fa
Feedback
ማዳኑን አውሩ | ᴘʀᴏᴄʟᴀɪᴍ ʜɪꜱ ꜱᴀʟᴠᴀᴛɪᴏɴ

ማዳኑን አውሩ | ᴘʀᴏᴄʟᴀɪᴍ ʜɪꜱ ꜱᴀʟᴠᴀᴛɪᴏɴ

رفتن به کانال در Telegram

Thank you for your interest to join Our Telegram channel. ▫️The primary function of this channel is : ☞To proclaim our savior JESUS CHRIST through a lifestyle of praise and worship. መዝሙረ ዳዊት 96 2፤ እግዚአብሔርን አመስግኑ ስሙንም ባርኩ፥ ዕለት ዕለትም ማዳኑን አውሩ።

نمایش بیشتر
1 241
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+57 روز
+1030 روز
آرشیو پست ها
መዝ 34: 5 💧ወደ እርሱ ቅረቡ ያበራላችሁማል፥ ፊታችሁም አያፍርም። @homproject @homproject
መዝ 34: 5 💧ወደ እርሱ ቅረቡ ያበራላችሁማል፥ ፊታችሁም አያፍርም። @homproject @homproject

1 ኛ ቆሮ 15 17 ክርስቶስም ካልተነሣ እምነታችሁ ከንቱ ናት፤ እስከ አሁን ድረስ በኃጢአታችሁ አላችሁ። 18 እንግዲያስ በክርስቶስ ያንቀላፉት ደግሞ ጠፍተዋላ። 19 በዚች ሕይወት ብቻ ክርስቶስን ተስፋ ያደረግን ከሆነ፥ ከሰው ሁሉ ይልቅ ምስኪኖች ነን። 20 አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል። 🎚መልካም የትንሳኤ በዓል #Hymns_Of_Mes @homproject

🎚የፋሲካው ማታ 👌🏻ሩሃማ የድራማ እና ስነ ፅሑፍ አገልግሎት share💯share💯share ✝️ @homproject ✝️ ✝️ @homproject ✝️ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

🎙እውነተኛ ሰንበት New Gospel song 🎧Zamar Music ministry ⏰-6:03min | 💾-5.62MB ✅ @homproject ✅ ✅ @homproject ✅ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

❤️ መድሀኒቴ New Gospel song 🎧Zamar Music ministry Original song by Dr. Dereje k. ✅ @homproject ✅ ✅ @homproject ✅ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

❤️Love this song .. lifts my spirit👇🏻👇🏻👇🏻

❤️🔥🔥ጉልበቴ ሆይ (Gulbete Hoy) New Amharic Gospel Song Live - Eyasu Teklemariam ✅ @homproject ✅ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

. ❤️የእግዚአብሔር ውለታ 👌🏻የዘሩ ምሳሌ worship band 🕐-7:23min | 💾-6.8MB share💯share💯share ✅ @homproject ✅ ✅ @homproject ✅ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

💧መዝ 131:1 " አቤቱ፥ ልቤ አይታበይብኝ፥ ዓይኖቼም ከፍ ከፍ አይበሉብኝ፤.." ✅ @homproject ✅
💧መዝ 131:1 " አቤቱ፥ ልቤ አይታበይብኝ፥ ዓይኖቼም ከፍ ከፍ አይበሉብኝ፤.." ✅ @homproject

🎙 ፊትህ እንደ ፀሐይ ያበራል ❤️የድሮ መዝሙር (በ ተስፋዬ ጫላ) 🎧 join Telegram worship ✅@homproject ✅ ✅@homproject

🙏ማስተዋልን ስጠን 💧ዋና መዝሙር ፓ/ር ታምራት ሀይሌ 🎙hymns Of mes ✅@homproject ✅ ✅@homproject

💧ምሳሌ 6 16 እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤ 17 ትዕቢተኛ ዓይን፥ ሐሰተኛ ምላስ፥ ንጹሕን ደም የምታፈስስ እጅ፥ 18 ክፉ አሳብን የሚያበቅል ልብ፥ ወደ ክፉ የምትሮጥ እግር፥ 19 በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ።...

❤️🇪🇹እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ🇪🇹❤️ 💧pastor Tamirat H. 🎙#Mesay_B 👇🏻Join Telegram worship with ✅ @homproject

💧ከጥፋት ጉድጓድ ውስጥ 👉🏻p/r Tesfaye G. 🎙 #Mesay_B. 👇🏻Join Telegram worship with ✅ @homproject

💧 #ፊልጵስዩስ_2 14-15 በመጥፎና በጠማማ ትውልድ መካከል ያለ ነቀፋ የዋሆችም ነውርም የሌለባቸው የእግዚአብሔር ልጆች እንድትሆኑ ሳታንጐራጉሩ ክፉም ሳታስቡ ሁሉን አድርጉ፤... ✅ @homproj
💧 #ፊልጵስዩስ_2 14-15 በመጥፎና በጠማማ ትውልድ መካከል ያለ ነቀፋ የዋሆችም ነውርም የሌለባቸው የእግዚአብሔር ልጆች እንድትሆኑ ሳታንጐራጉሩ ክፉም ሳታስቡ ሁሉን አድርጉ፤... ✅ @homproject

#1ኛ_ተሰ_5፣ 16 ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ፤ 17-18 ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና። 💧የዕለቱ ቃል ✅ @homproject ✅
#1ኛ_ተሰ_5፣ 16 ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ፤ 17-18 ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና። 💧የዕለቱ ቃል ✅ @homproject

(መዝሙረ ዳዊት 139 ) ------------ 15፤ እኔ በስውር በተሠራሁ ጊዜ፥ አካሌም በምድር ታች በተሠራ ጊዜ፥ አጥንቶቼ ከአንተ አልተሰወሩም። 16፤ ያልተሠራ አካሌን ዓይኖችህ አዩኝ፤ የተፈጠሩ ቀኖቼ ሁሉ አንድ ስንኳ ሳይኖር በመጽሐፍህ ተጻፉ። ✅ @homproject

❤️ሀገርኛ ቅኝት 🎵 ቅኔን እቀኛለው 🎙 #Mesay_B 🔥 Join Telegram worship ✅ @homproject ✅ ✅ @homproject