INFO HEALTH CENTER
رفتن به کانال در Telegram
A Healthcare Information & Excellence Platform by Ethio Medical training and consultancy PLC (EMTC) YOSEPH 0921785903 0932338485
نمایش بیشتر8 338
مشترکین
+224 ساعت
+77 روز
+11330 روز
آرشیو پست ها
8 342
Hepatitis B ላይ አዲስ ተስፋ!
ለዓመታት የHepatitis B ቫይረስን ለመቆጣጠር ብዙ ጥረት ተደርጓል። ነገር ግን በቀጥታ “functional cure” ለማግኘት የሚችል ሕክምና አልነበረም።
አሁን ግን Bepirovirsen የተባለ አዲስ መድሃኒት በዚህ ዘርፍ አስደሳች ውጤት እያሳየ መሆኑ እጅግ አስደሳች ዜና ነው።
👉 በደረጃ3 ጥናቶች ከተሳተፉት የቫይረሱ ተሸካሚዎች ውስጥ አንዳንድ ታካሚዎች ከሕክምናው በኋላ HBsAg እንደጠፋና እና HBV DNA እንደተቆጣጠሩት ተመልክቷል። ይህም “functional cure” ተብሎ ይጠራል።
ይህ ማለት አንድ ታካሚ ሲመረመር HBSAG ነጋቲቭ ይሆናል እንደማለት ነው።
👉በኦገስት 2026 ጃፓን Bepirovirsenን ለተወሰኑ የክሮኒክ Hepatitis B ታካሚዎች አጽድቃለች።
አስታውሱ:-
ይህ ሁሉም Hepatitis B ታካሚዎች የሚወስዱት መድሃኒት ማለት አይደለም። ለተወሰኑ ታካሚዎች ብቻ የሚመች ሲሆን፣ Tenofovir ወይም ሌላ የHBV ሕክምና በራስ ፈቃድ ማቆም አይገባም።
🌍 የHepatitis B ሙሉ በሙሉ ለማስወገድ የሚደረገው ምርምር ወደ አዲስ ደረጃ እየገባ ነው።
👉 ይህ መድሀኒት በዚህ በፈረንጆቹ ወር በአሜሪካ ይፈቀዳል።
8 342
ማስተዋል
አንድ ሰው በህይወቱ ሊያሳካው የሚችለው ከሁሉ የላቀው ነገር ራሱን በትክክል መረዳት ነው።
የሰውን ሁኔታ እና ባህሪ ለመረዳት፣ መጀመሪያ የራስን ውስጣዊ ማንነት ማወቅ ግድ ይላል።
ራስህን ካልተረዳህ የሌሎችን ስሜትና አስተሳሰብ ማወቅ ይከብድሃል፤ ራስን ማወቅ የግል እድገት መሠረት ነው!
#ልብ_አድርግ
ሰዎች ሁሉ በአንተ መንገድ አያስቡም፣ እንዳስቡም አይጠበቅም።
ስለዚህ ሌሎችን በተሻለ ለመረዳት እነዚህን ሦስት ወርቃማ ህጎች የዘወትር ልምድህ አድርጋቸው፦
1️⃣ በግልጽነት ማዳመጥን
2️⃣ በትዕግስት ማስተዋልን
3️⃣ ራስን በሌላው ቦታ አስቀምጦ ማየትን
ራስህን ማወቅ ጥበብ ነው፤ ሌላውን መረዳት ደግሞ ብልህነት ነው።
8 342
ETHIO MEDICAL TRAINING AND CONSULTANCY CENTER
CPD CENTER
👉Medical Training
👉Cpd Training
ሙያ ፈቃድዎን ለማሳደስ
👉Skill gap Training
👉Consultancy Service
ለመመዝገብ አሁኑኑ ይደውሉ!!!
