cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ethio neshida and menzuma

የ ቻናሉ አላማ መማማር እና በ መንዙማና ነሺዳ ረሱል (ሰ.ዐ.ወ)ማወደስ ነው

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
777
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-57 روز
-1230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

✋✋✋ቁም/ቁሚ✋✋✋ አላህን ምትፈራ/ሪ ከሆነ ይህን ሳታነቡ እንዳታልፉ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዉድ አንባቢያን ይህ የምታነቡት ነገር እናንተ ጋር እንዳይቀር አደራ እያልኹኝ ወደ ርዕሱ ልግባ ደብዳቤ ለመላዉ የአለም ሙስሊም የተላከ ነዉ ይህ ደብዳቤ ከመዲነቱል ሙነወራ ትልቁ መስጂደ ነበዊ ኢማም ከሆኑት ነዉ። እኚህ ኢማም እንዲህ በለዉ ደብዳቤዉን አስተላልፈዋል "ጁመዓ መታ ቁርዓን ቀርቼ ወደ እንቅልፌ አመራዉ እና ህልም ታየኝ ህልሙ ለይም ነቢዩ ሰዐወ መጥተዉ እንዲህ አሉኝ በዛሬዉ እለት ስድስደት ሺ ሰዉ ሰዎች ሞተዋል አንዳቸዉም ጀነት አልገቡም(አይገቡም) እነሱም 1-የባሎቻቹዉን ትዕዛዝ የማይከተሉ ሴቶች 2-ለደሃ የማይሰድቁ ሀብታሞች 3-ሀጅን በስነስርዓቱ ያላከናወኑና 4-ሰሏታቸዉን በወቅቱ ያልሰገዱ ናቸዉ ይህን ደብዳቤ ላደረሰ ሰዉ ከአላህ ብዙ ጀዛዕ ያገኛል ከነቤተሰቡ ሸፈዓ ያገኛል የአላህ እርዳታ ያገኛል " ሸኽ አህመድ ይህ መልክቴ ዉሸት ከሆነ የነቢያችን ሰዐወ ዱዓቸዉ አይድረሰኝ ይላሉ። የነቢዩን ሰዐወ ሱና አጥብቃችሁ ያዙ እሳቸዉ ባዘዙት መሰረት ዲኑን ተከተሉ  አላህን ይቅርታ ጠይቁ ሰኞ ሰኞ መፆም አዘዉትሩ ይህ ደብዳቤ የደረሳቸዉ ሙስሊም ህብረተሰብ በሙሉ ይህን ደብዳቤ ማስተላለፍ እንዳለባቸዉ ተናግረዋል ቢያንስ ለሀያ ሰዎች ማሰራጨት ግዴታ ነዉ ። ያሰራጨዉም ሰዉ በአላህ ፍቃድ ከዚ በፊት አይቶ ማያዉቀዉን ጥሩ ክስተት ያያል ያሰበዉ ሁሉ ይሳካል። ✋ አሁንም ቁሙ ገና አላለቀም✋ አንድ kleavaren የሚባል ሰዉ ይህ ደብዳቤ ደርሶት በብዙ ኮፒ አሰራጭቶ ብዙ ጥሩ ነገሮች እንደገጠሙት ታይቷልም ተናግሯልም። አሁንም abdusselam የሚባል ሰዉ ይህ ደብዳቤ ደርሶት ችላ በማለት ከተወሰኑ ቀኖች ቡሃላ ከሚሰራዉ ስራ ተፈናቀለ ይህ ችግር ሲገጥመዉ ደብዳቤዉን አስታዉሶ ካሰራጨ ከአምስት ቀናት ቡሃላ ከበፊቱ የተሻለ ስራን አገኘ። እንዲሁም besmetan(ስሙ ለይ ጥርጥር አለ)የሚባል ሰዉ ይህ ደብዳቤ ደርሶት ችላ በማለት ቀዳደዉ ከዘጠኝ ቀን ቡሃላም ይህ ሰዉ እንደሞተ ይነገራል። ስለዚህ አላህን ፍሩ 😭😭እናንተ ጋር እንዳይቀር በአላህ ስም እጠይቃቹሃለዉ አባዝታቹ አሰራጩት ሼር አርጉት
نمایش همه...
🔥🔥ተለቀቀ🔥🔥ተለቀቀ🔥🔥ተለቀቀ https://youtu.be/cjDAcjYL5jM
نمایش همه...
መደዴ || ሱደይስ_ማስረሻ ||MEDEDE||SUDEYS_MASERESHA||New Menzuma||@Al Faruk Multimedia Production

የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ! YouTube

https://youtube.com/@alfarukmultimediaproduction

Facebook

https://www.facebook.com/276514076450912/posts/740922883343360/?app=fbl

Telegram

https://t.me/ethioalfaruk

Website http://alfarukmultimedia.com Tiktok tiktok.com/@alfaruk_multimedia

00:34
Video unavailableShow in Telegram
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ብርቅዬዎቹ በቅርብ ቀን እያሉ ነው ሴቶች ተዘጋጁ ወንዶች እህቶቻቹን እናቶቻቹን አዘጋጁ❤️❤️❤️
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ታላቅ የምስራች ከ ማቶክ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ማሰልጠኛ ማዕከል ከየትኛውም የአለማችን ክፍል ሆነው በኦንላይን/የቀጥታ መስመር እንግሊዝኛ ቋንቋን ልዩ እና እጅግ ቀላል በሆነ መንገድ ለመማር ካሻዎ ማቶክን ምርጫዎ ያደርጉ። የእንግሊዝኛ አቅማቸው ከጀማሪ እስከ ከፍተኛ ደረጃ ላሉ ተማሪዎች በሚመርጡት Social media (ማህበራዊ ሚዲያ) አማራጮች ማለትም በዋትሳፕ፣በቴሌግራም፣በኢሞ ፣በዙም እና ተማሪው በሚመቸው አማራጭ ትምህርቱን መከታተል ይቻላል MATOK ENGLISH LANGUAGE ONLINE TEACHING CENTER የረጅም ጊዜ የማስተማር ልምድ ካላቸው መምህሮቹጋ በመሆን እርሶን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል አሁኑኑ ፈጥነው ይመዝገቡ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/MATOKENGLISHONLINETEACHINGCENTER For more Details Call us +251914418900 +251928968981 Email address... [email protected]
نمایش همه...
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ደብዳቤው ከሳውድ አረቢያ ነው ለሁሉም ሙስሊም ሲሆን የሚያስተላልፉት ሸህ አህመድ የነብዩ ሰ.ዐ.ወ መስጅድ ጠባቂ ሲሆኑ እንዲህ ሲሉ ይነግሩናል ቢስሚላህ ጁመዐ ማታ ቁርአኔን ቀርቼ እንደተኛው ነብያችን ሰ.ዐ.ወ በመናም መተው እንዲህ አሉኝ በዛሬው እለት 6000 ሙስሊሞች ሞተዋል አንዳቸውም ጀነት አልገቡም እነዚህም ሰዎች 1. የባላቸውን ትእዛዝ የማይፈፅሙ ሴቶች 2 ለደሀ የማይሰጡ ሀብታሞች 3 ሀጅ በስርአት ያላከናወኑ እና 4 ሰላታቸውን በወቅቱ ያልሰገዱ ናቸው። ሸህ መሀመድ ይህ ደብዳቤ የደረሳቸው ሙስሊም ኡማ ሁሉ ይህን ደብዳቤ ለመላው ሙስሊም ይደርስ ዘንድ ከ አሏህ ሱ .ወ ብዙ ጀዘአ ያገኛል። የነብዩን ሰ ዐ ወ ሸፈዐና ቤተሰብ ያገኛል፣የአሏህን እርዳታ ያገኛል። ሸህ መሀመድ ይህ ደብዳቤ ውሸት ከሆነ የነብዩ ሰ ዐ ወ ዱአቸው አይድረሰኝ ይላሉ ዉድ ሙስሊም ወንድም ና እህቶቼ ነብያችን ሰ ዐ ወ እንዳዘዙት ተከተሉ ። ለአላህ ይቅርታን ጠይቁ ፣ሰኞ እና ሀሙስ ፁሙ ። ይህ ደብዳቤ እንደደረሳቹ ቢያንስ ለ 20 ሰው አዳርሱ ይህንን ያረገ ሰዉ ኢንሻ አላህ የነብዩን ሙሀባ ያገኛል ። ያሠብነው ሁሉ ይሳካል ፣ከዚ በፊት አይተነው የማናውቀው ነገር ማየት እንጀምራለን ። አንድ ሰዉዬ ደብዳቤዋ ደረሰችው በብዛት አሰራጨው ከትንሽ ቀናት ቡሀላ ለሰዉየው ብዙ እድል ገጠመው። አብድሰላም የተባለ ሰው ደሞ ይህን ደብዳቤ ችላ በማለቱ ከተወሰኑ ቀናት ቡሀላ ከሚሰራው ስራ ተፈናቀለ። ይህ ችግር ደርሶበት ደብዳቤው ትዝ ሲለው ደብዳቤውን አሰራጭቶ ከ 5 ቀናት ቡሀላ ከበፊቱ የተሻለ ስራ አጋጠመው ። በስተ ሰሜን የምትገኝ ደብዳቤው ደርሷት ትርጉም እንደሌለው አድርጋ ወረቀቱን ቀዳ በጣለችው በ 9 ቀኗ ሞተች። ድጋሚ በ አላህ ስም እለምናችኋለው ለቻላችሁት ሰው ያክል አሰራጩ አደራ አደራ አደራ።
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ታላቅ የምስራች ከ ማቶክ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ማሰልጠኛ ማዕከል ከየትኛውም የአለማችን ክፍል ሆነው በኦንላይን/የቀጥታ መስመር እንግሊዝኛ ቋንቋን ልዩ እና እጅግ ቀላል በሆነ መንገድ ለመማር ካሻዎ ማቶክን ምርጫዎ ያደርጉ። የእንግሊዝኛ አቅማቸው ከጀማሪ እስከ ከፍተኛ ደረጃ ላሉ ተማሪዎች በሚመርጡት Social media (ማህበራዊ ሚዲያ) አማራጮች ማለትም በዋትሳፕ፣በቴሌግራም፣በኢሞ ፣በዙም እና ተማሪው በሚመቸው አማራጭ ትምህርቱን መከታተል ይቻላል MATOK ENGLISH LANGUAGE ONLINE TEACHING CENTER የረጅም ጊዜ የማስተማር ልምድ ካላቸው መምህሮቹጋ በመሆን እርሶን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል አሁኑኑ ፈጥነው ይመዝገቡ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/MATOKENGLISHONLINETEACHINGCENTER For more Details Call us +251914418900 +251928968981 Email address... [email protected]
نمایش همه...