863
订阅者
无数据24 小时
-87 天
-3830 天
帖子存档
Tote bag
Be kefay price 650 fixed
Free delivery
Contact @winti_na
0993800534
Original Tote bag
Price 500 fixed
Free delivery
Contact @winti_na
0993800534
ቱርክ ላይ መሬት መንቀጥቀጥ ሲነሳ ሀዘን የተሰማህ የሀገሬ መንግስት ሆይ ዛሬ #ቦረና ላይ ሰው እና እንሰሳት በረሀብ እና በድርቅ እያለቀ መሆኑን አልሰማህም እንዴ...
ይሄኔ የሞቱት በጥይት ቢሆን ኖሮ ዘሬ ተነካ ብላቹ ትነሱ ነበር። ለቦረና ድምፅ እንሁን እንድረስላቸው 🙏🙏
8ኛ ክፍል እያለው "ጡትሽን አሳይኝ" ስላት ለአስተማሪ ተናግራ ያስቀጠቀጠችኝ ልጅ ዛሬ ሆስፒታል ውስጥ ልጇን ጡት እያጠባች አገኘዋት፡፡
#ምንም_ብትዘገይ ሁል ጊዜ ፍርድ ለተጎጂዎች ናት !!
ያለ ምክንያት የሚወድህን አምላክ እያሰብክ ያለ ምክንያት የሚጠሉህን ሰዎች እርሳቸው !!
እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏
ምግብ ብቻ ሳይሆን ተንኮል ምቀኝነትና ክፋትንም አብረን እንፁም !
#ራስሽን አሞሽ ፓናዶል ገዝተሽ መዋጥ እየቻልሽ... ገንዘቡን ካርድ ገዝተሽበት "ይማርሽ!" ለሚል comment 60 ሰው tag አድርገሽ "ራሴን አሞኛል" ብለሽ ፌስቡክ ላይ ትፖስቺያለሽ🤔🤔
#ለማንኛውም_ይማርሽ 🤣🤣
ትላንት Valentine's day ያከበራችሁ እህቶቼ የዛሬ አመት የእናቶች ቀንን ፏ ባለ መልኩ እንደምታከብሩት ተስፋ አለን ?
ወንድሜ ኮን*ም መጠቀም አትወድም? ግን Valentine's day አክብረሀል ? በል መልካም የአባቶች ቀን ።
እኔ ግን ወደፊት ሳድግ ትልቅ ልጅ ስሆን የፍቅረኛሞች ቀን ምናምን እያልኩ አልጃጃልም 😜😂
እምብርቷን ገልጣ ፎቶ ፖስታ "ልባም ሴትን ማን ያገኛታል" የሚል የባይብል ጥቅስ ለጥፋለች....
#ያንቺስ_የሌለ_ነው_አለ_ዘፋኙ 😜🤣😆
በቻት ያወራነዉን ሁላ ስክሪንሻት እያደረገች ለጓደኞቿ ስለምትልክ፤ ከሷ ጋር ማውራት ስጀምር...
"#ሃይ_ጓዶች_እንዴት_ከረማችሁ?" ብዬ ነው😂
97%: የሀበሻ ቺክ ስለ ራስሽ ንገሪኝ ስትላት...
የዋህና ተጫዋች ነኝ ሰው ቶሎ አምናለሁ ፕሊስ አንተም እንዳትጎዳኝ 😘😍
