cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ትንሳዔ ዘኢትዮጵያ ✝✝✝

📢 ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያን እና ገዳማት ስርዓት ፣አሁናዊ ዜና እና ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያን ፡ ቅዱሳን መካናት እና ገዳማት ታሪክ 📢 የቅዱሳን ገድላት 📢 ቅዱሳን አበው ሊቃውንት 📢 ህዝበ ክርስቲያንን ማንቃት 📢 ቅድመ ኢትዮጵያ ትንሳዔ እና የኢሉሚናቲ ኅቡእ ማኅበር ኢትዮጵያ ላይ የተሸረቡትን ሴራዎችን ማጋለጥ ለውይይት @Tinsae_ze_ethiopiaofficialgrp

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
3 748
مشترکین
-524 ساعت
-367 روز
-18730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Hamster Kombat በቅርቡ ጊዜ ገንዘብን ያስገኛሉ ተብለው ብዙ ተስፋ ከተጣለባቸው ኤርድሮፖች መካከል አንዱ ነው ። እስካሁን ላልጀመራችሁ ከስር ሊንክ አለላችሁ። https://t.me/hamster_koMbat_bot/start?startapp=kentId392418381
نمایش همه...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

የኦሮሞ ህዝብን በቋንቋው ያገልግሉ ተብለው የተሾሙ ጳጳሳት ለምን ከኦሮሚያ መውጣትን መረጡ? ... ቤተክርስቲያንና ምዕመናኖቿ በሀዘን ጥቁር የለበስንበትን ጊዜ መቼም ከሰው ሁሉ ህሊና የማይዘነጋ ነው። ከሳሾች ቤተክርስቲያንን ለመክፈል እንደምክንያት የተጠቀሙበት ''በቂ የኦሮሞ ጳጳሳት የሉም'' የሚል አንዱ ነበር። ቤተክርስቲያን ምንም እንኳን ዘርና ነገድን መሰረት አድርጋ ባትሾምም ፤ ብትሾም እንኳን ፈቃደ እግዚአብሔር እንደማይኖርበትና ስራቸው ሁሉ እንደማይከናወንላቸው ብትረዳም ፥ የተጠየቀውን ጥያቄ ለመመለስ ቀድሞ ከነበሩት ጳጳሳት በተጨማሪ 7 Afaan Oromoo ተናጋሪ ጳጳሳትን ሾማ ኦሮሚያ ክልል ባሉ ሀገረ-ስብከቶች መደበች። ... ባለፈውን አንድ ዓመት ብቻ 5 Afaan Oromoo ተናጋሪ ጳጳሳት ከተመደቡበት ኦሮሚያ ክልል እየለቀቁ ወጡ። 4ቱ ጳጳሳት ከተመደቡበት የወለጋ ዞኖች ነው ጥለው ወደ ሌላ ክልል መድቡን ብለው የለቀቁት ኦሮሚያ ክልልን። ልብ በሉ በብሄር ከኦሮሞ ማህበረሰብ የወጡ፣ በቋንቋ Afaan Oromoo ተናጋሪዎች፣ ምክንያተ ሹመታቸውም ቤተክርስቲያን ለኦሮሚያ ክልል በቂ ኦሮሞ ጳጳሳትን አልሾመችም የሚል ነበር። በተሾሙ በዓመታቸው የተሾሙበት ሀገረ ስብከትና፣ የተሾሙበትን ምክንያት ሳይዘነጉ የኦሮሞን ህዝብ ጥለው ደቡብ፣ አፋርና አማራ ክልል መድቡን ብለው ለቀው ወጡ። 5ኛው አባት ከሀገር ጥለው ባህርማዶ ሄደዋል። ይሄ ሁሉ ለምን? 1- ኦሮሚያ ክልል ባለው ኦርቶዶክሳዊያን ላይ ባነጣጠረው ተከታታይ ጥቃት ስጋት ምክንያት 2- ፖለቲካዊ ጫና ምክንያት 3- ለቀጣይ ዙር የቤተክርስቲያን ፈተና 4- ከዘርና ከብሄር ዝቅ ብሎ ያለው ጎጠኝነት? ከላይ ከተዘረዘሩት ከ4ቱ ሶስቱን እርግጠኛ መሆን ይቻላል። አሁን በነዚህ ከኦሮሚያ ክልል እየጣሉ በወጡ የAfaan Oromoo ተናጋሪ ጳጳሳት ምክንያት 5 ሀገረ ስብከቶች በተደራቢነት ለሌላ ጳጳስ ተሰጥተዋል። ነገ በዚህ ደግሞ ቤተክርስቲያንን በሚጠሉና ሊያፈርሷት በሚሹ ዘረኞች ስትከሰስበት የምናየው ጉዳይ ነው። ለአንድ አባት ይሄ ሁሉ ሀገረ ስብከት ለምን ተደርቦ ተሰጠ የሚል ጥያቄ ይነሳል ምክንያቱ ሁለት ነው፤ አንደኛው በኦሮሚያ ክልል ኦሮሚኛ ቢናገሩ እንኳን ከኦሮሞ ብሄር ውጪ እንዳይሾሙ በሚለው ፖለቲካዊ ጫና ፣ ሁለተኛው ያሉት የኦሮሞ ጳጳሳትም ቢሆን ምዕራብ ኦሮሚያ በተለይም የወለጋና የሁሩ ጉዱሮ ሀገረስብከቶችን መምራት አንፈልግም ማለታቸው ነው። ©️Maramawit Henok @tinsae_ze_ethiopia
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
መረጃ የአቡነ ጴጥሮስ ጉዳይ (ግንቦት 26/ 2016 ዓ.ም ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ) የአቡነ ጴጥሮስን ጉዳይ በተመለከተ ቅዱስ ሲኖዶሱ ዛሬ ዉዉይት ያደረገ ሲሆን በዚህ መሠረት ፦ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፣ አቡነ አብርሃም ፣ አቡነ ኤርምያስ ፣ አቡነ ጎርጎርዮስ ፣ አቡነ ሳዊሮስ ፣ አቡነ ሄኖክ ፣ አቡነ ናትናኤል ዘሚኔንሶታ በመሆን መንግስትን እንዲያናግሩ፣ችግሩ እንዲፈታና ወደ አገራቸው እንዲመለሱ እንዲደረግ ዛሬ ወስኗል ፣ ይሳካ ይሆን እሱን የምናየው ነው ዝርዝር መረጃውን በመደበኛ ፕሮግራማችን ይጠብቁን ©️ETHIO BETESEB MEDIA @tinsae_ze_ethiopia
نمایش همه...
በየዕለቱ በሚለቀቅ Combo 5,000,000 coin በማግኘት በቀላሉ የኮይን ብዛታችንን ማሳድግ ምንችልበት bot https://t.me/hamster_kombat_boT/start?startapp=kentId392418381 ይሞክሩት ⬆️
نمایش همه...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

