የ ኢትዮጵያ_ሞዴሎች_ህብረት
رفتن به کانال در Telegram
Online ሞዴሊንግ መማሪያ ቻናል 👣የ ኢትዮጵያ_ሞዴሎች_ህብረት 👣 በቻናላችን የሚሰጡ ትምህርቶች 👉Modeling 👉fashion design 👉Camera Man 👉psychology 👣እቤቶ ሆነው ይማሩ ይወቁ ሀሳብ አስተያየት ካሎት እዚ ላይ ያስቀምጡልን 👇👇 @NEW_GENERATION_MODEL_Bot Online ሞዴሊንግ መማሪያ ቻናል👣
نمایش بیشتر4 077
مشترکین
-424 ساعت
-237 روز
-8730 روز
آرشیو پست ها
4 077
ስራ .......
የስራው አይነት የቲክቶክ እና የተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች ላይ መንቀሳቀስ
ተፈላጊ:- ሴት
መስፈርት:- ቆንጆ መልክ ቆንጆ አቋም እንዲሁም ለሶሻል ሚዲያ ንግግር የምትችል እንዲሁም ደፋር ተጫዋች የማስታወቂያ ድምፅ ዳንስ የምትችል መሆን አለባት
ደምወዝ:- 25000
መስፈርት የምታማሉ name picture and phone ላኩ @Melak2020
4 077
Repost from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment
#Clip_casting_call
በቅርቡ ለሚሰራ የሙዚቃ ክሊፕ ቀረፃ ላይ አንዲት ጠይም ሴት ሞዴል ለሜይን ካሰት እና 8 ጠያይም ወጣቶች ይፈለጋሉ።
#መስፈርት
👉ዕድሜ፦ ከ18_28
👉ቁመት፦ ከ1.55 ጀምሮ
👉ከለር፦ ጠይም
👉ቢቻል አፍሮ ፀጉር እና ኦልዲስ Outfit
ፊላጎቱ ያላችሁ ሁላችሁም በውስጥ ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣አድራሻ ይላኩልን በተጨማሪም

ከዚህ በፊት የሰራችሁትን ስራ እና ትወና ወይም ሞዴሊንግ ከተማራችሁ አሳውቁን።
👍ከእኛ ጋር ለመስራት ሞዴሊንግ መማር እና የስራ ልምድ ግዴታ አይደለም።
👍ከኛ ጋር በቀጣይነት እና በቋሚነት ለመስራት አባል መሆን ብቻ በቂ ነው።
👍ጀማሪ ሞዴሎችን እና ተዋናዮችን እናበረታታለን።
#ማሳሰቢያ
አጭበርባሪዎች እና አታላዮች እየበዙ ስለሆነ ተጠንቀቁ! ሀዊኔ ፕሮሞሽን ወይም መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) ከዚህ ስር ከተቀመጡት user names እና ስልኮች ወጪ ሌላ እኛን እንደማይወክል በጥብቅ እናሳስባለን።
ስራዎቻችንን ለማየት ቻናላችንን ይጎብኙ ለወዳጆትም ሼር ያድርጉ @HawineArtPromotion
አድራሻችን
@HawinePromotionAdmin
@YeHawineLij
@Musiye
0973123088_0913649094_0921625129
✌️ሁሉም ስልኮች እና user names የአንድ ሰው ስለሆነ ባንዱ ብቻ ይጠቀሙ።
መልካም ዕድል
4 077
Repost from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment
ለከነገ ወዲያ (ዕሮብ) የበዓል ማስታወቂያ ቀረፃ 2 ወጣት ሴቶች ይፈለጋሉ።
🌎 የቀረፃው ቦታ፦ ፒያሳ
🌗ቀን፦ የፊታችን ዕሮብ
🕰 ሰዓት ከጥዋቱ 2:00
💵ክፍያ፦ ለአባላት 3500 ብር
#መስፈርት
👉ዕድሜ፦ ከ18_23
👉ቁመት፦ . . . .
👉አለባበስ፦ የሃበሻ ቀሚስ ያላቸው
ፊላጎቱ ያላችሁ ሁላችሁም በውስጥ ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣አድራሻ ይላኩልን በተጨማሪም
ከዚህ በፊት የሰራችሁትን ስራ እና ትወና ወይም ሞዴሊንግ ከተማራችሁ አሳውቁን።
👍ከእኛ ጋር ለመስራት ሞዴሊንግ መማር እና የስራ ልምድ ግዴታ አይደለም።
👍ከኛ ጋር በቀጣይነት እና በቋሚነት ለመስራት አባል መሆን ብቻ በቂ ነው።
👍ጀማሪ ሞዴሎችን እና ተዋናዮችን እናበረታታለን።
#ማሳሰቢያ
አጭበርባሪዎች እና አታላዮች እየበዙ ስለሆነ ተጠንቀቁ! ሀዊኔ ፕሮሞሽን ወይም መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) ከዚህ ስር ከተቀመጡት user names እና ስልኮች ወጪ ሌላ እኛን እንደማይወክል በጥብቅ እናሳስባለን።
ስራዎቻችንን ለማየት ቻናላችንን ይጎብኙ ለወዳጆትም ሼር ያድርጉ @HawineArtPromotion
አድራሻችን
@HawinePromotionAdmin
@YeHawineLij
@Musiye
0973123088_0913649094_0921625129
✌️ሁሉም ስልኮች እና user names የአንድ ሰው ስለሆነ ባንዱ ብቻ ይጠቀሙ።
መልካም ዕድል
4 077
Repost from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment
ተለቋል
Production Manager
#Mohammed_Oshe_Musse
Location and Casting
#Hawine_Promotion
Wendi Mak - Azurit | ወንዲ ማክ - አዙሪት - New Ethiopian Music 2026 (Official ...
