ch
Feedback
የ ኢትዮጵያ_ሞዴሎች_ህብረት

የ ኢትዮጵያ_ሞዴሎች_ህብረት

前往频道在 Telegram

Online ሞዴሊንግ መማሪያ ቻናል 👣የ ኢትዮጵያ_ሞዴሎች_ህብረት 👣 በቻናላችን የሚሰጡ ትምህርቶች 👉Modeling 👉fashion design 👉Camera Man 👉psychology 👣እቤቶ ሆነው ይማሩ ይወቁ ሀሳብ አስተያየት ካሎት እዚ ላይ ያስቀምጡልን 👇👇 @NEW_GENERATION_MODEL_Bot Online ሞዴሊንግ መማሪያ ቻናል👣

显示更多
4 016
订阅者
-324 小时
-177 天
-7530 天
帖子存档
ለነገ ረፋድ 4 ሰዓት አያት አካባቢ ለምናደርገው የክሊፕ ቀረፃ ላይ ተጨማሪ 5 ወጣት ወንዶችን እንፈልጋለን። @Musiye

#urgent_Clip_casting_call ሀዊኔ ፕሮሞሽን ከኤፊ ፕሮዳክሽን ጋር በመሆን ዕሮብ ለሚሰራው የታዋቂ አርቲስት የሙዚቃ ክሊፕ ቀረፃ ላይ መምሸት የሚችሉ 15 ወንድና ሴት ወጣቶችን እንፈልጋለ
#urgent_Clip_casting_call ሀዊኔ ፕሮሞሽን ከኤፊ ፕሮዳክሽን ጋር በመሆን ዕሮብ ለሚሰራው የታዋቂ አርቲስት የሙዚቃ ክሊፕ ቀረፃ ላይ መምሸት የሚችሉ 15 ወንድና ሴት ወጣቶችን እንፈልጋለን። #መስፈርት 👉ዕድሜ፦ ከ17_33 👉ቀረፃው ከሰዓት ጀምሮ ስለሚመሽ መምሸት የሚችሉ 👉አዳዲስ ቢሆኑ ይመረጣል ፊላጎቱ ያላችሁ ሁላችሁም በውስጥ ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣አድራሻ ይላኩልን በተጨማሪም ከዚህ በፊት የሰራችሁትን ስራ እና ትወና ወይም ሞዴሊንግ ከተማራችሁ አሳውቁን። 👍ከእኛ ጋር ለመስራት ሞዴሊንግ መማር እና የስራ ልምድ ግዴታ አይደለም። 👍ከኛ ጋር በቀጣይነት እና በቋሚነት ለመስራት አባል መሆን ብቻ በቂ ነው። 👍ጀማሪ ሞዴሎችን እና ተዋናዮችን እናበረታታለን። #ማሳሰቢያ አጭበርባሪዎች እና አታላዮች እየበዙ ስለሆነ ተጠንቀቁ! ሀዊኔ ፕሮሞሽን ወይም መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) ከዚህ ስር ከተቀመጡት user names እና ስልኮች ወጪ ሌላ እኛን እንደማይወክል በጥብቅ እናሳስባለን። ስራዎቻችንን ለማየት ቻናላችንን ይጎብኙ ለወዳጆትም ሼር ያድርጉ @HawineArtPromotion አድራሻችን @HawinePromotionAdmin @YeHawineLij @Musiye 0973123088_0913649094_0921625129 ✌️ሁሉም ስልኮች እና user names የአንድ ሰው ስለሆነ ባንዱ ብቻ ይጠቀሙ። መልካም ዕድል

