የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
رفتن به کانال در Telegram
2 792
مشترکین
+124 ساعت
+87 روز
+2030 روز
آرشیو پست ها
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ።
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
+9
የሰንበት ት/ቤታችን ዓመታዊ የአንድነት ጉዞ ወደ ኢቲሳ ደብረ ጽላልሽ አቡነ ተክለሃይማኖት ገዳም በመጓዝ ከቦታው ቃልኪዳን በረከት ተቀብለን ተመልሰናል።
ይህ ስፍራ ከ99 በላይ ቅዱሳን ጻድቃን አባቶችና እናቶችን ያፈራ የቅዱሳን መፍለቂያ ቦታ ሲሆን፤ በቦታው የጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት እናት እና አባት የቅድስት እግዚሐረያ እና የቅዱስ ጸጋዘአብ እንዲሁም የሌሎች ቅዱሳን የከበረ አጽማቸው ያረፈበት ክቡር ስፍራ ነው።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ።
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
እንኳን ለሰንበት ት/ቤታችን ዓመታዊ ጉዞ በሠላም አደረሰን!
"ወደ እግዚአብሔር ቤት በገባህ ጊዜ እግርህን ጠብቅ፤..." መጽ. መክ 5፥1
የተከበራችሁ የፍኖተ ብርሃን ልጆች ወደ ጉዞ ስንመጣ ከእኛ የሚጠበቁ ዋና ዋና ተግባራት የሚከተሉት ይሆናሉ።
1. ስርዓተ ቤተክርስቲያን የጠበቀ አለባበስ
ወንዶችም ነጠላ ለብሳችሁ እንድትገኙ።
2. ለመንገድ የሚመች ጫማ ማድረግ
3. ለገዳሙ መባ የሚሆኑ ነገሮችን መያዝ
4. ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ
5. የመነሻ ቦታ በታችኛው በር ጉሊቱ አካባቢ ስለሆነ ከ1:00 ጀምሮ የተገኘ መኪናውን እየሞላን ስለምንልክ፤ ቀድሞ የመጣ ወደ ኢቲሳ ገዳም በጊዜ የመድረስና የጸበልና ሌሎች አገልግሎቶችን በቂ ጊዜ አግኝታችሁ ማከናወን ስለምትችሉ በጊዜ መገኘት ይመከራል።
6. አስተባባሪዎች ለሚሰጡት መመሪያ ተገዢ መሆን።
" ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሄድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።" መዝ 122፥1
የ2018 ዓ.ም ጉዞ ኮሚቴ
የሐመረ ብርሃን "የምድርጌጥ" ታላቅ አውደ ርዕይ የመግቢያ ትኬት ለሰንበት ት/ቤት ተማሪዎች ከማሕበሩ በተሰጠን እድል ከ20% -40% ቅናሽ ተደርጎበት በሰንበት ት/ቤታቸው ልማት ሱቅ እየተሸጠ ይገኛል። ለማዘዝ በእነዚህ ስልኮች መደወል ይችላሉ።
0909 88 77 44
0911 09 15 98
0919 90 88 89
✨ሰላም እንዴት አመሻችሁ✨
ለፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት አባላት በሙሉውድ የሰ/ት/ቤታችን አባላት በሙሉ እንኳን ለ2018 ዓ.ም የሰንበት ት/ቤታችን ዓመታዊ ጉዞ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ እያልን እንደ እግዚአብሔር አምላክ መልካም ፈቃድ ነገ ቅዳሜ ሕፃናት ክፍል እንዲሁም ከነገ ወዲያ ማዕከላውያን፣ ወጣትና ባለትዳር ክፍል ለምናከናውነው ዓመታዊ ጉዞ ከሥር የምናስቀምጣቸውን ማስታወሻዎች በጽሞና ታነቡ እንዲሁም በአግባቡ ትፈጽሙ ዘንድ ከወዲሁ አደራ እንላለን።
