fa
Feedback
GLOW KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

GLOW KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

رفتن به کانال در Telegram

Always strive for Excellence❤!!

نمایش بیشتر
1 422
مشترکین
-124 ساعت
+77 روز
-630 روز
آرشیو پست ها
🌟  በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ወተመህ/ተወማ መልሶ ለማደራጀት የተዘጋጀ ማስፈጸሚያ እቅድ መሰረት የዛሬው  ቀን 04/ 05/2017ዓ.ም የተደረገ የወላጅ ወይም ወተመህ ምርጫ በግሎው ት/ቤት  በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።👏

🌟በግሎው ት/ቤት የተደረገ የወላጅ ወይም ወ.መ.ህ ምርጫ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።👏

#ጌታችን_ገናና_አምላክ ሆኖ ሳለ በቤቴልሔም በበረት እንደተወለደ ስናስብ "መልካም ነገር አይወጣባትም ተብላ ተስፋ በተቆረጠባት #በናዝሬት_ከተማ እንዳደገም ስንመለከት እርሱ፦ #የሰዎችን ድካም እንደተጋራ #ተስፋ ለቆረጡ ኃጢአተኞች ተስፋ ሊሰጥ እንደመጣ #የተናቁትን ሊያከብር  እንደወደደ #የወደቁትን ሊያነሣ እንደተገለጠ። እናስተውላለን። ስለዚህም በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ሆነን ወደ እርሱ ብንመጣ ከድካማችን ሊያሳርፈን #ኃጢአታችንንም ይቅር ሊለን የታመነ ነው። በሕያው ቃሉ እንዲህ ብሎ ተናግሯልና “እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።”  ማቴ 11፥28     #_መልካም_በዓል ይሁንላችሁ 🙏

የ2017 ዓ.ም የ1ኛ መንፈቅ ዓመት ሞዴል ፈተና መረጃ ለ6 እና 8ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች 1️⃣ የ6ኛ ክፍል በተመለከተ በፈተና የሚካተቱ የት/ት አይነቶች:- 👉አማርኛ 👉እንግሊዘኛ 👉ሒሳብ 👉አካ/ሳይንስ  እና 👉ግብረ ገብ  ሲሆኑ  ✍️ የ1ኛ መንፈቅ ዓመት ሞዴል ፈተና የሚዘጋጀው ከ6ኛ ክፋል first semester (5ኛ ክፍልን first semester  ይጨምራል) ✅ የ1ኛ መንፈቅ ዓመት ሞዴል ፈተና የሚዘጋጀው ከ8ኛ ክፍል  first semester   (ከ7ኛ ክፋልን first semester ይጨምራል) በፈተና የሚካተቱ የት/ት አይነቶች:- 👉አማርኛ 👉እንግሊዘኛ 👉ሒሳብ 👉ሶሻል ሳይንስ 👉አጠ/ሳይንስ 👉የዜግነት ት/ት 👉በመሆኑም የፈተና ወቅት እየተቃረበ በመሆኑ ተማሪዎች በዚህ መረጃ መሰረት በአግባቡ ማጥናት ይጠበቅባቸዋል:: 👉ሁሉም ሞዴል ፈተናዎች  ከጥር 7--9  ይሰጣሉ ። በዚህ መረጃ መሠረት ሁሉም  የመንግስትና የግል ት/ቤቶች ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።

የግሎው ኬጂ የረር ቅርንጫፍ የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ።ይቅርታ በግዜው ባለመልቀቃችን👏