https://youtube.com/watch?v=9XyPT4xq4Qg&si=LFYljM6MrDpm_1U3
4 077
Repost from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment
ዛሬ ማታ ይለቀቃል
ፕሮዳክሽን ማናጀር ፦ መሀመድ ኦሼ (ሙሴ)
ሎኬሽን እና ካስቲንግ፦ ሀዊኔ ፕሮሞሽን
4 077
Repost from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment
ፕሮዳክሽን ማናጀር
#መሀመድ_ኦሼ_(ሙሴ)
ሎኬሽን እና ካስቲንግ
#Hawine_Promotion
Tsge royal LEKA LEKA - ፅጌ ሮያል ለካ ለካ New Ethiopian music video music 2026...
https://youtube.com/watch?v=DfePDl8DUEI&si=4NKYVy6Oq0XwjdTj
4 077
Repost from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment
ለነገ ቀረፃ ተጨማሪ 3 ወንዶችን እና 2 ሴት ወጣቶችን እንፈልጋለን
@Musiye
4 077
Repost from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment
#Music_Clip_Casting_call
ባለፈው ሰኞ ልሰራ የነበረው የክሊፕ ቀረፃ ወደፊታችን ሰኞ መሸጋገሩን አሳውቀን በነበረው መሰረት ቀረፃችን የአሁኑ ሰኞ (ከነገ ወዲያ) ስለሆነ ባለፈው የተመረጣችሁ ልጆች ለሰኞ ዝግጁ እንደሆናችሁ በውስጥ አሳውቁን።
ከተመረጡት ልጆች ውጪ ሌሎችም ተጨማሪ ካስት ስለምንፈልግ
ፊላጎቱ ያላችሁ አዳዲስ ልጆችም
5 ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ሰፈር በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ።
@Musiye @YeHawineLij
@HawinePromotionAdmin
0913649094_0921625129_0973123088
መልካም ዕድል !
4 077
Repost from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment
#Clip_Casting_Call
@Hawineartpromotion
ሀዊኔ ፕሮሞሽን ከ Brothers studio ጋር በመሆን የፊታችን ሰኞ በአዲስ አበባ ለሚሰራው የታዋቂ አርቲስት ሙዚቃ ክሊፕ ቀረፃ ላይ ለአሪፍ ሲን 5 ወንዶችን እና 5 ሴቶችን ይፈልጋል።
🌎 የቀረፃው ቦታ፦ አ.አ ውስጥ
🌗 የቀረፃው ቀን፦ የፊታችን ሰኞ
💵 ክፍያ ፦ለአባላቱ በስምምነት
#መስፈረት
👉ዕድሜ፦ከ19_25
👉የግቢ ተማሪ የሚመስሉ
👉ትወና ላይ አሪፍ የሆኑ
ለወዳጅ ጓደኛዎ ሼር አድርጉላቸው
@Musiye @YeHawineLij
@HawinePromotionAdmin
0913649094_0921625129_0973123088
መልካም ዕድል !
4 077
Repost from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment
#Clip_Casting_Call
@Hawineartpromotion
ሀዊኔ ፕሮዳክሽን የፊታችን አርብ፣ቅዳሜ እና እሁድ ለሚሰራው የኦሮሚኛ ሙዚቃ ክሊፕ ቀረፃ ላይ 1 ሴት Main Cast ይፈልጋል።
🌎 የቀረፃው ቦታ፦ አምቦ ወንጪ ሪዞርት
🌗 የቀረፃው ቀናት፦ ከፊታችን አርብ እሰከ እሁድ
💵 ክፍያ ፦ በስምምነት
#መስፈረት
👉ዕድሜ፦ከ20_26
👉ከለር፦ቀይ ወይም የጠይም ቆንጆ
👉ቁመት፦ከ1.58 እሰከ 1.70
ለወዳጅ ጓደኛዎ ሼር አድርጉላቸው
@Musiye @YeHawineLij
@HawinePromotionAdmin
0913649094_0921625129_0973123088
4 077
Repost from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment
#urgent_Casting_Call
ለዛሬ ከሰዓት የሙዚቃ ክሊፕ ቀረፃ ላይ 2 ወንዶችን እና 1 ሴት ወጣቶችን እንፈልጋለን።
@Musiye
0913649094_0921625129
4 077
Repost from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment
ለእሁዱ ቀረፃ ተጨማሪ 1 ሴት እና 3 ወንዶችን እንፈልጋለን።
@Musiye
0913649094_0921625129
4 077
Repost from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment
የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ ለምንቀረፅው የቀለም ማስታወቂያ ቀረፃ ላይ 3 ዋና ሞዴሎችን እና በዛ ያሉ ተዋኒያንን እንፈልጋለን።
#መስፈርት_ለዋና_ሞዴል
👉ዕድሜ፦ከ18_23
👉ቁመት፦ከ1.60 በላይ
👉አሪፍ ተክለሰውነት ያላቸው
#ለተዋኒያን
👉ዕድሜ፦ከ25_45
👉ቁመት፦ከ1.65 በላይ
👉ጀማሪ የሆኑ
ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ በሙሉ በውስጥ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ስፈር ላኩልን።
መስራት ለሚፈልጉትም ሼር አድርጎዋቸው።
@Musiye @Yehawinelij @HawinePromotionAdmin
#ማሳሰቢያ
3ቱም ሊንኮች የአንድ ሰው ብቻ ስለሆኑ ከ3ቱ ባንዱ ብቻ ይላኩ
( #ጀማሪ #ተዋኒያንን #እናበረታታለን! )
ማስጠንቀቂያ
እዚህ ላይ ካሉት ስልኮች ወጪ ተደውሎ ከሀዊኔ ፕሮሞሽን ነን ማንም ቢላችሁ መጀመሪያ እኔን እንዲታሳውቁኝ ካልሆነ ግን ለምንም ነገር ሃላፊነት እንደማልወስድ ይታወቅልኝ!!
