ማዳኑን አውሩ | ᴘʀᴏᴄʟᴀɪᴍ ʜɪꜱ ꜱᴀʟᴠᴀᴛɪᴏɴ
رفتن به کانال در Telegram
Thank you for your interest to join Our Telegram channel. ▫️The primary function of this channel is : ☞To proclaim our savior JESUS CHRIST through a lifestyle of praise and worship. መዝሙረ ዳዊት 96 2፤ እግዚአብሔርን አመስግኑ ስሙንም ባርኩ፥ ዕለት ዕለትም ማዳኑን አውሩ።
نمایش بیشتر1 241
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+57 روز
+1030 روز
آرشیو پست ها
🎵 ENDAMELKEW
ORIGINAL song by:
DANIEL A/MICHAEL
🎙 #Mesay_B.
🔥join Telegram worship
Channel
✅ @homproject ✅
✅ @homproject ✅
🇪🇹 ዘማሪ ፓ/ር ታምራት ሀይሌ
አዝ፦ እኔም ኢትዮጵያዊ ነኝ ብዙ እንቆቅልሽ አለኝ
ጌታ አንተ ንጉሥ ነህ እንቆቅልሽን መፍታት ታውቃለህ
የዕውቀት የጥበብ ጌታ እንቆቅልሼን ፍታ
በዛና እንቆቅልሼ ለብዙ ዘመን አልቅሼ
አንድ ቀን ዝናህን ሰማሁ ልነግርህ ከሳባ መጣሁ
ተቀመጥ በዙፋንህ የልቤን እንድነግርህ
አዝ፦ እኔም ኢትዮጵያዊ ነኝ ብዙ እንቆቅልሽ አለኝ
ጌታ አንተ ንጉሥ ነህ እንቆቅልሽን መፍታት ታውቃለህ
የዕውቀት የጥበብ ጌታ እንቆቅልሼን ፍታ
በግመል ሽቱ ጭኛለሁ ወርቅና፡ ዕንቁም ይዣለሁ
ደክሞኛል ጓዜ ብዙ ነው አድምጠኝ ያኔ አርፋለሁ
አገሬን በዚህ ወክዬ ከእግርህ ስር ልውደቅ ጌታዬ
አዝ፦ እኔም ኢትዮጵያዊ ነኝ ብዙ እንቆቅልሽ አለኝ
ጌታ አንተ ንጉሥ ነህ እንቆቅልሽን መፍታት ታውቃለህ
የዕውቀት የጥበብ ጌታ እንቆቅልሼን ፍታ
ሠማይና ምድርን ፈጥረሃል በጥበብህ ሁሉን አድርገሃል
ከዓይንህ የተሰወረ አሸንፎህስ የኖረ
ንጉሥ ሆይ ኧረ ምን ነበር ፍታልኝ የእኔንም ነገር
አዝ፦ እኔም ኢትዮጵያዊ ነኝ ብዙ እንቆቅልሽ አለኝ
ጌታ አንተ ንጉሥ ነህ እንቆቅልሽን መፍታት ታውቃለህ
የዕውቀት የጥበብ ጌታ እንቆቅልሼን ፍታ
ገና ጥንት ሳለሁ በአገሬ ስለ አንተ የሰማሁት ወሬ
ማመን ግን አቅቶኝ ነበር ልክ የለው የዕውቀትህ ነገር
ጥበብህ ከአእምሮ ያልፋል ከሰማሁት ዝናህ ይበልጣል
አዝ፦ እኔም ኢትዮጵያዊ ነኝ ብዙ እንቆቅልሽ አለኝ
ጌታ አንተ ንጉሥ ነህ እንቆቅልሽን መፍታት ታውቃለህ
የዕውቀት የጥበብ ጌታ እንቆቅልሼን ፍታ
🇪🇹 @homproject 🇪🇹
ዛሬ ጠዋት ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ ሲበር የነበረ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737 አውሮፕላን መከስከሱን አስመልክቶ በደረሰው አደጋ የተሰማንን ጥልቅ ሃዘን እየገለፅን በአደጋው ቤተሰቦቻቸውን ላጡ ሁሉ መፅናናትን እንመኛለን ::
#homproject_Famliy
‼️message to all members ⁉️
📌 The time will soon be fulfilled. The trumpet is to be blown soon. The matter is to come to an end soon. The Lord is to appear soon. Please, let us be awake and let us not sleep. Let us rise up and speak the #Gospel; Let us struggle for souls.