0921785903 / 0932338485
ETHIO MEDICAL CPD CENTER
Beyond Certificates, Building Clinical Excellence
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇
https://t.me/IHCDrJo
አስታውሱ:- EMTC ስልጠናዎችን ለሁሉም ባለሙያዎች በሁሉም ክሎች ከአጋር ተቋማት ጋር በመተባበር ይሰጣል።
👉 Online training
👉 face-to- face training
👉 Blended training
8 342
💚 እርግዝና የማይፈጠርባቸው (ነፃ) ቀናት ስሌት — ከ21 እስከ 35 ቀን ዑደት ላላቸው⚠️
📌 የወር አበባ መነሻ ቀን፦ መስከረም 23 (3 OCTOBER)
⚠️ ማሳሰቢያ፦ እነዚህ በቀን መቁጠሪያ ስሌት ላይ የተመሰረቱ፣ ለማርገዝ ዝቅተኛ ዕድል ያላቸው ቀናት እንጂ 100% የተረጋገጡ (ነፃ) ቀናት አይደሉም። እንቁላል የሚለቀቅበት ቀን ከዑደት ዑደት ሊለዋወጥ ይችላል።
✅ የ21 ቀን ዑደት (Cycle 21)
▪️ 🥚 የእንቁላል መውጫ ቀን፦ መስከረም 30 (10 Oct)
▪️ 🌸 ለማርገዝ ከፍተኛ ዕድል ያላቸው ቀናት፦ መስከረም 25 – 30 (5 – 10 Oct)
▪️ 💚 እርግዝና የማይፈጠርባቸው (ነፃ) ቀናት፦ መስከረም 23 እና 24 (3 – 4 Oct) እንዲሁም ከጥቅምት 1 (11 Oct) ጀምሮ
✅ የ22 ቀን ዑደት (Cycle 22)
▪️ 🥚 የእንቁላል መውጫ ቀን፦ ጥቅምት 1 (11 Oct)
▪️ 🌸 ለማርገዝ ከፍተኛ ዕድል ያላቸው ቀናት፦ መስከረም 26 – ጥቅምት 1 (6 – 11 Oct)
▪️ 💚 እርግዝና የማይፈጠርባቸው (ነፃ) ቀናት፦ መስከረም 23 – 25 (3 – 5 Oct) እንዲሁም ከጥቅምት 2 (12 Oct) ጀምሮ
✅ የ23 ቀን ዑደት (Cycle 23)
▪️ 🥚 የእንቁላል መውጫ ቀን፦ ጥቅምት 2 (12 Oct)
▪️ 🌸 ለማርገዝ ከፍተኛ ዕድል ያላቸው ቀናት፦ መስከረም 27 – ጥቅምት 2 (7 – 12 Oct)
▪️ 💚 እርግዝና የማይፈጠርባቸው (ነፃ) ቀናት፦ መስከረም 23 – 26 (3 – 6 Oct) እንዲሁም ከጥቅምት 3 (13 Oct) ጀምሮ
✅ የ24 ቀን ዑደት (Cycle 24)
▪️️ 🥚 የእንቁላል መውጫ ቀን፦ ጥቅምት 3 (13 Oct)
▪️ 🌸 ለማርገዝ ከፍተኛ ዕድል ያላቸው ቀናት፦ መስከረም 28 – ጥቅምት 3 (8 – 13 Oct)
▪️ 💚 እርግዝና የማይፈጠርባቸው (ነፃ) ቀናት፦ መስከረም 23 – 27 (3 – 7 Oct) እንዲሁም ከጥቅምት 4 (14 Oct) ጀምሮ
✅ የ25 ቀን ዑደት (Cycle 25)
▪️ 🥚 የእንቁላል መውጫ ቀን፦ ጥቅምት 4 (14 Oct)
▪️ 🌸 ለማርገዝ ከፍተኛ ዕድል ያላቸው ቀናት፦ መስከረም 29 – ጥቅምት 4 (9 – 14 Oct)
