fa
Feedback
BOLE KALHIWOT SCHOOL G8 TELEGRAM

BOLE KALHIWOT SCHOOL G8 TELEGRAM

رفتن به کانال در Telegram
365
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
ውድ ተማሪዎች  ቅዳሜ ት/ቤት ስትመጡ ዩኒፎርም መልበስ እንዳትረሱ እናሳስባለን።

G 8 School List mam name.xlsx0.28 KB

ጥር 22 ቀን 2016 ዓ.ም ለቦሌ ቃለ ሕይወት ተማሪዎች በሙሉ፡ ከላይ የተጠቀሱት ፕሮግራሞች እንደተጠበቁ ሆኖ ዓርብ 24 ቀን 2016 ዓ.ም የፈተና መመለሻ ቀን የተባለው ወደ ሐሙስ ጥር 23 ቀን 2016 ዓ.ም መቀየሩን እናሳውቃለን፡፡ ት/ቤቱ

ጥር13 ቀን 2016 ዓ.ም ለቦሌ ቃለ ሕይወት ት/ቤት ወላጆች በሙሉ፡ ለተማሪ፡_________________________________ወላጅ የት/ቤት የ2ኛ ተርም ክፍያ መክፈያ ጊዜ ከጥቅምት 20 እስከ ህዳር 25 ቀን 2016 ዓ.ም መሆኑ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም ከፋይናንስ ክፍል የመክፍያ ጊዜ 1 ወር ከ15 ቀን ማለፉን አሳውቀውናል፤ ስለዚህ እስከ ጥር 16 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ብቻ ክፍያዎን እንዲያጠናቅቁ እያሳወቅን፤ ክፍያ ያላጠናቀቀ ተማሪ በማጠቃለያ ፈተና ላይ የማይቀመጡ መሆኑን እያሳወቅን፤ ክፍያዎን አጠናቀው ከሆነ ግን የፋይናንስ ክፍሉን እንዲያነጋግሩ በአደራ ጭምር እናሳስባለን፡፡ ት/ቤቱ

Repost from N/a
የቦሌ ቃለሕይወት ት/ቤት የ6ኛ፣ 8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የሚመጡት ረቡእ ሲሆን የተቀሩት ክፍሎች ግን ነገ ማክሰኞ ትምህርታቸውን የሚቀጥሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

Grade8.pdf3.67 KB

ታህሳስ 19 ቀን 2016 ዓ.ም ለቦሌ ቃለ ሕይወት ት/ቤት ወላጆች በሙሉ፡ የት/ቤት የ2ኛ ተርም ክፍያ መክፈያ ጊዜ ከጥቅምት 20 እስከ ህዳር 25 ቀን 2016 ዓ.ም መሆኑ ይታወቃል፡፡ ከታህሳስ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በኋላ ክፍያ ያላጠናቀቀ ተማሪ በት/ቤቱ የማይስተናገድ ስለሆነ ከወዲሁ ክፍያዎን እንዲያጠናቅቁ እያሳወቅን፤ ክፍያዎን አጠናቀው ከሆነ ግን የፋይናንስ ክፍሉን እንዲያነጋግሩ እናሳስባለን፡፡ ት/ቤቱ

Citizen Unit Two.pptx9.58 KB

Citizn pre.pptx1.05 KB

ውድ የቦሌ ቃለ ህይወት የ8ኛ ክፍል ተማሪ ወላጆች:- ነገ ቅዳሜ ታህሳስ 6 ቀን 2015 የማጠናከሪያ ትምህርት ስለሚሰጥ ተማሪዎች በተለመደው ስዓት ት/ቤት እንድገኙ እናውቃለን ። ትምህርት 6:30 ያበቃል። ት/ቤቱ