fa
Feedback
GLOW STAR KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

GLOW STAR KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

رفتن به کانال در Telegram

Always strive for Excellence❤!!

نمایش بیشتر
1 617
مشترکین
-224 ساعت
-17 روز
+6630 روز
آرشیو پست ها
✨የ2018 ዓ ም የግሎው ት/ቤት የተማሪዎች የጨዋታና የሰልፍ ፕሮግራም👫

‎ ‎ ‎ ‎ ‎ ‎ ‎ለተማሪዎች ‎ ‎ለተማሪ ወላጆች / አሳዳጊዎች ‎ ‎እንኳን ለደመራ/ ለመስቀል በዓል አደረሳችሁ!! ‎ ‎መልካም በዓል ✝ ‎ ‎ ግሎው ት/ቤት

‎ሰላም ‎👉ነገ በ16/1/2018 ዓም የመንግስትም ሆነ የግል ትምህርት አለመኖሩን ትምህረት ቢሮ አሳውቋል ።

ቀን፡-13/01/2018 ዓ.ም         ማስታወቂያ ለግሎው ት/ ቤት ተማሪ ወላጆች በሙሉ ለሁለተኛ ዙር የመፅሀፍ ክፍያ እየመዘገብን መሆኑ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም ያልከፈላችሁ ወላጆች ካላችሁ ነገ መስከረም 14/2018 ዓ.ም የመጨረሻ ቀን መሆኑን አውቃችሁ እድሉን እንድትጠቀሙ እና ለልጆቻችን መማሪያ መፅሀፍት እንድናመጣላቸው በትህትና እናሳውቃለን፡፡  ማሳሰቢያ፡-- ይህ ሁለተኛ ዙር በመሆኑ ለሶስተኛ ዙር እድል እንደማይኖር በጥብቅ እናሳስባለን፡፡                                                                                      ት/ቤቱ

እንደምን አመሹ! ‎ ‎ከቅድመ አንደኛ ደረጃ - 8ኛ ክፍል ላላችሁ ተማሪዎች ‎======================= ‎ ‎👉ከሰኞ(12/01/2018) ጀምሮ ት/ት ሙሉ ቀን በመሆኑ ‎ ቁርስ ፣ምሳና ንፁ የመጠጥ ውሃ ( 9: 15) ‎ ዩኒፎርም ሙሉውን መልበስ ‎ ፀጉር ማሳጠር ‎ በአጠቃላይ ለመማር ማስተማር ዝግጁ ሆኖ መገኘት አንዱ ጥሩ የስነ ምግባር መለኪያ ነው። ‎ ‎ ‎ ግሎው ት/ቤት

እንደምን አመሹ! ‎ ‎ከቅድመ ደረጃ - 8ኛ ክፍል ላላችሁ ተማሪዎች ‎======================= ‎ ‎👉ከሰኞ(12/01/2018) ጀምሮ ት/ት ሙሉ ቀን በመሆኑ ‎ ቁርስ ፣ምሳና ንፁ የመጠጥ ውሃ ( 9: 15) ‎ ዩኒፎርም ሙሉውን መልበስ ‎ ፀጉር ማሳጠር ‎ በአጠቃላይ ለመማር ማስተማር ዝግጁ ሆኖ መገኘት አንዱ ጥሩ የስነ ምግባር መለኪያ ነው። ‎ ‎ ‎ ግሎው ት/ቤት

Welcome to GLOW School! The Beginning school for 2018/2025 G. C.

🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ውድ የግሎው  ተማሪዎች እና ቤተሰቦች እንኳን ለ2018  ዓ.ም አዲስ ዓመት አደረሳችሁ‼️                     ዘመኑ የሰላም ፣ ፍቅር እንዲሁም የብልፅግና እንዲሆንላችሁ እየተመኘን   በቅድሚያ የልጆቻችሁ ደህንነታቸው ተጠብቆ  በጥበብ፣ በእውቀት፣ የፈጠራ ክህሎትና በቴክኖሎጂ መብቃት፣በአካዳሚክ ውጤትና ስነምግባር መላቅ፣ እንድንዘራባቸው፣ተኮትኩተው እንዲያድጉ እና ብቁ እንዲሆኑ ትክክኛ ምርጫችሁ አድርጋችሁ ❤️ግሎው ❤️ ት/ቤትን ስለመረጣችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ልንላችሁ እንወዳለን፡፡ የ2018 ዓ.ም ትምህርት አጀማመር በተመለከተ የሚከተሉትን ጠቃሚ መረጃዎች እንድትገብሩ እንጠይቃለን፤ 1.  የ2018 ዓ.ም ትምህርት የሚጀምረው ሪቡዕ  መስከረም 07/2018 ዓ.ም ይሆናል፡፡ 2.  ከምስከረም 07- 09/2018 ዓ.ም ትምህርት ለግማሽ  ቀን (እስከ 6፡00) ብቻ ይሰጣል፡፡ 3.  መስከረም 05/2018 ዓ.ም  ተማሪዎች ከወላጅ ጋር በመምጣት ከተመደቡበት ከቤተ ክፍል መምህራን ጋር ትውውቅ ያደርጋሉ፡፡ 4.  ከነርሰሪ እስከ KG -3 ክፍል ላሉ ተማሪዎች የትምህርት ፅህፍት መሳሪያ የምንቀበለው  መስከረም 07 እስከ 09/2018 ዓ.ም ነው፡፡ ተማሪዎች ይዘዋቸው የሚመጡ ማንኛውን ቦርሳ ፣ ምሳ እቃ እና የትምህርት ቁሳቁሶች  ላይ ስማቸውን  እንዲፃፍበት እናሳስባለን፡፡ 5.  የተማሪ መታወቂያ ያልወሰዳችሁ የተማሪ ወላጆች አርብ 09/2018 ዓ.ም ጠዋት እንድትወሰዱ እያሳሰብን መታወቂያ ያልያዘ ወላጅ ለተማሪዎች ጥንቃቄ ሲባል ከሰኞ12/01/2018ዓ.ም ጀምሮ ወደ ትምህርት ቤት መግባት እንደማይቻል ከወዲሁ እንዲታወቅ፡፡ 6.  ሰርቪስ ለመጠቀም የምትፈልጉ ከዚህ በፊት ሲፈጠሩ የነበሩ ችግሮችን ለመቅረፍ ሲባል ተቋማችን  ከትራንስፖርት በለቤት ጋር ለመስራት  ስምምነት ስላደረግን በቀጣይ ቀናት  ዝርዝር መረጃዎችን የምናሳውቃችሁ ይሆናል፡፡ ማሳሰቢያ ፡-👇👇👇👇👇👇 ቀጣይ ከትምህርት አጀማመር  እና ሌሎች ጉዳዮች ጋር የተያያዙ መረጃዎችን ስለምንለቅ መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችንን በንቃት እንድትከታተሉ እናሳስባለን ፡፡ በ0911699333 በመደወል ተጨማሪ መረጃዎች ማግኘት ይችላሉ፡፡ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