#urgent_Clip_casting_call ነገ ለሚሰራው የታዋቂ አርቲስት የሙዚቃ ክሊፕ ቀረፃ ላይ አንዲት ሴት ሞዴል ለMain Cast እንፈልጋለን። 🌎 የቀረፃው ቦታ፦ አዲስ አበባ 🌗 የቀረፃው ሰ
#urgent_Clip_casting_call ነገ ለሚሰራው የታዋቂ አርቲስት የሙዚቃ ክሊፕ ቀረፃ ላይ አንዲት ሴት ሞዴል ለMain Cast እንፈልጋለን። 🌎 የቀረፃው ቦታ፦ አዲስ አበባ 🌗 የቀረፃው ሰዓት፦ ከጥዋቱ 1:00 ጀምሮ ሙሉ ቀን 💴 ክፍያ፦ ክሊፕ ኢንዱስትሪው ላይ ባለው የሞዴል ዋጋ #መስፈርት 👉ዕድሜ፦ ከ18_28 👉ቁመት፦ ከ1.60 ጀምሮ 👉ቆንጆ የሆነች እና አሪፍ አቋም ያላት ፊላጎቱ ያላችሁ ሁላችሁም በውስጥ ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣አድራሻ ይላኩልን በተጨማሪም  ከዚህ በፊት የሰራችሁትን ስራ እና ትወና ወይም ሞዴሊንግ ከተማራችሁ አሳውቁን። 👍ከእኛ ጋር ለመስራት ሞዴሊንግ መማር እና የስራ ልምድ ግዴታ አይደለም። 👍ከኛ ጋር በቀጣይነት እና በቋሚነት ለመስራት አባል መሆን ብቻ በቂ ነው። 👍ጀማሪ ሞዴሎችን እና ተዋናዮችን እናበረታታለን። #ማሳሰቢያ አጭበርባሪዎች እና አታላዮች እየበዙ ስለሆነ ተጠንቀቁ! ሀዊኔ ፕሮሞሽን ወይም መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) ከዚህ ስር ከተቀመጡት user names እና ስልኮች ወጪ ሌላ እኛን እንደማይወክል በጥብቅ እናሳስባለን። ስራዎቻችንን ለማየት ቻናላችንን ይጎብኙ ለወዳጆትም ሼር ያድርጉ @HawineArtPromotion አድራሻችን @HawinePromotionAdmin @YeHawineLij @Musiye 0973123088_0913649094_0921625129 ✌️ሁሉም ስልኮች እና user names የአንድ ሰው ስለሆነ ባንዱ ብቻ ይጠቀሙ። መልካም ዕድል

ሶሻል ሚዲያ ላይ ሆስት ሆኖው መስራት የሚችሉ 2 ሴቶችን እንፈልጋለን። #መስፈርት 👉ዕድሜ፦ ከ18_25 👉ከለር፦ ቀይ ወይም የጠይም ቆንጆ 👉አንዷ ሙስሊም መሆን አለባት 👉ካሜራ ፊት ለረጅም ሰዓት የማውራት ክሎት እና በራስ መተማመን ያላቸው @Musiye 0973123088

ስራ .......        የስራው አይነት የቲክቶክ እና የተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች ላይ መንቀሳቀስ ተፈላጊ:- ሴት መስፈርት:- ቆንጆ መልክ ቆንጆ አቋም እንዲሁም ለሶሻል ሚዲያ ንግግር የምትችል እንዲሁም ደፋር ተጫዋች የማስታወቂያ ድምፅ ዳንስ የምትችል መሆን አለባት ደምወዝ:- 25000 መስፈርት የምታማሉ name picture and phone ላኩ @Melak2020

