለሽፋን ያህል ነው። = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor

የሚጮሁትን የማይኖሩ ጉዶች! ክፍል - 3 ~ ከሶስት አመት በፊት ኮምቦልቻ ላይ በተካሄደ ደውራ ላይ ከወንድሞች ጋር ተካፍዬ ነበር። በጊዜው አንድ ሸይኽ ከሳዑዲ በስልክ እንዲያስተምር ይደረጋል። በእለቱ እኔ የተሰጠኝን ላስተምር የተገኘሁ ተጋባዥ እንግዳ እንጂ የፕሮግራም አስተባባሪ አልነበርኩም። የሰውየውን ትምህርትም አልተከታተልኩም። እነዚህ ውሸት የቀለላቸው ፍጡሮች ግን ልክ ሰውየውን እኔ እንደጋበዝኩ አድረገው ደጋግመው መክሰሳቸውን ቀጥለዋል። እኔ ስለ ሰውየው አላውቅም ብልም እምቢ ብለው እየተቀባበሉት ነው። "ሞኝ እምቢ ብሎ ይረታል" ይባላል። አይናቸውን በጨው አጥበው ቀጥለዋል። የዚህ ቅጥፈት መነሻ የሆነው ፀሐፊ ያኔውኑ መጥቶ አናግሮኝ ስለ ሸይኹ የማውቀው ነገር እንደሌለ፣ እንዲቀርብ ያደረግሁትም እኔ እንዳልሆንሁ ተናግሬ ነበር። ይህንን ከማውራታችን ጋር ነው እንግዲህ እኔ እንደጋበዝኩ አድርጎ የፃፈው። የዚህን ቀጣፊ ወሬ ነው እነ በህሩ ተካ የሚቀባበሉት። ሰውየው ማነው? ማንስ ጋበዘው? ስሙ ዓዲል ብኑ ሙሐመድ አሱበይዒይ ይባላል። ይህንን ሸይኽ የጋበዘው ደግሞ ጠሀ ኸዲር ነው። ጠሀ ማለት የዚህ ሰካራም አንጃ አካል እንደሆነ ያዙ። ስለዚህ የጠሀ ቻናል ላይ ፍንጭ እንደማገኝ በማሰብ ገባሁ። ግምቴ ልክ ነበር። 1ኛ፦ ሸይኹን የጋበዝነው እኛ ከሆንን ከባድ ወንጀል ነው አይደል? እናንተስ ከሆናችሁ? ይሄው ሸይኹን የጋበዘው ጠሀ ኸዲር ነው። ራሱ በጊዜው የፃፈውን አያይዤላችኋለሁ። አሁንስ ክሱን ወደሱ ታዞራላችሁ? 2ኛ፦ ሸይኽየው እናንተ ዘንድ የጋበዘው ሳይቀር የሚወነጀልበት ከባድ የመንሀጅ ችግር ያለበት ነው ኣ? ይሄው ጠሀ ኸዲር ዘንድ ደግሞ ሰውየው ሌላ ነው። "ፈዲለቱ ሸይኽ"፣ "ሸይኻችን"፣ "አልሙጃሂድ"፣ "አልሙረቢ"፣ "አልዋሊድ"፣ "ፈዲለቱ ሸይኽ አልኡስታዝ አልሙሐዲሥ"፣ "ሸይኹነል ከሪም" እያለ በመግለፅ ደጋግሞ ያሰራጭለታል። በነገራችን ላይ ስለ ሸይኹ ዛሬም ድረስ ክፉም ደግም አላውቅም። እንደሚሉት ችግር ያለበት ከሆነ ግን እነ ጠሀ ስንት ፊት እንዳላቸው ተመልከቱ። ሳዑዲ ሌላ፣ ኢትዮጵያ ሌላ። ሌላው ቀርቶ ሳዑዲ ኤምባሲ ወይም የሳዑዲ የባህል ማዕከል ዘንድ ራሱ ሌላ ፊት ነው ያላቸው። እዚያ የሚያልሙት መስለሐ ስላለ የሚቀርቡበት ሌላ ጭምብል አላቸው። ከኢኽዋን ቁንጮዎች ጋር አግድም