cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

DMU Fellowship

This is the Official Telegram Channel of Debremarkos University Evangelical Christian Students Fellowship (DMUECSF). ይህ የደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት (DMUECSF) ኦፊሴላዊ የቴሌግራም ቻናል ነው።

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
441
مشترکین
-124 ساعت
+67 روز
+2130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

#saturday_GF እንዴት ቆያችሁ ቅዱሳን እግዚአብሔር  ቢፈቅድ የፊታችን ቅዳሜ የሚኖረን የጋራ ህብረት ጊዜ በቃለ ህይወት ቤ/ክ የሚደረግ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።ተባረኩ!!! 📆 ቅዳሜ , ሰኔ 15 🕦 ከ 7:30 LT ⛪️ ቃለ ህይወት ቤተ ክርስትያን ማንም እንዳይቀር ላልሰሙ አየተናገራችሁ አንድ ላይ ኑ:: @DMUfello @DMUfello
نمایش همه...
1
ይሄ ባለፈው Family Day የተማርነው ትምህርት module ነው ተጠቀሙበት ተባረኩ:: @DMUfello @DMUfello
نمایش همه...
ታማኝ የመንግስቱ አገልጋዮች (1).pdf1.21 MB
🔥 7👍 4
#saturday_GF እንዴት ቆያችሁ ቅዱሳን እግዚአብሔር  ቢፈቅድ የፊታችን ቅዳሜ የሚኖረን የጋራ ህብረት ጊዜ በቃለ ህይወት ቤ/ክ የሚደረግ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። በዕለቱ የመሪዎች ምርጫ ስለሚኖረን እየፀለያችሁ አንድትቆዩ ለማሳሰብ እንወዳለን:: ተባረኩ!!! 📆 ቅዳሜ , ግንቦት 17 🕦 ከ 7:30 LT ⛪️ ቃለ ህይወት ቤተ ክርስትያን ማንም እንዳይቀር ላልሰሙ አየተናገራችሁ አንድ ላይ ኑ:: @DMUfello @DMUfello
نمایش همه...
👍 1 1
Photo unavailableShow in Telegram
#Hawassa #post_graduates 🎉 🥳 FELLOWSHIP IN HAWASSA 🥳🎉 ✨በጭራሽ አይቀርም✨ 📆 እሁድ, ሰኔ 2(June, 9) 🕦 ከ 8:00 LT ⛪️ ታቦር መካነ-ኢየሱስ ቤተክርስቲያን አድራሻ፦ በትሩፋት እና በአቶቴ መካከል ከ ከራዊ ሆቴል ጎን(አጠገብ) 📌ላልሰሙ እያሰማቹ አንድላይ እንድትመጡ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን። ተባረኩ🖐 #Hawassa #PostGraduates #DMUECSFPresents #FaithfulWitnessofTheKingdom #ታማኝየመንግስቱምስክሮች #SEE #WITNESS #ENDURE @DMUfello @DMUfello
نمایش همه...
👍 1 1
Photo unavailableShow in Telegram
#Addis_Ababa #Post_graduates                                  🎉 🥳 FELLOWSHIP IN ADDIS 🥳🎉  📆 እሁድ, ሰኔ 2(June, 9) 🕦 ከ 8:00 LT. ⛪️ ልደታ ሙሉ-ወንጌል ቤ/ክ አድራሻ: ከሜክሲኮ አደባባይ  ዲ አፍሪክ ሆቴል ፈት ለፈት ከቃልኪዳን ሆቴል አጠገብ ባለው መታጠፊያ ገባ ብሎ GOOGLE MAP: https://maps.app.goo.gl/tLAtriYPP629BqUPA ለበለጠ መረጃ :-                     0938985740                     📌ላልሰሙ እያሰማቹ አንድላይ እንድትመጡ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን።                          ተባረኩ🖐 #Addis_Ababa #PostGraduates #DMUECSFPresents #FaithfulWitnessofTheKingdom #ታማኝየመንግስቱምስክሮች #SEE #WITNESS #ENDURE @DMUfello @DMUfello
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
#Family_day_2016 በዕለቱ፦ 👉በጸሎትና በዝማሬ እግዚአብሔርን የምናመልክበት 👉ታማኝ መንግሥቱ አገልጋዮች በሚል መሪ ቃል የትንቢተ ኤርሚያስ መጽሐፍን እናያለን 👉በንዑስ ቡድኖቻችን (family) የጨዋታና የጋራ ጊዜ 👉የደም ልገሳ ፕሮግራም 👉አብሮ ማዕድ የመቋደስ ጊዜ 👉እንዲሁም በጋራ ፎቶ የምንነሳበት ጊዜ ይኖረናል።                       #መቅረት_አይቻልም 📆 ሰኔ1 እና 2 | 2016 ⏰ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:00 - 11:00 እሁድ ከሰዓት 8:00 - 11:00 🏛ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን               ታማኝ | የመንግሥቱ | አገልጋዮች               እንለያለን | እንመለሳለን | እንጠብቃለን @DMUfello @DMUfello
نمایش همه...
5
Photo unavailableShow in Telegram
#Family_day_2016 በዕለቱ፦ 👉በጸሎትና በዝማሬ እግዚአብሔርን የምናመልክበት 👉ታማኝ መንግሥቱ አገልጋዮች በሚል መሪ ቃል የትንቢተ ኤርሚያስን መጽሐፍን እናያለን 👉በንዑስ ቡድኖቻችን (family) የጨዋታና የጋራ ጊዜ 👉የደም ልገሳ ፕሮግራም 👉አብሮ ማዕድ የመቋደስ ጊዜ 👉እንዲሁም በጋራ ፎቶ የምንነሳበት ጊዜ ይኖረናል። #መቅረት_አይቻልም 📆ቅዳሜ ሰኔ1 2016 ⏰ከጠዋቱ 3:00 - 11:00 🏛ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን ታማኝ | የመንግሥቱ | አገልጋዮች እንለያለን | እንመለሳለን | እንጠብቃለን @dmufello @dmufello
نمایش همه...
6
Photo unavailableShow in Telegram
👍 6 1
#saturday_GF እንዴት ቆያችሁ ቅዱሳን እግዚአብሔር  ቢፈቅድ የፊታችን ቅዳሜ የሚኖረን የጋራ ህብረት ጊዜ በሙሉ ወንጌል ቤ/ክ የሚደረግ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን 📆 ቅዳሜ , ግንቦት 17 🕦 ከ 7:30 LT ⛪️ ሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስትያን ማንም እንዳይቀር ላልሰሙ አየተናገራችሁ አንድ ላይ ኑ:: @DMUfello @DMUfello
نمایش همه...
👍 3
#ዛሬ በወላይታ ሶዶ ምሩቃን ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ችለዋል ሶዶ እና አከባቢዋ የምትገኙ ምሩቃን አሁንም ወርሃዊ ፕሮግራም ላይ እንድትገኙና በሕብረት ወስጥ የሚገኘውን በረከት እንድትካፈሉ ጥሪያችን ነው።
نمایش همه...
🔥 4 3
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.