▪️ 💚 እርግዝና የማይፈጠርባቸው (ነፃ) ቀናት፦ መስከረም 23 – 28 (3 – 8 Oct) እንዲሁም ከጥቅምት 5 (15 Oct) ጀምሮ
✅ የ26 ቀን ዑደት (Cycle 26)
▪️ 🥚 የእንቁላል መውጫ ቀን፦ ጥቅምት 5 (15 Oct)
▪️ 🌸 ለማርገዝ ከፍተኛ ዕድል ያላቸው ቀናት፦ መስከረም 30 – ጥቅምት 5 (10 – 15 Oct)
▪️ 💚 እርግዝና የማይፈጠርባቸው (ነፃ) ቀናት፦ መስከረም 23 – 29 (3 – 9 Oct) እንዲሁም ከጥቅምት 6 (16 Oct) ጀምሮ
✅ የ27 ቀን ዑደት (Cycle 27)
▪️ 🥚 የእንቁላል መውጫ ቀን፦ ጥቅምት 6 (16 Oct)
▪️ 🌸 ለማርገዝ ከፍተኛ ዕድል ያላቸው ቀናት፦ ጥቅምት 1 – 6 (11 – 16 Oct)
▪️ 💚 እርግዝና የማይፈጠርባቸው (ነፃ) ቀናት፦ መስከረም 23 – 30 (3 – 10 Oct) እንዲሁም ከጥቅምት 7 (17 Oct) ጀምሮ
✅ የ28 ቀን ዑደት (Cycle 28)
▪️ 🥚 የእንቁላል መውጫ ቀን፦ ጥቅምት 7 (17 Oct)
▪️ 🌸 ለማርገዝ ከፍተኛ ዕድል ያላቸው ቀናት፦ ጥቅምት 2 – 7 (12 – 17 Oct)
▪️ 💚 እርግዝና የማይፈጠርባቸው (ነፃ) ቀናት፦ መስከረም 23 – ጥቅምት 1 (3 – 11 Oct) እንዲሁም ከጥቅምት 8 (18 Oct) ጀምሮ
✅ የ29 ቀን ዑደት (Cycle 29)
▪️ 🥚 የእንቁላል መውጫ ቀን፦ ጥቅምት 8 (18 Oct)
▪️ 🌸 ለማርገዝ ከፍተኛ ዕድል ያላቸው ቀናት፦ ጥቅምት 3 – 8 (13 – 18 Oct)
▪️ 💚 እርግዝና የማይፈጠርባቸው (ነፃ) ቀናት፦ መስከረም 23 – ጥቅምት 2 (3 – 12 Oct) እንዲሁም ከጥቅምት 9 (19 Oct) ጀምሮ
✅ የ30 ቀን ዑደት (Cycle 30)
▪️ 🥚 የእንቁላል መውጫ ቀን፦ ጥቅምት 9 (19 Oct)
▪️ 🌸 ለማርገዝ ከፍተኛ ዕድል ያላቸው ቀናት፦ ጥቅምት 4 – 9 (14 – 19 Oct)
▪️ 💚 እርግዝና የማይፈጠርባቸው (ነፃ) ቀናት፦ መስከረም 23 – ጥቅምት 3 (3 – 13 Oct) እንዲሁም ከጥቅምት 10 (20 Oct) ጀምሮ
✅ የ31 ቀን ዑደት (Cycle 31)
▪️ 🥚 የእንቁላል መውጫ ቀን፦ ጥቅምት 10 (20 Oct)
▪️ 🌸 ለማርገዝ ከፍተኛ ዕድል ያላቸው ቀናት፦ ጥቅምት 5 – 10 (15 – 20 Oct)
▪️ 💚 እርግዝና የማይፈጠርባቸው (ነፃ) ቀናት፦ መስከረም 23 – ጥቅምት 4 (3 – 14 Oct) እንዲሁም ከጥቅምት 11 (21 Oct) ጀምሮ
✅ የ32 ቀን ዑደት (Cycle 32)
▪️ 🥚 የእንቁላል መውጫ ቀን፦ ጥቅምት 11 (21 Oct)
▪️ 🌸 ለማርገዝ ከፍተኛ ዕድል ያላቸው ቀናት፦ ጥቅምት 6 – 11 (16 – 21 Oct)
▪️ 💚 እርግዝና የማይፈጠርባቸው (ነፃ) ቀናት፦ መስከረም 23 – ጥቅምት 5 (3 – 15 Oct) እንዲሁም ከጥቅምት 12 (22 Oct) ጀምሮ