( #ከእኛ_ጋር_ለመስራት_መጀመሪያ_ቋሚ_አባል_መሆን_ይኖርባችኋል )
አባል ያልሆነ ከእኛ ጋር አይሰራም !!
ከዚህ በፊት የሰራናቸውን ስራዎች ለማየት በ @Hawineartpromotion Links ውስጥ በመግባት ማየት ይችላሉ
ለበለጠ መረጃ
0973123088_0913649094_0921625129
4 077
Repost from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment
#Clip_Casting_Call
@Hawineartpromotion
ሀዊኔ ፕሮዳክሽን የፊታችን ዕሮብ ለሚሰራው የትግርኛ ሙዚቃ ክሊፕ ቀረፃ ላይ ለ Main Cast አንድ ወንድ እና አንድ ሴት ሞዴሎችን ይፈልጋል።
#መስፈረት
👍 #ሴቷ፦
👉ዕድሜ፦ከ21 በላይ
👉ከለር፦ቀይ ወይም የጠይም ቆንጆ
👉ቁመት፦ከ1.70 በላይ
👍 #ወንዱ
👉ዕድሜ፦ከ22 በላይ
👉ቁመት፦ከ1.73 በላይ
👉ትወና ላይ ጎበዝ የሆነ
ለወዳጅ ጓደኛዎ ሼር አድርጉላቸው
@Musiye
4 077
የ ቢራ cultivation ስራ መስራት ለምትፈልጉ እድሜ ከ 24 በላይ የሆናችሁ ሴቶች እፈልጋለሁ
*ስም
*ስልክ ቁጥር
* ፎቶ
በዚህ ላኩልን @melak2020
4 077
Repost from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment
This Week ለምንሰራው Music Clip ላይ አንዲት Main Cast Model እንፈልጋለን።
👉ከለር፦ቀይ
👉ዕድሜ፦ከ19_28
👉ቆንጆ የሆነች
@Musiye
4 077
Repost from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment
#Casting_Call_Clip
በሚቀጥለው ሳምንት ለምንሰራው የሙዚቃ ክሊፕ ቀረፃ ላይ 1 ወንድና 1 ሴት Main Cast እና 3 ሴት ተዋናዮችን እንፈልጋለን።
#መስፈርት_ለMain_Cast
👉ዕድሜ፦ከ22_28
👉ሴቷ ቆንጆ የሆነች እና አሪፍ አቋም ያላት
👉ወንዱ የስፖርተኛ አቋም ያለው እና ፈረስ መጋለብ የሚችል
👉ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ
#መስፈረት_ለ3ቱ_ሴቶች
👉ዕድሜ፦ከ20_27
👉ቁመት፦ከ1.65 በላይ
👉ፈረሰ መጋለብ የሚችሉ
ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ በሙሉ በውስጥ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ስፈር ላኩልን።
መስራት ለሚፈልጉትም ሼር አድርጎዋቸው።
@Musiye @Yehawinelij @HawinePromotionAdmin
#ማሳሰቢያ
3ቱም ሊንኮች የአንድ ሰው ብቻ ስለሆኑ ከ3ቱ ባንዱ ብቻ ይላኩ
( #ጀማሪ #ተዋኒያንን #እናበረታታለን! )
( #ከእኛ_ጋር_ለመስራት_መጀመሪያ_ቋሚ_አባል_መሆን_ይኖርባችኋል )
አባል ያልሆነ ከእኛ ጋር አይሰራም !!
ከዚህ በፊት የሰራናቸውን ስራዎች ለማየት በ @Hawineartpromotion Links ውስጥ በመግባት ማየት ይችላሉ
ለበለጠ መረጃ
0973123088_0913649094
መልካም ዕድል!
