es
Feedback
GLOW STAR KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

GLOW STAR KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

Ir al canal en Telegram

Always strive for Excellence❤!!

Mostrar más
1 615
Suscriptores
-224 horas
-67 días
+6430 días
Archivo de publicaciones
የ6ኛና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳ ይፋ ሆናል፡፡ (ግንቦት 4/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳን ይፋ ያደረገ ሲሆን በዚህ መሰረትም የ6ኛ ክፍል ሰኔ 10 ፣11 እና 12/2017 ዓ.ም ዓ.ም እንዲሁም የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ሰኔ 3 እና 4/2017 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል፡፡   ከተማ አቀፍ ፈተናዉን ከ739 ትምህርት ቤቶች 80333 የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች በ192 የመፈተኛ ጣቢያዎች እንዲሁም ከ661 ትምህርት ቤቶች 71985 ተማሪዎች በ194 የመፈተኛ ጣቢያዎች የሚወስድ ይሆናል፡፡

ቀን ፡ 26/08/2017 ዓ.ም ውድ ወላጆች ነገ ሰኞ፣ ሚያዝያ 27 ቀን 2017 ዓ.ም የአርበኞች ቀን መታሰቢያ በዓልን በማስመልከት ትምህርት ቤቱ ለተማሪዎች ዝግ መሆኑን እንገልፃለን። ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 28 ቀን 2017 ዓ.ም መደበኛ ትምህርት የሚቀጥል ይሆናል። 🙏🙏ግሎው  ት/ቤት🙏🙏