✅ የ33 ቀን ዑደት (Cycle 33)
▪️ 🥚 የእንቁላል መውጫ ቀን፦ ጥቅምት 12 (22 Oct)
▪️ 🌸 ለማርገዝ ከፍተኛ ዕድል ያላቸው ቀናት፦ ጥቅምት 7 – 12 (17 – 22 Oct)
▪️ 💚 እርግዝና የማይፈጠርባቸው (ነፃ) ቀናት፦ መስከረም 23 – ጥቅምት 6 (3 – 16 Oct) እንዲሁም ከጥቅምት 13 (23 Oct) ጀምሮ
✅ የ34 ቀን ዑደት (Cycle 34)
▪️ 🥚 የእንቁላል መውጫ ቀን፦ ጥቅምት 13 (23 Oct)
▪️ 🌸 ለማርገዝ ከፍተኛ ዕድል ያላቸው ቀናት፦ ጥቅምት 8 – 13 (18 – 23 Oct)
▪️ 💚 እርግዝና የማይፈጠርባቸው (ነፃ) ቀናት፦ መስከረም 23 – ጥቅምት 7 (3 – 17 Oct) እንዲሁም ከጥቅምት 14 (24 Oct) ጀምሮ
✅ የ35 ቀን ዑደት (Cycle 35)
▪️ 🥚 የእንቁላል መውጫ ቀን፦ ጥቅምት 14 (24 Oct)
▪️ 🌸 ለማርገዝ ከፍተኛ ዕድል ያላቸው ቀናት፦ ጥቅምት 9 – 14 (19 – 24 Oct)
▪️ 💚 እርግዝና የማይፈጠርባቸው (ነፃ) ቀናት፦ መስከረም 23 – ጥቅምት 8 (3 – 18 Oct) እንዲሁም ከጥቅምት 15 (25 Oct) ጀምሮ
📌 ጠቃሚ ማስታወሻ (IMPORTANT) 💗
✔️ የእንቁላል መውጫ ቀን በአብዛኛው የሚሰላው ቀጣዩ የወር አበባ ከመምጣቱ 14 ቀናት በፊት ተብሎ ነው።
✔️ ለማርገዝ ከፍተኛ ዕድል ያላቸው ቀናት (Fertile window) ተብለው የሚገመቱት፣ እንቁላል ከሚለቀቅበት ቀን 5 ቀናት አስቀድሞ ጀምሮ እስከ እንቁላል መውጫው ቀን ድረስ ያለው ጊዜ ነው።
ከአንቀጸ ብርሃን የእናቶችና ህፃናት ጤና ማዕከል
8 342
ቆርጠው ክብደትዎን ለመቀነስ የዘረጉትን እቅድ ተግባራዊ የማድረግ ሞራልዎ ይጠፋል፡፡ ክብደትዎን ለማወቅ በሳምንት ወይም በሁለት ሳምንት አንድ ጊዜ ከተመዘኑ ይበቃዎታል፡፡
https://telegram.me/jossiale2022
8 342
Repost from INFO HEALTH CENTER
#ሸንቃጣማነትን #በቀላሉ #የሚያጎናጽፉ #ነገሮች
1. ‹‹ቅጥነት ውበትም ጤንነትም ነው›› የሚለው መርህ በብዙዎች ዘንድ ተቀባይነትን ያገኘ ይመስላል፡፡ አባባሉ ትክክል ስለሆነ ተቀባይነትን ማግኘቱ አይከፋም፡፡ ከመጠን ያለፈ ውፍረትን መቀነስ በልብ ህመም፣ በደም ግፊትና በስኳር በሽታ የመጠቃት እድልን ለመቀነስ ስለሚያስችለን ማንኛውም ሰው ውፍረቱን እንዲቀንስ ይበረታታል፡፡ ውፍረትን መቀነስ የሚመከር ቢሆንም ግን ክብደታቸውን እንዴት መቀነስ እንዳለባቸውም ሊያውቁ ይገባል፡፡
2. ውፍረታቸውን ለመቀነስ ከሚያግዙ ስልቶች ውስጥ ክብደትን የሚጨምሩ መመገብ የሌለባቸውን እና መመገብ ያለባቸውን የምግብ አይነቶች መለየት፣ የመመገቢያ ሰዓት መለየትና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ይጠቀሳሉ፡፡ አንድ ሰው ክብደቱን ለመቀነስ ከመወሰኑ በፊት ግን መጠነኛ የሆነ ክብደት ለመያዝ የክብደቱን መጠን ሳይንሳዊ በሆነ ሂደት መለየት አለበት፡፡