⚠️ @homproject ⚠️
"AS ONE FOR ONE "
❤️ከኢየሱስ ጋራ ሲሄዱ
🎙 #MESAY_B
(Hymns of mes)
📌 SONG BY MULUKEN M
🎵TELEGRAM WORSHIP
✅ @homproject ✅
#hymns_Of_mes
#Telegram_worship
👇🏻Join us for more
@homproject
🎙ድንቅ ዝማሬ በዘማሪ በረከት ተስፋዬ እና ዘማሪ ዳዊት
✝️@homproject ✝️
✝️@homproject ✝️
share💯 share💯
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
❤️Disciple's hymn
📌for more track join👇🏻
@homproject
@homproject
ፊልጵስዩስ 3:14
"በክርስቶስ ኢየሱስ ከፍ ከፍ ያለውን የእግዚአብሔርን መጥራት ዋጋ እንዳገኝ ምልክትን እፈጥናለሁ።"
......----......----......-----.....
I AM RESOLVED
"I press toward the mark for the prize of the high calling of God in Christ Jesus." (Philippians 3:14 KJV)
1. I am resolved no longer to linger,
charmed by the world's delight;
things that are higher, things that are nobler,
these have allured my sight.
Refrain:
I will hasten to Him,
hasten so glad and free;
Jesus, greatest, highest,
I will come to Thee.
2. I am resolved to go to the Savior,
leaving my sin and strife;
He is the true one; He is the just one,
He has the words of life. [Refrain]
3. I am resolved, and who will go with me?
Come, friends, without delay;
taught by the Bible, led by the Spirit,
we'll walk the heavenly way. [Refrain]
4. I am resolved to enter the kingdom,
Leaving the paths of sin;
Friends may oppose me, foes may beset me,
Still will I enter in.
5. I am resolved, and who will go with me?
Come, friends, without delay;
Taught by the Bible, led by the Spirit,
We’ll walk the heav’nly way.
📌#join
👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻
✝️ @homproject ✝️
#CREATE_IN_ME_A_NEW_HEART_O_LORD
"A new heart also will I give you, and a new spirit will I put within you: and I will take away the stony heart out of your flesh, and I will give you an heart of flesh." (Ezekiel 36:26 KJV)
Create in me a new heart O God
And renew a right Spirit within me
Create in me a new heart O God
And renew a right Spirit within me
Cast me not away from Your Presence O Lord
Take not thy Holy Spirit from me
Restore unto me, the Joy of your salvation
and renew a right Spirit within me.
✝️ @homproject ✝️
" AS ONE FOR ONE "
❤️Disciple's hymn
📌for more track join👇🏻
@homproject
@homproject
🎵AUDIO አማራጭ
🙈#መደመጥ_ያለበት 🙌🏻
🎙#YEZERU_MISALE ministry
❤️አንተን የሚመስል የለም
share💯 share💯
✝️ @homproject ✝️
✝️ @homproject ✝️
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
🙈#መደመጥ_ያለበት 🙌🏻
🎙#YEZERU_MISALE ministry
❤️አንተን የሚመስል የለም
share💯 share💯
✝️ @homproject ✝️
✝️ @homproject ✝️
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
🎵 audio አማራጭ 📲 4.6 M.B
#New cover song
#Biruk G/Tsadik
🎙እረኛዬ ማረፊያዬ..
🎙በ homproject ለእናንተው የቀረበ
✝️ @homproject ✝️
✝️ @homproject ✝️
📌አዳዲስ መዝሙሮችን ለማግኝት አሁንኑ ይቀላቀሉን🙈
#New cover song
#Biruk G/Tsadik
🎙እረኛዬ ማረፊያዬ..
🎙በ homproject ለእናንተው የቀረበ
📲 20.1 M.B
✝️ @homproject ✝️
✝️ @homproject ✝️
📌አዳዲስ መዝሙሮችን ለማግኝት አሁንኑ ይቀላቀሉን😉
🎙ቃል ያለው
🎵 audio አማራጭ 📲 4:9 M.B
#ሩት እና #ሮዚና
📀WEGEGTA PROJECT /
ATLANTA
🎙በ homproject ለእናንተው የቀረበ
✝️ @homproject ✝️
✝️ @homproject ✝️
📌አዳዲስ መዝሙሮችን ለማግኝት አሁንኑ ይቀላቀሉን
☝️ቃል ያለው አይወድቅም
#ሩት እና #ሮዚና
📀WEGEGTA PROJECT /
ATLANTA
🎙በ homproject ለእናንተው የቀረበ
✝️ @homproject ✝️
✝️ @homproject ✝️
📌አዳዲስ መዝሙሮችን ለማግኝት አሁንኑ ይቀላቀሉን
