fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

رفتن به کانال در Telegram

↘️በዚህ ቻናል የሚተላለፉት ↘️በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች ↘️የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች ↘️በመቀጠል አስተማሪ ፁሁፎች ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/htt_asselfya

نمایش بیشتر
3 819
مشترکین
-524 ساعت
+1617 روز
+15530 روز
آرشیو پست ها
ሶላት አትሰግድምደ አዛን ብሏልኮ ለነገሩ መቸ አላህን ስታውቅ

ዱአ. አርጉ.
ሰውዬው ጤነኛ አደለም። نسألٌ الله وسلاما نسألٌ الله وسلاما نسألٌ الله وسلاما

ዱአ. አርጉ.
ሰውዬው ጤነኛ አደለም። نسألٌ الله وسلاما نسألٌ الله وسلاما نسألٌ الله وسلاما

ካንተ ጋር ከመሞገት  ከሸይጧን መሟገት በጣም የተሻለ ነው ኢሊያስ አወል ምን አለ አላህን ብትፈራ ሰማይና ምድርን የፈጠረው ጌታ እጀህን ይሰብስበው መገን ለተሚዎች እንድ ሆኖ ነገር ውደታ

አላህ ይዘንልህ በጤናህ አዱለም !!
ዱአ አድርጉለት
نسألٌ الله وسلاما

ካንተ ጋር ከመሞገት  ከሸይጧን መሟገት በጣም የተሻለ ነው ኢሊያስ አወል ምን አለ አላህን ብትፈራ ሰማይና ምድርን የፈጠረው ጌታ እጀህን ይሰብስበው መገን ለተሚዎች እንድ ሆኖ ነገር ውደታ

ካንተ ጋር ከመሞገት  ከሸይጧን መሟገት በጣም የተሻለ ነው ኢሊያስ አወል ምን አለ አላህን ብትፈራ ሰማይና ምድርን የፈጠረው ጌታ እጀህን ይሰብስበው መገን ለተሚዎች

ካንተ ጋር ከመሞገት  ከሸይጧን መሟገት በጣም የተሻለ ነው ኢሊያስ አወል ምን አለ አላህን ብትፈራ ሰማይና ምድርን የፈጠረው ጌታ እጀህን ይሰብስበው

ካንተ ጋር ከመሞገት  ከሸይጧን መሟገት በጣም የተሻለ ነው ኢሊያስ አወል ምን አለ አላህን ብትፈራ ሰማይና ምድርን የፈጠረው ጌታ እጀህን ይሰብስበው

ካንተ ጋር ከመሞገት  ከሸይጧን መሟገት በጣም የተሻለ ነው ኢሊያስ አወል

ካንተ ጋር ከመሞገት ከሸይጧን መሟገት በጣም የተሻለ ነው ኢሊያስ አወል

አዲስ ሙሐደራ ከሽርክ የመዳኛ ሁነኛ ሰበቦች....!? ዛሬ ሻዕባን 1/1445 በፉሪ ሰልሰቢል መስጂድ የቀረበ ሙሐደራ 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ ተምሳሳይ ትምህርቶችን ለማግኘት⤵️⤵️ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

አዲስ ሙሐደራ ከሽርክ የመዳኛ ሁነኛ ሰበቦች....!? ዛሬ ሻዕባን 1/1445 በፉሪ ሰልሰቢል መስጂድ የቀረበ ሙሐደራ 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ ተምሳሳይ ትምህርቶችን ለማግኘት⤵️⤵️ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

ድሮ ሶሀቦች. ጀሀድ ለመግጠም. ከኩፋሮች ጋ. ሄዱ. ሲሉ. ቢሰማ.   ከሴት. ቻናል.ለዛውም. ከልጅጋ ፣  ገብቶ. ጦርነት መግጠም. አላሁሙስተዓን نسألٌ الله وسلاما

ኢብኑ ሙነወርን በየቀኑ ስራ እየፈጠረለት የሚገኘው ኢልያስ አህመድ ➪➪➪➪➪🏝 ኢልያስ አህመድ ከቀን ወደቀን ከኢኽዋኖች ጋር ያለውን ግንኙነት እያጠናከረ ይገኛል። ዛሬ ከነ ያሲን ኑሩ እና ሙሐመድ ሀይሚድን እንዲሁም ከአንዋር መስጂዱ ኢማም ጋር ታይቷል። ኢብኑ ሙነወር፣ ሳዳት እና ኸድር ከሚሴ ደግሞ ለኢልያስና መሰሎቹ ኡዝር በመፈለግ ተጠምደዋል። አንዱን ጥፋቱን ለመሸፈን ሲፍጨረጨሩ ሌላ ያጠፋል። በተለይ ኢብኑ ሙነወር ኢልያስ እንዳይነካ የማይጎትተው ገመድ የለም። የሚያሳዝነው ግን ኢልያስ የኢብኑ መነወርን ድካም ለመቀነስ አላሰበም እንደውም ጥፋቱን ጨማምሮ ቀጥሏል። አሳዛኞቹ የራሳቸው አሮ የሰው የሚያማስሉት ኢብኑ ሙነወር እና መሰሎቹ ግን አሁንም "አይኔን ግንባር ያድርገው" ብለው የመርከዙ ሰዎችን ጥፋት ለመላከል ይባዝናሉ። «ሃኡላኢል መሳኪን» በጣም ያሳዝናሉ። ➼ ለማንኛውም ሀቅ ፈላግ የሱናው ነበልባል ሆይ! የነዚህ ሰዎች ጥፋት በደንብ ይግባህ! 📝 አቡ ዒምራን ዶክተር ጀይላን የዛኔ አላማውን ሲናገር እንዲህ ብሎ ነበር፦ "ወጣቱን እንዴት አድርገን ከጠሃ ኋላ ተከትሎ እንዲሰግድ እናድርገው" ➻ ይህ ነው አላማቸው ወጣቱ ጣሃን መከተል። ጣሃ ማለት ደግሞ የምታውቁት ሱፊይ አህባሽ ነው አህባሽ ደግሞ የቀብር አምላኪ ነው እውነታው ይሄው ነው። ሌላ ምንም ዬለውም እንዲህ እያደረጉ ነው ዲኑን የሚሸረሽሩት። ይህን የዶክተርን አላማ እቅድ ደሞ የሚያስፈፅምለት ኤልያስ አህመድ አለ የኤልያስን እቅድ ደሞ ኢብኑ ሙነወርና አጋሮቹ ያስፈፅሙለታል። ከዛ የጀይላን እቅድ ይሳካል ማለት ነው። ➧ ውድ ወጣቶች ሆይ አላህን ፍሩ ንቁባቸው አላማቸው ዲኑን መሸርሸር ህዝቡን ወደ ቀብር አምልኮ መጣራት እንጂ ሌላ ምንም አይደለም። @Jebrilsultan የኢልያስ አህመድና የመርከዙ ሰዎች፣ የሙሪዶቻቸዉ እና የሙመዪዖች ነገር በጣም ይገርማል!!! (በነገራችን ላይ የኢልያስ አህመድ ዛሬ ከነኮማንደር ጧሃ ጋር በጅማ መገኘት፣ ከነዚሁ አካላት ጋር በመጅሊስ ጉዳይ መቀማመጥና ስልጣን መካፈል ጋር ምንም ልዩነት የለዉም። በመጅሊሱ ጉዳይ “ለመስለሃ ብለን ነዉ መጅሊስ ዉስጥ የገባነዉ” ብሎ ሞኞቹን ለማሞኘትና በተወሰነ መልኩ  ይሆነዋል፣ ይህ የጅማ ስብስባቸዉ ግን ምንም ሊያስብል አይችልም። “ሸይጧን ምን አስመሰለብኝ” ብላችሁ አይኖቻችሁን መጠርጠሩ ይቀላችሁ ይሆናል እንጂ.... ክክክ) @Khedir_M_Abomsa