ክብደትን ለመለየት የሚረዱ ሁለት ሳይንሳዊ መንገዶች አሉ፡፡ እነኚህም አንደኛው በወገብ መጠን ዙሪያ በመለካት ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የሰውነት ክብደት መጠንና በሽታን የማስከተል አቅም ማሳያ (Body mass index) ነው፡፡
• የወገብ መጠን ዙሪያ፡- የወገብ መጠነ ዙሪያ የአንድ ሰው ስብ የበዛበትን የሰውነት ክፍሉን ለመለየት ይረዳል፡፡ በወገባቸው አካባቢና ከወገባቸው በላይ ወፍራም የሆኑ ሰዎች ‹‹አፕል›› ቅርፅ ያላቸው ሲባሉ ከወገባቸው በታች ወፍራም የሆኑ ሰዎች ደግሞ ‹‹ፒየር›› ቅርፅ ያላቸው ይባላሉ፡፡ ከወገብ በላይ ወፍራም የሆኑ ሰዎች ከወገባቸው በታች ወፍራም ከሆኑ ሰዎች ይበልጥ ውፍረታቸውን ለመቀነስ ጥረት ማድረግ አለባቸው፡፡ ምክንያቱም ከወገብ በላይ መወፈር በቀላሉ ለደም ግፊት፣ ለስኳር፣ ለካንሰር እና ለልብ ህመም ያጋልጣል፡፡ ይህ ሊሆን የቻለው ወገብ አካባቢ የተከማቸ ስብ በቀላሉ ስለሚፈረካከስና በደም ቧንቧ ውስጥ የመከማቸት ባህሪ ስላለው ነው፡፡
• የሰውነት ክብደት መጠንና በሽታን የማስከተል አቅም ማሳያ (Body maxindex) ክብደትዎ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ወይም ምን ያህል ክብደትዎን መቀነስ እንዳለቦት ለማወቅ የሰውነት ክብደት መጠንና በሽታን የማስከተል አቅም ማሳያ ቀመርን መጠቀም አለቦት፡፡ ቀመሩ በሚከተለው መንገድ ይቀመጣል፡፡ የሰውነት ክብደት በሽታን የማስከተል አቅም ማሳያ = ክብደት
ቁመት X ቁመት
• የዚህ ድምር ውጤት በ19 እና በ24 መሀል ከሆነ ሰውየው ለጤናው ጥሩ የሆነ ክብደት እንዳለው ያሳያል፡፡ የድምሩ ውጤት ከ25 እስከ 29 ከሆነ ሰውየው ውፍረቱን መቀነስ አለበት፡፡ የድምሩ ውጤት በ30 እና በ40 መሀል ከሆነ ሰውየው ውፍረቱ ለጤናው አስጊ መሆኑን ተረድቶ በፍጥነት ክብደቱን ለመቀነስ ጥረት ማድረግ አለበት፡፡
ክብደትን ለመቀነስ የሚረዳ ምርጥ ስልት
• አንድ ክብደቱን ለመቀነስ የሚፈልግ ሰው የአኗኗር ዘይቤውን መቀየር አለበት፡፡ ይኸውም የሰውነቱን ስብ ለማቃጠል የአመጋገብ ሁኔታውንና የሚመገበውን የምግብ አይነት መቀየርና አካላዊ እንቅስቃሴ ማድረግ አለበት፡፡
• የሚከተሉት መርህዎች ክብደቱን ለመቀነስ የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ራሱን ሳይጎዳ የሚፈልገውን ያህል ክብደት ለመቀነስ ያግዙታል፡፡ አንድ ክብደቱን ለመቀነስ የሚፈልግ ሰው ሴትም ሆነች ወንድ የሚከተሉትን መርህዎች በመከተል ራሳቸውን ሳይጎዱ የሚፈልጉትን ያህል ክብደት ለመቀነስ ይችላሉ፡፡