#Clip_casting_call በቅርቡ ለሚሰራ የሙዚቃ ክሊፕ ቀረፃ ላይ አንዲት ጠይም ሴት ሞዴል ለሜይን ካሰት እና 8 ጠያይም ወጣቶች ይፈለጋሉ። #መስፈርት 👉ዕድሜ፦ ከ18_28 👉ቁመት፦ ከ1.55
#Clip_casting_call በቅርቡ ለሚሰራ የሙዚቃ ክሊፕ ቀረፃ ላይ አንዲት ጠይም ሴት ሞዴል ለሜይን ካሰት እና 8 ጠያይም ወጣቶች ይፈለጋሉ። #መስፈርት 👉ዕድሜ፦ ከ18_28 👉ቁመት፦ ከ1.55 ጀምሮ 👉ከለር፦ ጠይም 👉ቢቻል አፍሮ ፀጉር እና ኦልዲስ Outfit ፊላጎቱ ያላችሁ ሁላችሁም በውስጥ ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣አድራሻ ይላኩልን በተጨማሪም  ከዚህ በፊት የሰራችሁትን ስራ እና ትወና ወይም ሞዴሊንግ ከተማራችሁ አሳውቁን። 👍ከእኛ ጋር ለመስራት ሞዴሊንግ መማር እና የስራ ልምድ ግዴታ አይደለም። 👍ከኛ ጋር በቀጣይነት እና በቋሚነት ለመስራት አባል መሆን ብቻ በቂ ነው። 👍ጀማሪ ሞዴሎችን እና ተዋናዮችን እናበረታታለን። #ማሳሰቢያ አጭበርባሪዎች እና አታላዮች እየበዙ ስለሆነ ተጠንቀቁ! ሀዊኔ ፕሮሞሽን ወይም መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) ከዚህ ስር ከተቀመጡት user names እና ስልኮች ወጪ ሌላ እኛን እንደማይወክል በጥብቅ እናሳስባለን። ስራዎቻችንን ለማየት ቻናላችንን ይጎብኙ ለወዳጆትም ሼር ያድርጉ @HawineArtPromotion አድራሻችን @HawinePromotionAdmin @YeHawineLij @Musiye 0973123088_0913649094_0921625129 ✌️ሁሉም ስልኮች እና user names የአንድ ሰው ስለሆነ ባንዱ ብቻ ይጠቀሙ። መልካም ዕድል

2ሤት ለመገናኛ ቅርብ የሆነች  እድሜ 20+ 25  ፎቶ ላኩ @mastwal2121

ለከነገ ወዲያ (ዕሮብ) የበዓል ማስታወቂያ ቀረፃ 2 ወጣት ሴቶች ይፈለጋሉ። 🌎 የቀረፃው ቦታ፦ ፒያሳ 🌗ቀን፦ የፊታችን ዕሮብ 🕰 ሰዓት ከጥዋቱ 2:00 💵ክፍያ፦ ለአባላት 3500 ብር #መስፈርት 👉ዕድሜ፦ ከ18_23 👉ቁመት፦ . . . . 👉አለባበስ፦ የሃበሻ ቀሚስ ያላቸው ፊላጎቱ ያላችሁ ሁላችሁም በውስጥ ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣አድራሻ ይላኩልን በተጨማሪም ከዚህ በፊት የሰራችሁትን ስራ እና ትወና ወይም ሞዴሊንግ ከተማራችሁ አሳውቁን። 👍ከእኛ ጋር ለመስራት ሞዴሊንግ መማር እና የስራ ልምድ ግዴታ አይደለም። 👍ከኛ ጋር በቀጣይነት እና በቋሚነት ለመስራት አባል መሆን ብቻ በቂ ነው። 👍ጀማሪ ሞዴሎችን እና ተዋናዮችን እናበረታታለን። #ማሳሰቢያ አጭበርባሪዎች እና አታላዮች እየበዙ ስለሆነ ተጠንቀቁ! ሀዊኔ ፕሮሞሽን ወይም መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) ከዚህ ስር ከተቀመጡት user names እና ስልኮች ወጪ ሌላ እኛን እንደማይወክል በጥብቅ እናሳስባለን። ስራዎቻችንን ለማየት ቻናላችንን ይጎብኙ ለወዳጆትም ሼር ያድርጉ @HawineArtPromotion አድራሻችን @HawinePromotionAdmin @YeHawineLij @Musiye 0973123088_0913649094_0921625129 ✌️ሁሉም ስልኮች እና user names የአንድ ሰው ስለሆነ ባንዱ ብቻ ይጠቀሙ። መልካም ዕድል