ተሰልፎ ፎቶ መነሳትም ችግር የለውም። በፊጥራ ጥሪ ላይ ድንገተኛ መገጣጠም ብቻ እንደተከሰተ አድርጎ ባህሩ ተካ ፅፎ አይቻለሁ። ከዚያ እንዳይወጡ በጥበቃ ተከልከለው ነው ኣ? ከዚያም አፈሙዝ ደቅነው አንድ ላይ ተሰልፈው ፎቶ እንዲነሱ አደረጓቸው አይደል? የፊጥራውን እንለፈው። በቅርቡ የተካሄደው ኮንፈረንስ ፊጥራ አልነበረም። የዚህ ቡድን አባል የሆነው ኡስታዝ (ነዚፍ) ራሱ ድግሱ ላይ ፕሮግራም አቅራቢ ነበር። በህሩ እንደለመደው ነው እየዋሸ ያለው። እኔ እነዚህን ነጥቦች የማነሳው ለተብዲዕ አይደለም። ጩኸታቸውና ግብራቸው የማይገናኝ እንደሆነ ለመጠቆም ያህል ብቻ ነው። ወደ ተነሳሁበት ስመለስ ሰዎቹ ራሳቸው ባቀረቡት ሰው ሰበብ ዞረው የሚናደፉ እባቦች ናቸው። ከላይ የተጠቀሰው ሸይኽ እንደሚሉት ችግር ያለበት ከሆነ ተጠያቂው ጦሀ ኸዲር ነበር። ሰውየው ችግር ያለበት ከመሆኑ ጋር "ሸይኻችን" እያለ የሚገልፀው፣ የቴሌግራም ቻናሉን የሚያስተዋውቅለት እሱ እንጂ እኛ አይደለንም። ከሰውየው ላይ ቁጭ ብሎ የሚማረው ራሱ ነው። ቢሆንም ቡድናዊ ያለመከሰስ መብት ስላለው አይነኩትም። ይባስ ብለው በሱ "ችግር" የሚከሰሰው ሌላ ነው። አንዱ ይህንን ቅጥፈት እያሰራጨ ያለው በህሩ ተካ ነው። በህሩ ሲበዛ ውሸት የቀለለው ፍጡር ነው። እነዚህ ሰዎች ላይ እንዳጠቃላይ የማየው ችግር ስለ 'ረድ' ያላቸው ግንዛቤ በጣም የተንሻፈፈ መሆኑ ነው። የሚናገሩበትን ሰው ያጠልሽላቸው እንጂ እውነት ይናገሩ ውሸት አያስጨንቃቸውም። ችግራቸው በሚጠሉት አካል ላይ ሆነ ብለው የሚያሳድሩት ክፉ ቀስዳቸው ብቻ አይደለም። ንግግሮችን የሚረዱበት አቅምም ሲበዛ የወረደ ነው። ክፉ እሳቤ እና እጅግ የወረደ የመረዳት አቅም ከቅጥፈት ጋር ሲጣመር ውጤቱ አሁን እነሱ የሚያሳይቱን ይሰጣል። = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor

የሚጮሁትን የማይኖሩ ጉዶች! ክፍል - 4 ~ ያያያዝኩት የባህሩ ተካ ንግግር ነው። የውሸት እርከኑን በዚህ መጠን ከፍ አድርጎታል። ውሸቱን ሲለማመደው ጊዜ "አንባቢ ይታዘበኛል" የሚለውንም ትቶታል። እንዲያው አንድ ሰው መስሎት ተሳስቶ ቢናገር ይሁን። ይሄ ሐያእ የቀለለው ፍጡር ግን በምን መልኩ ሰው ላይ እንደሚዋሽ ተመልከቱ። ሳዳት ነው ወደነዚህ አካላት የሚጣራው? በሐዲሥ እንደመጣው ከሙናፊቅ ምልክቶች ውስጥ ሁለቱ ሲያወሩ መዋሸት እና በሙግት ላይ አመፀኝነት ወይም ገልብጦ መወንጀል ነው። በነዚህ አጥፊዎች ላይ ረድ መስጠት ነው ወደነሱ መጣራት ተብሎ የሚገለፀው? ጥላቻ አናቱ ላይ ወጥቶ በትክክል ማየት እንዳይችል ጋርዶታል። በረድ ስም እየዋሸ መለጠፍ ጣፋጭ ምግብ ሆኖለታል። እጅ እጅ የሚል ፅሁፉን ውሸት ጣል ሲያደርግበት ውበትና ጥንካሬ የሚጨምር ይመስለው እንደሁ አላውቅም። "የሰካራም ግጥም ሁሌ ቅዳ ቅዳ" እንዲሉ ወጥሮ የውሸት አውቶማቲክ መተኮሱን ተያይዞታል። ረድ ማለት የጠሉት ሰው ላይ የፈለጉትን መለጠፍ ሆኗል ባህሩ ዘንድ። ሰው እንዴት በዚህ ደረጃ ውሸትን ስራዬ ብሎ አጥብቆ ይይዛል? ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ وإِيَّاكُمْ والْكَذِبَ، فَإِنَّ الْكَذِبَ يَهْدِي إِلَى الْفُجُورِ، وإِنَّ الْفُجُورَ يَهْدِي إِلَى النَّارِ، ومَا يَزَالُ الرَّجُلُ يَكْذِبُ ويَتَحَرَّى الْكَذِبَ حَتَّى يُكْتَبَ عِنْدَ اللَّهِ كَذَّابًا “አደራ ውሸትን ተጠንቀቁ! ውሸት ወደ ጥመት ይመራል፤ ጥመት ደግሞ ወደ እሳት ይመራል፡፡ አንድ ሰው ሲዋሽና ውሸትም ላይ ሲያተኩር አላህ ዘንድ ውሸታም ተብሎ ይመዘገባል።” [ቡኻሪይ እና ሙስሊም] ሳዳትን በማጠልሸት ላይ እንቅልፍ ከምታጡ ራሳችሁን ከዚህ የውሸት ሱስ አውጡ። ሳዳት እናንተን ከነ ንዝንዛችሁ እርግፍ አድርጎ ትቶ አነሰም በዛም የራሱ ስራ ላይ ነው ያለው። ደግሞም በተለይ ተራውን ህዝብ በማንቃት ላይ ባለው አስተዋፅኦ አንዳችሁ እንኳ የሚስተካከል ቀርቶ የሚቀርብ ነገር የላችሁም። የራሳችሁን ድርሻ ባግባቡ እንደመወጣት ሰዎች የሱን ትምህርት እንዳይከታተሉ ጥላሸት መቀባትን ጂሃድ አድርጋችሁታል። ይሄ ነው የናንተ ስኬት። ባህሩ ተካ እንደምታዩት ወንድማችን ሳዳትን ወደ "ቲክ – ቶክ መንደር ወርዶ ወጣቱን ወደ ዮኒ ማኛና ኢክራም አውቶሞቲቭ" ይጣራል እያለ ነው። * ሳዳት ከአጥፊዎች ነው ያስጠነቀቀው። ባህሩ ደግሞ አጥፊዎቹን ጥሎ ሳዳትን መዝለፍ ላይ ነው የተጠመደው። ከአጥፊዎች ማስጠንቀቅ ወደነሱ መጣራት ከሆነ እንዳበደ ውሻ ሁሉን የምትናከሱት እናንተ አጥፊዎች ወደምትሏቸው እየተጣራችሁ ኖሯል ለካ? መቼም በራሳችሁ ጩኸት ስለደነቆራችሁ ሂሳባችሁ ምን እንደሚሰጥ አይገባችሁም። * ምናልባት አጥፊዎቹን ፊት ለፊት ተገኝቶ መምከሩን ከሆነ ወደነሱ መጣራት የምትለው ይሄ ምን ያህል በልብህ ያረገዝከው ጥላቻ ነገሮችን የመረዳት አቅምህንም እንዳሽመደመደው ነው የሚያሳየው። እንዲያው አቀራረቡ ላይ ሂስ አለኝ ብትል እንኳ እንዳንተ አይነቱ በቆሻሻ የብሄር ካባ ተጀቡኖ የጉራጌ ካፊ'ሮች ጋር አንድነት ስለማድረግ የሚሰብክ ሰው ሂስ የመሰንዘሩን ድፍረት እንዴት ነው የሚያገኘው? የጥላቻ ብቅል ይህን ያክል ያሰክራል ለካ! የሚገርመው በዚህ መልኩ አይኑን በጨው አጥቦ እየዋሸ "ውሸታም" ተባልኩ ብሎ ሲብሰው ማየት ነው። የእውነት ህሊና ካለህ ከመባልህ ይልቅ መሆንህ ባስጨነቀህ ነበር። ያለበለዚያ ነገሮችን እየገለበጥክ ማየትህን ትቀጥላለህ። ጠቢቡ ኢብኑል ቀዪም ረሒመሁላህ ምን እንደሚሉ ተመልከት:- إياك وَالْكذب فَإِنَّهُ يفْسد عَلَيْك تصور المعلومات على مَا هِيَ عَلَيْهِ وَيفْسد عَلَيْك تصورها وَتَعْلِيمهَا للنَّاس فَإِن الْكَاذِب يصور الْمَعْدُوم مَوْجُودا وَالْمَوْجُود مَعْدُوما وَالْحق بَاطِلا وَالْبَاطِل حَقًا وَالْخَيْر شرا وَالشَّر خيرا فَيفْسد عَلَيْهِ تصَوره وَعلمه عُقُوبَة لَهُ. "ውሸትን ተጠንቀቅ። እሱ መረጃዎችን ባሉበት ሁኔታ (በትክክለኛ ቅርፃቸው) የመረዳት አቅምህን ይበክልብሃል። በተጨባጭ መሳልና ማሳወቅንም እንዲሁ ያበላሽብሃል። ውሸታም የሌለውን እንዳለ፣ ያለውን እንደሌለ፣ እውነቱን ሃሰት፣ ሃሰቱን እውነት፣ ኸይሩን ሸር፣ ሸሩን ደግሞ ኸይር አድርጎ ገልብጦ ያቀርባል። በውሸቱ ይቅቀጣ ዘንድ የመረዳት አቅሙም እውቀቱም ይበላሽበታል።" [አልፈዋኢድ፡ 135] ውሸትን እንደ ፅድቅ ማየት የሚመጣው በዚህ ምክንያት ነው። "የማይበስል ጭንቅላት መብሰሉ ላይቀር የሰው ማገዶ ያስጨርሳል።" = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor

የሚጮሁትን የማይኖሩ ጉዶች! ክፍል - 5 ~ ያያያዝኩት የባህሩ ተካ ፅሁፍ ነው። እንደምታዩት ከካ'ፊሮች ጋር አንድነት ወደ መፍጠር እየተጣራ ነው። ይሄ የወላእና በራእን ዐቂዳ የሚፃረር ብልሹ ስብከት ነው። ከስላሴ አማኞች ጋር ምን አይነት አንድነት ለመመስረት እንደሚጣራ አላህ ይወቅ። ሠላሠቱል ኡሱል የቀራ ህፃን እንኳ ከሺርክ እና ከሙሽሪኮች መጥራት እንዳለበት ያውቃል። እዚህ የምናየው ግን ሌላ ነው። በዚህ የግንዛቤ መጠን የሆነ ነው እንግዲህ ሰርክ ስለ ተምይዕ የሚያወራው። ምናልባት ተምይዑ ከነሷራ ጋር ሲሆን ሌላ ሑክም ይኖረው ይሆን? ነው ወይስ ተምይዑ የናንተ ሲሆን ቅዱስ ነው? ይሄ ከነሷሪዎች ጋር አንድነት ወደ መፍጠር የተጣራው ከነሱ የተለየ ሰው ቢሆን ብላችሁ አስቡ። ባህሩም፣ ያ ከባባድ ውንጀላዎችን ለመለጠፍ ለአፍታ ቆም ብሎ ማሰብ የማይሻው ጭፍራም ጩኸቱ ከባድ ነበር። ችግሩ "የኛ" የሚሉት ላይ ሲሆን ግን "ከአገልግሎት መስጫ ክልል ውጭ" ይሆናሉ። ከዚህ በፊት ከውስጣቸው ከዚህ ባነሰ ጉዳይ እንኳ በ "ወሕደተል አድያን" ስብከት የሚከሱ ገጥመውኛል። በነገራችን ላይ ይሄ ስብከት ኢኽዋኒዮች የሚታወቁበት ስብከት ነው። የሚያልሙትን መስለሐ ያስገኝልናል ብለው እስካሰቡ ድረስ የወላእና በራእ ዐቂዳ ጉዳይ አያስጨንቃቸውም፡፡ በሕሩም ተመሳሳይ ጥፋት ነው የፈፀመው። እንደሚታወቀው ነብያችን ﷺ በዘር፣ በጎሳ፣ በሃገር ከሚጋሯቸው የመካ አጋሪዎች ጋር አንድነት ወደ መመስረት አልተጣሩም። ከኢስላማዊ ግንዛቤ የራቀ ፖለቲከኛ ቢያደርገው ቃላቱን በሸሪዐ የመመዘን ትኩረቱ አናሳ ነውና ብዙም አይደንቅም። በዚያ ላይ ሃይማኖትን መሰረት አድርጎ የሚያስተዳድረውን ህዝብ ይለያያል እንዳይባል 'ሙጃመላ' ያደርጋል። በሕሩ ተካስ ምንድነው የሚያልምበት? ከነሷራ ጋር አንድነት ወደ መፍጠር የሚሰብክ ሰው ነው እንግዲህ ሲለው የሰው ንግግር እየቆለመመ፣ ሲያሰኘው ደግሞ ከመሬት አንስቶ በሃሰት እየከሰሰ ሙስሊሞችን የሚያጠለሸው። የውጭ አልጋ፣ የቤት ቀጋ ማለት እንዲህ ነው። = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor

የለተሞ መንጋ ~ እኛ በሸይኽ ረቢዕ ላይ ድንበር ማለፍ አይገባም እንላለን፣ ለካስ ሰዎቹ ሌላ ዓለም ነው ያሉት። ጭራሽ በሑሴን ሙሐመድ ላይ ድንበር እያለፉ ኖሯል። "የሐበሻው ኢብኑ ባዝ" ተብሏል ለካ! ምናልባትም እንዲህ ዓይነቱ ቡድንተኝነት የወለደው ከንቱ ሙገሳ ይሆናል ልባቸውን አሳብጦ ገደል እየከተታቸው ያለው። አንደኛውንም "ሸይኹል ኢስላም" እያሉት እንደሆነ ሰምቼ ነበር። እውነት ይሆን? ከቅጥፈቱ በላይ የገረመኝ ጠሀ ኸዲር ይህንን አሳፋሪ ወሬ ቁም ነገር አድርጎ መለጠፉ ነው። ሰዎቹ ግን እኛ ከምንገምታቸውም በጣም የራቁ ናቸው። = * የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor

ጉድ ነው. ለተሞች. ማለት. አዕምራቸው. የደነቆረ ልባቸው የደረቀ ፍጡሮች. ናቸው ማለት ነው አላሁሙስተዓን!!!