fa
Feedback
Limat Minche primary school

Limat Minche primary school

رفتن به کانال در Telegram
327
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
ሳምንታዊ የተግባር ስራ

photo content
+1

photo content
+9

photo content

ጥር 23/2016ዓ.ም ለአባይ ምንጭ ቅድመ አንደኛ እና ለልማት ምንጭ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት መምህራን ሰራተኞች ተማሪዎችና የተማሪ ወላጆች ከመስከረም 15/2013ዓ.ም እስከ ጥር 22/2016ዓ.ም ድረስ የተማሪዎችን ውጤትና ስነ-ምግባር በማሻሻልና በማብቃት ት/ቤቱ ሳቢና ማራኪ እንዲሆንን ውጤት እንዲመዘገብ ሀላፊነታችሁን በመወጣታችሁ ትልቅ ክብር አለን። የስራ ጉዳይ ሆነና በምደባ ወደ ሌላ ተቋም ብንመደብም መቼም አንረሳችሁም። አዲስ ለሚመጡት ር/መምህራንና ለሁሉም ባለድርሻ አካላት መልካም የስራ ጊዜ እንዲሆን እየተመኘን ለነበረን መልካም ጊዜ ከልብ እናመሰግናለን ።👋👋👋👋👋👋👋👋👋🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ር/መምህራን መሰረት ገ/ስላሴ ነጋሽ መሀተቡ

photo content
+4

photo content
+9

16/05/16 የ2016የአንደኛ መንፈቀ አመት የማጠቃለያ ፈተና ተማሪዎች ሲወስዱ

መምህራንን በህብረት ስራ ለማደራጀት እና መኖሪያ ቤት እንዲገነቡ በሚደረግ ሂደት ቅድመ ቁጠባ ማለትም 30% ማሟላት የሚችሉ ቅድሚያ ተሰጥቷቸው እንዲደራጁ እና ቀሪዎቹ ደግሞ እየቆጠቡ እንዲደራጁ ለማድ
መምህራንን በህብረት ስራ ለማደራጀት እና መኖሪያ ቤት እንዲገነቡ በሚደረግ ሂደት ቅድመ ቁጠባ ማለትም 30% ማሟላት የሚችሉ ቅድሚያ ተሰጥቷቸው እንዲደራጁ እና ቀሪዎቹ ደግሞ እየቆጠቡ እንዲደራጁ ለማድረግ የተግባር እንቅስቃሴ ላይ መግባት እንድንችል ቀድሞ የተላከው መረጃ እንደተጠበቀ ሆኖ ቅድሚያ የሚቆጥቡትን በቤት አይነት በመለየት እስከ አርብ 17/5/2016 እንድታሳውቁ እናሳስባለን።

እንኳነ ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ

🛞🎾ማስታወቂያ🎾🛞 ለመምህራን እና ለአስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ ✅የምህራን የመጀመሪያው ዙር ከጥር 14 እስከ 21/2016 ዓ.ም ድረስ ⬇️ለምዝገባ ሲመጡ⬇️ #የመመዝገቢያ 4500 ብር #የመታወቂ
🛞🎾ማስታወቂያ🎾🛞 ለመምህራን እና ለአስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ ✅የምህራን የመጀመሪያው ዙር ከጥር 14 እስከ 21/2016 ዓ.ም ድረስ ⬇️ለምዝገባ ሲመጡ⬇️ #የመመዝገቢያ 4500 ብር #የመታወቂያ ኮፒ #የመስሪያ ቤት መታወቂያ ኮፒ #3ጉርድ ፍቶ 🚘አስተባባሪ🚘 👉ጤግሮስ ትሬዲንግ 👉ፍኖት ብድር ቁጠባ 👉የክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት          🛞🛞🛞 ☎️ለበለጠ መረጃ :-09 63 06 99 77

photo content
+1

photo content
+9

የተጀመሩ የእጅ ስራዎች

photo content
+2

photo content
+1

በቀን 3/5/2016 ሳምንታዊ የፅዳት ዘመቻ ተደረገ

photo content
+4

02/05/16 የ8ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና በሰላማዊ ሁኔታ ተጠናቀቀ።