ተለቋል Production Manager #Mohammed_Oshe_Musse Location and Casting #Hawine_Promotion Wendi Mak - Azurit | ወንዲ ማክ - አዙሪት - New Ethiopian Music 2026 (Official ... https://youtube.com/watch?v=9XyPT4xq4Qg&si=LFYljM6MrDpm_1U3

ዛሬ ማታ ይለቀቃል ፕሮዳክሽን ማናጀር ፦ መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) ሎኬሽን እና ካስቲንግ፦ ሀዊኔ ፕሮሞሽን

ለነገ የታዋቂ ሰው ክሊፕ ቀረፃ ላይ 4 ወንዶችን እና 2 ሴቶችን እንፈልጋለን። @Musiye @Yehawinelij @HawineArtPromotion

ፕሮዳክሽን ማናጀር #መሀመድ_ኦሼ_(ሙሴ) ሎኬሽን እና ካስቲንግ #Hawine_Promotion Tsge royal LEKA LEKA - ፅጌ ሮያል ለካ ለካ New Ethiopian music video music 2026... https://youtube.com/watch?v=DfePDl8DUEI&si=4NKYVy6Oq0XwjdTj

ለነገ ቀረፃ ተጨማሪ 3 ወንዶችን እና 2 ሴት ወጣቶችን እንፈልጋለን @Musiye

#Music_Clip_Casting_call ባለፈው ሰኞ ልሰራ የነበረው የክሊፕ ቀረፃ ወደፊታችን ሰኞ መሸጋገሩን አሳውቀን በነበረው መሰረት ቀረፃችን የአሁኑ ሰኞ (ከነገ ወዲያ) ስለሆነ ባለፈው የተመረጣችሁ ልጆች ለሰኞ ዝግጁ እንደሆናችሁ በውስጥ አሳውቁን። ከተመረጡት ልጆች ውጪ ሌሎችም ተጨማሪ ካስት ስለምንፈልግ ፊላጎቱ ያላችሁ አዳዲስ ልጆችም 5 ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ሰፈር በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ። @Musiye @YeHawineLij @HawinePromotionAdmin 0913649094_0921625129_0973123088 መልካም ዕድል !

#Clip_Casting_Call @Hawineartpromotion ሀዊኔ ፕሮሞሽን ከ Brothers studio ጋር በመሆን የፊታችን ሰኞ በአዲስ አበባ ለሚሰራው የታዋቂ አርቲስት ሙዚቃ ክሊፕ ቀረፃ ላይ
#Clip_Casting_Call @Hawineartpromotion ሀዊኔ ፕሮሞሽን ከ Brothers studio ጋር በመሆን የፊታችን ሰኞ በአዲስ አበባ ለሚሰራው የታዋቂ አርቲስት ሙዚቃ ክሊፕ ቀረፃ ላይ ለአሪፍ ሲን 5 ወንዶችን እና 5 ሴቶችን ይፈልጋል። 🌎 የቀረፃው ቦታ፦ አ.አ ውስጥ 🌗 የቀረፃው ቀን፦ የፊታችን ሰኞ 💵 ክፍያ ፦ለአባላቱ በስምምነት #መስፈረት 👉ዕድሜ፦ከ19_25 👉የግቢ ተማሪ የሚመስሉ 👉ትወና ላይ አሪፍ የሆኑ ለወዳጅ ጓደኛዎ ሼር አድርጉላቸው @Musiye @YeHawineLij @HawinePromotionAdmin 0913649094_0921625129_0973123088 መልካም ዕድል !