በየዕለቱ 5,000,
نمایش همه...
በኢ/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን፣ የምሥራቅ አውስትራሊያና ኒውዚላንድ ሀገረ ስብከት በሰጠው መግለጫ "የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሉቃስ ላይ ውግዘትም ሆነ በቦታቸው ሌላ አባት የመተካት ውሳኔ እንዳይተላለፍ አጥብቆ ጠየቀ። እንዲህ ያለ ውሳኔ ከተላለፈም እንደማይቀበለው አስታወቀ። ©️Adebabay media @Tinsae_ze_ethiopia
نمایش همه...
በኢ/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን፣ የምሥራቅ አውስትራሊያና ኒውዚላንድ ሀገረ ስብከት በሰጠው መግለጫ "የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሉቃስ ላይ ውግዘትም ሆነ በቦታቸው ሌላ አባት የመተካት ውሳኔ እንዳይተላለፍ አጥብቆ ጠየቀ። እንዲህ ያለ ውሳኔ ከተላለፈም እንደማይቀበለው አስታወቀ። (የመግለጫውን ሙሉ ቃል አያይዘናል፤ ከቴሌግራም ገጻችን ተመልከቱት። https://t.me/AdebabayMedia2/11455)
نمایش همه...
👉በዚሁም መሰረት በመወያያ አጀንዳ አርቃቂነት በጉባኤው የተመረጡት ሰባት አበው ሊቃነ ጳጳሳት ሲኖዶሱ እንዲወያይበት 21 አጀንዳዎችን የመረጡ ሲሆን ይህም ዝርዝሩ እንደሚከተለው ይቀርባል ፦ 1.የቅዱስ ሲኖዶስ ዓመታዊ የሥራ ክንውንን በተመለከተ 2.የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮሪደር ልማትን አስመልክቶ ከቤትና ሕንጻ አስተዳደርና ልማት ድርጅት የቀረበ ሪፖርት በተመለከተ 3.የሃይማኖት ረቂቅ አዋጅ በተመለከተ 4.የገቢዎች ባለሥልጣን የወሰነውን የግብር አከፋፈል ሁኔታ በተመለከተ 5.አገር አቀፍ የምክክር ኮሚሽንን በተመለከተ 6.ወደ ውጭ ሀገር ለአገልግሎት የሚላኩ አገልጋዮችን በተመለከተ 7.የ2017ዓ.ም በጀት ማጽደቅን በተመለከተ 8.የስዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅን በተመለከተ 9.የምግባረ ሠናይ ጠቅላላ ሆስፒታል ረቂቅ መተዳደሪያ ደንብ በተመለከተ 10.የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን አንድነት ገዳም ኅብረት መተዳደሪያ ደንብ በተመለከተ 11. የጋሞጎፋ ሀገረ ስብከት ተብሎ የሚጠራበት ስም ቀርቶ የጋሞና አካባቢው ዞኖች ሀገረስብከት አርባ ምንጭ ተብሎ ይጠራልኝ በማለት የቀረበውን ጥያቄ በተመለከተ 12.የጋምና አካባቢው ዞኖች ሀገረ ስብከት ስለ ዚጊቲ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የቀረበውን ጥያቄ በተመለከተ 13 ኦሲኤን ቴሌቭዥን አስመልክቶ የቀረበ ጥናት በተመለከተ 14.የብፁዓን አባቶች ዝውውር ጥያቄ በተመለከተ 15. የእነ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (ዶ/ር) ማመልከቻን በተመለከት 16 ከመሪ እቅድ የሚቀርበውን ዝርዝር የመዋቅር ጥናትና ቻርት በተመለከተ 17.የመግለጫ አሰጣጥ እና የስብከት ዘዴ ትምህርት አቀራረብን በተመለከተ፣ 18.አገራዊ ሰላምን በተመለከተ 19. የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ ግበረ ሰዶማዊነትን በተመለከተ ' 20 የቅዱስ ሲኖዶስ ልዕልናና የውስጥ አንድነትን ማጠናከር በተመለከተ 21.የቋሚ ሲኖዶስ አባላት ምርጫን በተመለከተ ©️ETHIO BETESEB MEDIA @Tinsae_ze_ethiopia
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.