1.በቅድሚያ በማስታወቂያዎች የሕፃናትና የማዕከላውያን ክፍል ጉዞ አንድ ቦታ እንደሚሆን ሲነገረን ቢሆንም በተለያዩ ምክንያቶች የሁለቱን ክፍል የጉዞ መርሐግብር አንድ ላይ ማድረግ ባለመቻሉ ነገ የሚሆነው የጉዞ መርሐግብር የሕፃናት ክፍል ብቻ ይሆናል ስለሆነም የማዕከላውያን፣ የወጣትና የባለትዳር ክፍል አባላት ደግሞ እሑድ አንድ ላይ ይሆናል ስለዚህ የነገ የቅዳሜው ጉዞ ሕፃናትን ብቻ ያማከለ መሆኑን እንገልፃለን። 2.ለሁለቱም ቀናት የጉዞ መርሐግብር መነሻ ሰዓት ጠዋት 1፡00 ሰዓት ሲሆን ጎላ በታችኛው በር ጉሊት ጋር ይሆናል። 3.ወንድሞችም እኅቶችም ሥርዓተ ቤተክርስቲያናዊ አለባበስ ለብሰን መምጣት ሲኖርብን ወንድሞች ነጠላ ይዛችሁ መምጣት የግድ ይሆናል። 4.የማዕከላውያን ለወጣትና ለባለትዳር ክፍል አባላት ካለው ሁኔታ አንፃር ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ እንዳትረሱ።
እግዚአብሔር ማኅበራችንን ይባርክ!ጉዞ ኮሚቴ 🔸ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 🔸የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 🔸የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 🔸የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc 🔸የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com
+1
📢 ማሳሰቢያ
ለወጣት/ጎልማሳና ለባለትዳር አባላት - 5 ቀን ብቻ ቀረው! ለሕጻናትና ለማዕከላውያን - 4 ቀን ብቻ ቀረው!ውድ አባላቶቻችን፣ ለጉዞው የቀረው ጊዜ በጣም አጭር በመሆኑ ሁላችሁም የጉዞ ቲኬት በተጠቀሱት አማራጮች እንድትከፍሉ በአክብሮት እናሳስባለን። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ። የቴሌግራም ቻናል https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የሐዘን መግለጫ
የሰንበት ት/ቤታችን አባል የሆነችው የወ/ሮ ዮዲት በላቸው (የወንድማችን ኢ/ር ቀኒሞስ ተስፋዬ ባለቤት) ወላጅ እናት አርፈው ስርዓተ ቀብራቸው ዛሬ በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል። በሰንበት ት/ቤታችን ስም ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን እየተመኘን፤ የእናታችንን ነፍስ በቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን እንላለን። የመኖሪያ አድራሻቸው ሳርቤት ቫቲካን ኢንባሲ አካባቢ ነው።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
+1
📢 ማሳሰቢያ
ለወጣት/ጎልማሳና ለባለትዳር አባላት - 6 ቀን ብቻ ቀርቷል! ለሕጻናትና ለማዕከላውያን - 5 ቀን ብቻ ቀርቷል!ውድ አባላቶቻችን፣ ለጉዞው የቀረው ጊዜ በጣም አጭር በመሆኑ ሁላችሁም የጉዞ ቲኬት በተጠቀሱት አማራጮች እንድትከፍሉ በአክብሮት እናሳስባለን። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ። የቴሌግራም ቻናል https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
እንኳን ለኢትጵያዊው ጻድቅ፣ ለሐዲስ ሐዋርያ፣ ለብርሃነ ዓለም ለአባታችን ለጻድቁ አቡነ #ተክለሃይማኖት በዓለ እረፍት በሰላም አደረሰን!
"ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል።" ማቴ 10፥41
+3
የፍኖተ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት በጎ አድራጎት ክፍል በየዓመቱ እንደሚያደርገው ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው የሰንበት ት/ቤታችን አባላትና አቅመ ደካማ ወላጆችን ለማገዝ የትምህርት መርጃ ቁሳቁስ በማሰባሰብ ላይ ይገኛል። ዘንድሮም አቅም በፈቀደ መጠን በመደጋገፍ ክርስቲያናዊ ግዴታችንን እና ማኅበራዊ ኃላፊነታችንን በጋራ እንድንወጣ በአምላከ ቅዱስ ሚካኤል ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
+1
📢 ማሳሰቢያ
ውድ አባላቶቻችን ፤ ለጉዞው የቀረን ጊዜ በጣም አጭር በመሆኑ ሁላችሁም የጉዞ ቲኬት በተጠቀሱት አማራጮች እንድትከፍሉ ስንል በአክብሮት እናሳስባለን።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ።
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
"የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ''
ልጆቻችንን እንዴት እያሳደግናቸው ነው?ቤተክርስቲያንን እና ሀገራችንን እንዴት እንረዳለን?✨መልስ የሚያገኙበት መርሐግብር!❤️
ለልጆቻችንም ሆነ ወላጆች ጠቃሚ የሆነ የመማሪያ፣ የመተዋወቂያ እና የመንፈሳዊ ሕብረት ጊዜ ❤️
🇪🇹 ሀገራቸውን እና ታሪኳን በተግባር እንዲያውቁ፣
⛪ ቤተክርስቲያናችንን፣ ቅርሶቿንና መንፈሳዊ ታሪኳን እንዲረዱ፣
📚 ከመጽሐፍ በላይ በማየትና በመስማት እንዲማሩ፣
🤝 ከወላጆቻቸውና ከጓደኞቻቸው ጋር የተሻለ ሕብረት እንዲፈጥሩ፣
🌱 ለሀገራቸውና ለቤተክርስቲያናቸው ያላቸውን ፍቅር እንዲያዳብሩ ያግዛቸዋል።
👨👩👧ወላጆችም ከልጆቻቸው ጋር ጊዜ በማሳለፍ፣ እምነትን፣ ታሪክን፣ ባህልንና አገራዊ እሴቶችን አብረው ለማስተማር ዕድል ያገኛሉ። ❤️🇪🇹
የመግቢያ ትኬቱን በሰንበት ት/ቤታችን ልማት ሱቅ ያገኙታል።
ለበለጠ መረጃ
0909 88 77 44
0931 14 44 44
0911 09 15 98
ማሳሰቢያ ለፍኖተ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት አባላት
የዓመታዊ የአንድነት ጉዞ የቀረን ጊዜ አጭር በመሆኑ ከወዱሁ በመክፈል ለዝግጅቱ አስተዋጽኦ እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን።
በተጨማሪም ለጉዞ ያለን ጊዜ አጭር በመሆኑ የገንዘብ አሰባሰቡን በሥራ አመራር አባልና በኮሚቴው ሰብሳቢ በሆነው በወንድማችን በረከት ፍቅሩ እንዲንቀሳቀስ በሥራ አመራር ተወስኖ የተከናወነ በመሆኑ ለጉዞው ዓላማ ብቻ የተጠየቀውን ክፍያና ድጋፍ በወንድማችን አካውንት እንድታስገቡ እያሳሰብን፤ ይህንን አካሄድ የተከተልነው ካለው የጊዜ ማጠር ብቻ መሆኑን እንድትረዱና በቀጣይ አካሄዳችንን አስተካክለን የምነጠይቅ መሆኑን ከይቅርታ ጋር እናሳስባለን።
የሥራ አመራር ጽ/ቤት
"የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ''
ልጆቻችንን እንዴት እያሳደግናቸው ነው?ቤተክርስቲያንን እና ሀገራችንን እንዴት እንረዳለን?✨መልስ የሚያገኙበት መርሐግብር!❤️
ለልጆቻችንም ሆነ ወላጆች ጠቃሚ የሆነ የመማሪያ፣ የመተዋወቂያ እና የመንፈሳዊ ሕብረት ጊዜ ❤️
🇪🇹 ሀገራቸውን እና ታሪኳን በተግባር እንዲያውቁ፣
⛪ ቤተክርስቲያናችንን፣ ቅርሶቿንና መንፈሳዊ ታሪኳን እንዲረዱ፣
📚 ከመጽሐፍ በላይ በማየትና በመስማት እንዲማሩ፣
🤝 ከወላጆቻቸውና ከጓደኞቻቸው ጋር የተሻለ ሕብረት እንዲፈጥሩ፣
🌱 ለሀገራቸውና ለቤተክርስቲያናቸው ያላቸውን ፍቅር እንዲያዳብሩ ያግዛቸዋል።
👨👩👧ወላጆችም ከልጆቻቸው ጋር ጊዜ በማሳለፍ፣ እምነትን፣ ታሪክን፣ ባህልንና አገራዊ እሴቶችን አብረው ለማስተማር ዕድል ያገኛሉ። ❤️🇪🇹⛪
የመግቢያ ትኬቱን በሰንበት ት/ቤታችን ልማት ሱቅ ያገኙታል።
+1
📢 የአንድነት ጉዞ
ውድ አባላቶቻችን ፤ ለጉዞው የቀረን ጊዜ በጣም አጭር በመሆኑ ሁላችሁም የጉዞ ቲኬት በእነዚህ አማራጮች እንድትከፍሉ ስንል በአክብሮት እናሳስባለን።