#Clip_Casting_Call @Hawineartpromotion ሀዊኔ ፕሮዳክሽን የፊታችን አርብ፣ቅዳሜ እና እሁድ ለሚሰራው የኦሮሚኛ ሙዚቃ ክሊፕ ቀረፃ ላይ 1 ሴት Main Cast ይፈልጋል። 🌎 የቀ
#Clip_Casting_Call @Hawineartpromotion ሀዊኔ ፕሮዳክሽን የፊታችን አርብ፣ቅዳሜ እና እሁድ ለሚሰራው የኦሮሚኛ ሙዚቃ ክሊፕ ቀረፃ ላይ 1 ሴት Main Cast ይፈልጋል። 🌎 የቀረፃው ቦታ፦ አምቦ ወንጪ ሪዞርት 🌗 የቀረፃው ቀናት፦ ከፊታችን አርብ እሰከ እሁድ 💵 ክፍያ ፦ በስምምነት #መስፈረት 👉ዕድሜ፦ከ20_26 👉ከለር፦ቀይ ወይም የጠይም ቆንጆ 👉ቁመት፦ከ1.58 እሰከ 1.70 ለወዳጅ ጓደኛዎ ሼር አድርጉላቸው @Musiye @YeHawineLij @HawinePromotionAdmin 0913649094_0921625129_0973123088

#urgent_Casting_Call ለዛሬ ከሰዓት የሙዚቃ ክሊፕ ቀረፃ ላይ 2 ወንዶችን እና 1 ሴት ወጣቶችን እንፈልጋለን። @Musiye 0913649094_0921625129

ለእሁዱ ቀረፃ ተጨማሪ 1 ሴት እና 3 ወንዶችን እንፈልጋለን። @Musiye 0913649094_0921625129

የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ ለምንቀረፅው የቀለም ማስታወቂያ ቀረፃ ላይ 3 ዋና ሞዴሎችን እና በዛ ያሉ ተዋኒያንን እንፈልጋለን። #መስፈርት_ለዋና_ሞዴል 👉ዕድሜ፦ከ18_23 👉ቁመት፦ከ1.60 በላይ �
የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ ለምንቀረፅው የቀለም ማስታወቂያ ቀረፃ ላይ 3 ዋና ሞዴሎችን እና በዛ ያሉ ተዋኒያንን እንፈልጋለን።      #መስፈርት_ለዋና_ሞዴል 👉ዕድሜ፦ከ18_23 👉ቁመት፦ከ1.60 በላይ 👉አሪፍ ተክለሰውነት ያላቸው #ለተዋኒያን 👉ዕድሜ፦ከ25_45 👉ቁመት፦ከ1.65 በላይ 👉ጀማሪ የሆኑ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ በሙሉ በውስጥ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ስፈር ላኩልን። መስራት ለሚፈልጉትም ሼር አድርጎዋቸው። @Musiye    @Yehawinelij @HawinePromotionAdmin #ማሳሰቢያ 3ቱም ሊንኮች የአንድ ሰው ብቻ ስለሆኑ ከ3ቱ ባንዱ ብቻ ይላኩ ( #ጀማሪ #ተዋኒያንን #እናበረታታለን! ) ማስጠንቀቂያ እዚህ ላይ ካሉት ስልኮች ወጪ ተደውሎ ከሀዊኔ ፕሮሞሽን ነን ማንም ቢላችሁ መጀመሪያ እኔን እንዲታሳውቁኝ ካልሆነ ግን ለምንም ነገር ሃላፊነት እንደማልወስድ ይታወቅልኝ!! ( #ከእኛ_ጋር_ለመስራት_መጀመሪያ_ቋሚ_አባል_መሆን_ይኖርባችኋል ) አባል ያልሆነ ከእኛ ጋር አይሰራም !! ከዚህ በፊት የሰራናቸውን ስራዎች ለማየት በ @Hawineartpromotion Links ውስጥ በመግባት ማየት ይችላሉ ለበለጠ መረጃ 0973123088_0913649094_0921625129