GLOW STAR KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.
رفتن به کانال در Telegram
1 615
مشترکین
-224 ساعت
-67 روز
+6430 روز
آرشیو پست ها
የ6ኛና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳ ይፋ ሆናል፡፡
(ግንቦት 4/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳን ይፋ ያደረገ ሲሆን በዚህ መሰረትም የ6ኛ ክፍል ሰኔ 10 ፣11 እና 12/2017 ዓ.ም ዓ.ም እንዲሁም የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ሰኔ 3 እና 4/2017 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል፡፡
ከተማ አቀፍ ፈተናዉን ከ739 ትምህርት ቤቶች 80333 የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች በ192 የመፈተኛ ጣቢያዎች እንዲሁም ከ661 ትምህርት ቤቶች 71985 ተማሪዎች በ194 የመፈተኛ ጣቢያዎች የሚወስድ ይሆናል፡፡
ቀን ፡ 26/08/2017 ዓ.ም
ውድ ወላጆች
ነገ ሰኞ፣ ሚያዝያ 27 ቀን 2017 ዓ.ም የአርበኞች ቀን መታሰቢያ በዓልን በማስመልከት ትምህርት ቤቱ ለተማሪዎች ዝግ መሆኑን እንገልፃለን።
ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 28 ቀን 2017 ዓ.ም መደበኛ ትምህርት የሚቀጥል ይሆናል።
🙏🙏ግሎው ት/ቤት🙏🙏
