Bina revivalist 🔥
رفتن به کانال در Telegram
(የሐዋርያት ሥራ ምዕ. 2) ---------- 1፤ #በዓለ ኀምሳ #የተባለውም ቀን #በደረሰ ጊዜ፥ #ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው #አብረው ሳሉ፥ 2፤ #ድንገት #እንደሚነጥቅ ዓውሎ #ነፋስ ከሰማይ #ድምፅ መጣ፥ #ተቀምጠው #የነበሩበትንም ቤት #ሁሉ #ሞላው። 🔥🔥🔥🔥 @Binajesus
نمایش بیشتر6 081
مشترکین
-524 ساعت
-367 روز
-17830 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئن '26
ژوئن '26
+6
در 0 کانالها
مه '26
+17
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+12
در 1 کانالها
Get PRO
مارس '26
+13
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+115
در 2 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+115
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+75
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+100
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+137
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+144
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '25
+209
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+171
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+164
در 0 کانالها
Get PRO
مه '25
+345
در 1 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+286
در 2 کانالها
Get PRO
مارس '25
+240
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+245
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+580
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+438
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+324
در 1 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+684
در 21 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+877
در 31 کانالها
Get PRO
اوت '24
+517
در 13 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+423
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+199
در 1 کانالها
Get PRO
مه '24
+409
در 1 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+458
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+625
در 1 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+154
در 1 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+653
در 1 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+469
در 1 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+230
در 3 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+211
در 6 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+36
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '23
+46
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '23
+15
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '23
+30
در 0 کانالها
Get PRO
مه '23
+19
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '23
+14
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '23
+20
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '23
+27
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '23
+15
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+16
