fa
Feedback
Ethio Hospitality Vacany

Ethio Hospitality Vacany

رفتن به کانال در Telegram

This is hotel vacancy

نمایش بیشتر
863
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-87 روز
-3830 روز
آرشیو پست ها
Tote bag Be kefay price 650 fixed Free delivery Contact @winti_na 0993800534
Tote bag Be kefay price 650 fixed Free delivery Contact @winti_na 0993800534

Original Tote bag Price 500 fixed Free delivery Contact @winti_na 0993800534
Original Tote bag Price 500 fixed Free delivery Contact @winti_na 0993800534

1.38 KB

ቱርክ ላይ መሬት መንቀጥቀጥ ሲነሳ ሀዘን የተሰማህ የሀገሬ መንግስት ሆይ ዛሬ #ቦረና ላይ ሰው እና እንሰሳት በረሀብ እና በድርቅ እያለቀ መሆኑን አልሰማህም እንዴ... ይሄኔ የሞቱት በጥይት ቢሆን ኖሮ ዘሬ ተነካ ብላቹ ትነሱ ነበር። ለቦረና ድምፅ እንሁን እንድረስላቸው 🙏🙏

8ኛ ክፍል እያለው "ጡትሽን አሳይኝ" ስላት ለአስተማሪ ተናግራ ያስቀጠቀጠችኝ ልጅ ዛሬ ሆስፒታል ውስጥ ልጇን ጡት እያጠባች አገኘዋት፡፡ #ምንም_ብትዘገይ ሁል ጊዜ ፍርድ ለተጎጂዎች ናት !!

ያለ ምክንያት የሚወድህን አምላክ እያሰብክ ያለ ምክንያት የሚጠሉህን ሰዎች እርሳቸው !! እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏 ምግብ ብቻ ሳይሆን ተንኮል ምቀኝነትና ክፋትንም አብረን እንፁም !

ትዳር ማለት Work Shop ነው ባል Work ያረጋል ሚስት ደሞ Shop ታደርጋለች 😁😁

አጭር ሴት ማግባትክ ሚጠቅምክ ስልክህን ሳትቆልፍ ቁምሳጥኑ ላይ ማስቀመጥ ትችላለህ

ሎጋ ናት ብሎ ቀርቧት፣ ለጋ ናት ብሎ ራቃት

#ራስሽን አሞሽ ፓናዶል ገዝተሽ መዋጥ እየቻልሽ... ገንዘቡን ካርድ ገዝተሽበት "ይማርሽ!" ለሚል comment 60 ሰው tag አድርገሽ "ራሴን አሞኛል" ብለሽ ፌስቡክ ላይ ትፖስቺያለሽ🤔🤔 #ለማንኛውም_ይማርሽ 🤣🤣

ትላንት Valentine's day ያከበራችሁ እህቶቼ የዛሬ አመት የእናቶች ቀንን ፏ ባለ መልኩ እንደምታከብሩት ተስፋ አለን ? ወንድሜ ኮን*ም መጠቀም አትወድም? ግን Valentine's day አክብረሀል ? በል መልካም የአባቶች ቀን ። እኔ ግን ወደፊት ሳድግ ትልቅ ልጅ ስሆን የፍቅረኛሞች ቀን ምናምን እያልኩ አልጃጃልም 😜😂

አህያ ሲጠግብ የሚመክረዉ ሲያጣ ጅብ ሰፈር ይሄዳል አረቄ ሊጠጣ🚶

እምብርቷን ገልጣ ፎቶ ፖስታ "ልባም ሴትን ማን ያገኛታል" የሚል የባይብል ጥቅስ ለጥፋለች.... #ያንቺስ_የሌለ_ነው_አለ_ዘፋኙ 😜🤣😆

ሲያቀብጠኝ በጠዋቱ ቁርጥ ያለ ሚጥሚጣ በልቼ ሆድ ቁርጠት ሊገለኝ ነው በነገራችን ላይ ቁርጡ የቲማቲም🍅 ነው😜🤣

እሁድና ቀጭን ሴት አንድ ናቸው ገንዘብ ከሌለህ አትችላቸውም🤣😆

በቻት ያወራነዉን ሁላ ስክሪንሻት እያደረገች ለጓደኞቿ ስለምትልክ፤ ከሷ ጋር ማውራት ስጀምር... "#ሃይ_ጓዶች_እንዴት_ከረማችሁ?" ብዬ ነው😂

97%: የሀበሻ ቺክ ስለ ራስሽ ንገሪኝ ስትላት... የዋህና ተጫዋች ነኝ ሰው ቶሎ አምናለሁ ፕሊስ አንተም እንዳትጎዳኝ 😘😍

በቃ ዉዴ ምንም ባይኖረንም እንጋባና #YouTube እንከፍታለን😝😁😄

አትስጡኝ ምርጫ እኔ አለኝ መንገድ አንዱን አልጠላም አንዱን ለመውደድ