GLOW KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.
رفتن به کانال در Telegram
1 423
مشترکین
-124 ساعت
+77 روز
-630 روز
آرشیو پست ها
Summer Camp is not teaching also planting new trees!
ቀን :11/11/2016ዓ.ም
ለዉድ ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች:-
ለ2017ዓ.ም የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ሊጠናቀቅ የቀሩት ቀናት አንድ ሳምንት ብቻ ነው።
👉👉በጊዜዉ ባልተመዘገቡ ተማሪዎች ቦታ ከሌሎች ትምህርት ቤቶች በመጠባበቅ ላይ ያሉ ተማሪዎችን ለመመዝገብ ስለምንገደድ በወቅቱ ተማሪዎችን በማስመዝገብ ሊፈጠር ከሚችለው ችግር እንድትድኑ አጥብቀን እንመክራለን ።
ት/ቤቱ
ለግሎዉ ት/ት ቤታችን ወላጆች በሙሉ
ሐምሌ 06/2016 ዓ.ም
➡️ የነባር ተማሪዎች ምዘገባ ሰኞ ሐምሌ 02/2016 ዓ.ም ተጀምሯል።
➡️ የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ሊጠናቀቅ የቀሩት 9 ( ዘጠኝ) ቀናት ብቻ ናቸው፡፡ ሐምሌ 15/2026 ዓ.ም ይጠናቀቃል !!
➡️ ያሉን ቦታዎች ውስን መሆኑን ስለምታውቁ ወላጆች በፍጥነት ልጆቻችሁን እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን።
ግሎው ት/ቤት
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