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+15
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '22
+22
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+50
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '22
+55
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '22
+103
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '22
+14
در 0 کانالها
Get PRO
مه '22
+36
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '22
+33
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '22
+27
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '22
+23
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '22
+43
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '21
+61
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '21
+47
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '21
+45
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '21
+82
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '21
+100
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '21
+70
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '21
+110
در 0 کانالها
Get PRO
مه '21
+90
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '21
+153
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '21
+77
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '21
+79
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '21
+119
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '20
+784
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 28 ژوئن | 0 | |||
| 27 ژوئن | +1 | |||
| 26 ژوئن | 0 | |||
| 25 ژوئن | 0 | |||
| 24 ژوئن | 0 | |||
| 23 ژوئن | 0 | |||
| 22 ژوئن | 0 | |||
| 21 ژوئن | 0 | |||
| 20 ژوئن | 0 | |||
| 19 ژوئن | 0 | |||
| 18 ژوئن | 0 | |||
| 17 ژوئن | 0 | |||
| 16 ژوئن | +1 | |||
| 15 ژوئن | 0 | |||
| 14 ژوئن | 0 | |||
| 13 ژوئن | +1 | |||
| 12 ژوئن | 0 | |||
| 11 ژوئن | +1 | |||
| 10 ژوئن | +1 | |||
| 09 ژوئن | 0 | |||
| 08 ژوئن | 0 | |||
| 07 ژوئن | 0 | |||
| 06 ژوئن | 0 | |||
| 05 ژوئن | 0 | |||
| 04 ژوئن | 0 | |||
| 03 ژوئن | 0 | |||
| 02 ژوئن | 0 | |||
| 01 ژوئن | +1 |
پستهای کانال
ይህ ነው ፀሎቴ የማይቀየረው
ምንም ቢሰጠኝ እጄ የማይለቀው
ጠብቄ የያዝኩት እንደቀሪ ሀብት
ራሴን ማገኘው ሁሌም ባንተ ፊት
አንተን ፈልጌ ነው (6×)😭😭
የምታስፈልገኝ አንተው ነህ
እኔ የምፈልገው አንተን ነው😭😭
| 2 | ዓለም ኃጢአት በሚባል በሽታ ታማለች እግዚአብሔር ደግሞ ልጁን መድሃኒት አድርጎ ወደ ዓለም ልኮታል ይህንን መድሃኒት በማመንና በመቀበል ከኃጢአት በሽታ ተፈወሱ።
#መድኃኒቱ_ኢየሱስ_ነው።
እኛም አይተናል #አባትም_ልጁን #የዓለም_መድኃኒት_ሊሆን እንደ #ላከው እንመሰክራለን።
-----1 ዮሐንስ 4:14 (አማ1962) | 66 |
| 3 | #Erbore❤️🥹
#Gospel❤️ | 49 |
| 4 | #ትኩረታችን ሰው ይሁን የእግዚአብሔር ትኩረት ሰው ነውና።
#አምላክ ሰው የሆነው ሰው ፈልጎ ነው።
ምክንያቱም የሰው ልጅ የመጣው የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን ነው።
ሉቃስ 19፥10
#Erbore_Gospel_Mission❤️🥹 | 46 |
| 5 | #ቀን 2
ዛሬም ማለዳ #በኤርቦሬ የቤት ለቤት የወንጌል ስርጭት በማድረግ ለብዙዎች ወንጌልን እቤት ለቤት በመሄድ አድርሰናል ብዙዎችም ኢየሱስን የሕይወታቸው አዳኝና ጌታ አድርገው ተቀብለዋል🔥🔥🔥🔥 | 78 |
| 6 | #ቀን 2
ዛሬም ማለዳ #በኤርቦሬ የቤት ለቤት የወንጌል ስርጭት በማድረግ ለብዙዎች ወንጌልን እቤት ለቤት በመሄድ አድርሰናል ብዙዎችም ኢየሱስን የሕይወታቸው አዳኝና ጌታ አድርገው ተቀብለዋል🔥🔥🔥🔥 | 77 |
| 7 | ምሽቱን የኢየሱስ ክርስቶስን የስቅለት ፊልም በኤርቦሬ ቋንቋ የተተረጎመዉን ስናሳይ አምሽተናል🥰
#ኢየሱስ_ብቻዉን_ያድናል🔥🙌 | 79 |
| 8 | ምሽቱን የኢየሱስ ክርስቶስን የስቅለት ፊልም በኤርቦሬ ቋንቋ የተተረጎመዉን ስናሳይ አምሽተናል🥰
#ኢየሱስ_ብቻዉን_ያድናል🔥🙌 | 68 |
| 9 | ቀን 1 ( አንድ ) ኤርቦሬ 🥰🥰
ካረፍንባት ቤተክርርቲያን በተወሰነ ርቀት ላይ ወደሚገኝ ቢልቢሎ በሚባል አካባቢ የሚገኙ ...
✍️ኤጉዴ
✍️ ሙራሌ
✍️ ኩለማ
በሚባሉ ቀበሌዎች ላይ የነበረን የማለዳ አገልግሎት🥰🔥
#ስለወንጌል_ሁሉን_አደርጋለው🔥
#ወንጌል_ያሸንፋል🔥
#ወንጌል_ይቀጥላል🔥 | 65 |
| 10 | ከወይጦ ወደ ኤርቦሬ🔥🙌
53 Km የሞተር ላይ ጉዞ ላይ እንገኛለን 🥰
#ወንጌል_ይቀጥላል🔥
#ወንጌል_ያሸንፋል💪🏾
#ስለወንጌል_ሁሉን_አደርጋለዉ🔥 | 102 |
| 11 | ትናንት ማምሻውን #በአርባምንጭ አደባባዮችና ገበያዎች የፀጋውን ወንጌል ከተወደዱ የሰማያዊ ዘር የወንጌል አገልጋዮች ጋር በመንፈስ ቅዱስ ኃይል አውጀናል ጌታም ከእኛ ጋር ነበር 🔥🔥🔥🔥🔥 | 112 |
| 12 | #ኤርቦሬን_ለኢየሱስ 🙌🙌🔥🔥
ከአዲስ አበባ 750 ኪ,ሜ ርቀት ወደሚገኘዉ ወደ ኤርቦሬ የወንጌል ጉዞ 🔥🥰🤗 | 111 |
| 13 | በዚህ ምድር ላይ ባላችሁ ቆይታ የመንፈስ ቅዱስ ተማሪ ከሆናችሁ፦
በሕይወታችሁ መንገድና ጎዳና ተሸናፊ ሳይሆን አሸናፊ ትሆናላችሁ።
ልትወድቁ ትችላላችሁ ነገር ግን ወድቃችሁና ተሰብራችሁ በዛው አትቀሩም የስንዴ ቅንጣት መሬት ላይ ብቻዋን ወድቃ እልፍ ሆና እንደምትበቅል ብቻችሁን ወድቃችሁ እልፍ ሆናችሁ ትነሳላችሁ።
የመንፈስ ቅዱስ ተማሪ ከሆናችሁ በእያንዳንዳችሁ በሕይወት አቅጣጫችሁ ፍሬአምባ ሳይሆን ፍሬአማ ትሆናላችሁ።
የመንፈስ ቅዱስ ተማሪ ከሆናችሁ በተበላሸው ዓለም ውስጥ የሰማይን ሕይወት ማለትም ገዢነትን አሸናፊነትን ደስታን በረከትን ሰላምን ጤንነትን መለኮታዊ ሕይወትን መብዛትን በረከትን ትኖራላችሁ።
ያስተምራቸው ዘንድ ቸር መንፈስህን ሰጠሃቸው፤ መናውን ከአፋቸው አልከለከልህም፤ በተጠሙ ጊዜ ውሃ ሰጠሃቸው።
-------ነህምያ 9፥20
ልጆችሽ ሁሉ ከእግዚአብሔር የተማሩ ይሆናሉ፤
የልጆችሽም ሰላም ታላቅ ይሆናል።
--------ኢሳይያስ 54፥13
በነቢያትም፣ ‘ሁሉም ከእግዚአብሔር የተማሩ ይሆናሉ’ ተብሎ ተጽፏል፤ አብን የሚሰማና ከርሱም የሚማር ሁሉ ወደ እኔ ይመጣል።
-------ዮሐንስ 6፥45
#Minister_Bina🔥❤️ | 130 |
| 14 | ክፉ ከሆነ ከአሁኑ ዓለም ያድነን ዘንድ እንደ አምላካችንና እንደ አባታችን ፈቃድ ስለ ኃጢአታችን ራሱን ሰጠ።
----ገላትያ ሰዎች 1:4 | 132 |
| 15 | #ያለና_የሚኖር🔥❤️
#YAHWEH🔥❤️
13:ሙሴም እግዚአብሔርን። እነሆ፥ እኔ ወደ እስራኤል ልጆች በመጣሁ ጊዜ። #የአባቶቻችሁ_አምላክ ወደ እናንተ ላከኝ ባልሁም ጊዜ። #ስሙስ_ማን ነው? ባሉኝ ጊዜ፥ #ምን_እላቸዋለሁ? አለው።
14:እግዚአብሔርም ሙሴን። #"ያለና_የሚኖር"#እኔ ነኝ አለው፤ እንዲህ ለእስራኤል ልጆች። #"ያለና_የሚኖር"ወደ እናንተ ላከኝ ትላለህ አለው።
15:እግዚአብሔርም ደግሞ ሙሴን አለው። ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ትላለህ። የአባቶቻችሁ አምላክ፥ የአብርሃም አምላክ የይስሐቅም አምላክ የያዕቆብም አምላክ እግዚአብሔር ወደ እናንተ ላከኝ፤ #ይህ_ለዘላለሙ_ስሜ ነው፥ እስከ ልጅ ልጅ ድረስም #መታሰቢያዬ ይህ ነው።
------ዘፀአት 3:13-15 | 144 |
| 16 | መልካም ነገርን ሳይሆን የመልካም ነገሮች ምንጭ የሆነውን እግዚአብሔርን ፈልጉ ከመልካም ነገሮች ሁሉ አትጎድሉም።
ባለጠጎች ደኸዩ፥ ተራቡም፥ እግዚአብሔርን የሚፈልጉትን ግን ከመልካም ነገር ሁሉ አይጐድሉም።
----መዝሙር 34:10 | 143 |
| 17 | መጽሐፈ ምሳሌ ፲:፳፪
---
፳፪፤ #የእግዚአብሔር_በረከት ባለጠጋ ታደርጋለች፥ #ኀዘንንም ከእርስዋ ጋር #አይጨምርም።
ኪሳራ ኃዘን ጭንገፋ ስብራት የሌለበት የሌለበት በረከት የእግዚአብሔር በረከት ነው።
ከእግዚአብሔር በሆነ በረከት ውስጥ ኃዘን የማይሰራበት ብልጥግና አለ🔥🔥🔥 | 135 |
| 18 | የኢየሱስ ወታደር ነኝ🔥🔥 | 165 |
| 19 | መስቀል የቤዛነት ማሕተሜ/ማረጋገጫዬ ሲሆን ትንሳኤ ደግሞ የመጽደቄ ማሕተሜ/ማረጋገጫዬ ነው።
ኢየሱስ ስለኃጢአቴ በመስቀል ላይ ቤዛ ሆኖ ተሰቅሏል።
ኢየሱስ እኔን በእግዚአብሔር አብ ፊት ጻድቅ አድርጎ ሊያቀርበኝ ከሞት ተነስቷል። | 195 |
| 20 | ኢየሱስ ክርስቶስ ነው🔥 | 199 |
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