1. በመጀመሪያ ክብደቶን ለመቀነስ እቅድ ያውጡ፡፡ እቅዶን ጥሩ ስሜት በተፈጠረብዎ ቀን ይጀምሩ፡፡
2. የሚመገቡትን የምግብ አይነት ይምረጡ፡፡ ክብደታቸውን ለመቀነስ የሚያስቡ ብዙዎቹ ወፋፍራም ሰዎች የሚመገቡት የምግብ አይነት ለውፍረታቸው መንስኤ መሆኑን አይረዱም፡፡ አንድ ወፍራም የሆነ ሰው በሳምንት ከ0.5 እስከ 1 ኪሎ ግራም ለመቀነስ በፊት ይመገብ ከነበረው በቀን ከ500 እስከ 100 ካሎሪ መቀነስ አለበት፡፡ ረሀብዎን ለማስታገስ ከመመገቢያ ሰዓት ውጭ በሚቀማምሱበት ወቅትም ሆነ በተገቢው መንገድ ቁርስ፣ ምሳና ራትዎን ሲመገቡ አትክልት፣ ፍራፍሬ፣ ጥራጥሬና ሌሎች ካሎሪ ያልበዛባቸውን ለጤና ተስማሚ የሆኑ ምግቦችን ይመገቡ፡፡ ይህ ማለት ግን ወፍራም ሰዎች ሙሉ ለሙሉ ካሎሪ የያዙ ምግቦችን መመገብ የለባቸውም ማለት አይደለም፡፡ ማንኛውም ሰው አካሉ ተመጣጣኝ የሆነ ንጥረ ነገር እንዲያገኝ በቀን ቢያንስ 1200 ካሎሪ ማግኘት አለበት፡፡
3. በምግብ ሰንጠረዥዎ ውስጥ ስብ የሆኑ ምግቦችን ዝርዝር ከ30 በመቶ ወይም ከ20 በመቶ በታች ያድርጉ፡፡
4. ወፍራም ከሆኑ ጥብሳ ጥብሶችን፣ ከምግብ በፊት የምግብ ፍላጎትን ለመጨመር የሚወሰዱ ቅባትነት የበዘባቸውን መቆያዎችን እንዲሁም ማርጋሪንና ማዮኒዝን የመሰሉ ከፍተኛ ስብ የያዙ ምግቦችን መመገብ በመተው ወይም የሚመገቡትን መጠን ለመቀነስ ይችላሉ፡፡
5. በተለመደው የመመገቢያ ሰዓትዎ ሳይመገቡ አያሳልፉ፡- ክብደታቸውን ለመቀነስ በማሰብ አንዳንድ ሰዎች ቁርሳቸውን፣ ምሳቸውን ወይም ራታቸውን ሳይበሉ የሚመገቡትን የምግብ መጠን ለመቀነስ ይሞክራሉ፡፡ በእንዲህ አይነት መንገድ ክብደትን ለመቀነስ መሞከር አይመከርም፡፡ በየሰዓቱ መመገብ የተስተካከለ የምግብ ፍላጎት እንዲኖረን ከማድረጉ በተጨማሪ ቁርስ መብላት የሰውነታችን ምግብን የማቃጠል ብቃት እንዲጨምር ስለሚያደርግ በርካታ ካሎሪዎችን ለማቃጠል ያግዛል፡፡
6. በየዕለቱ የተመገቡት የምግብ መጠን በወረቀት ላይ ይፃፉ፡- የተመገቡትን የምግብ ዝርዝር በወረቀት ላይ የሚፅፉ ሰዎች የበሉትን የምግብ ብዛት ለመመጠን ስለሚያስችላቸው በአጭር ጊዜ ክብደታቸውን ለመቀነስ ይችላሉ፡
7. ከመጠን በላይ እንዲበሉ የሚያደርጉትን ነገር ይለዩ፡- ብዙ እንዲበሉ የሚያደርጉት ምንድነው? ከስሜትዎ ጋር የተያያዘ ነው? ከምግቦቹ አይነት ጋር የተያያዘ ነው? ወይስ ከስራዎ ጋር የተያያዘ ነው? ዝም ብለው ሳያስቡት ከመጠን በላይ እንዲበሉ የሚያደርጉት ሁኔታዎች አሉ? ለምሳሌ ቴሌቪዥን ሲያዩ ወይም ጋዜጣ ሲያነቡ ብዙ ይበላሉ?
8. የሚመገቡትን ብቻ ሳይሆን የሚጠጡትን ፈሳሽ ይቆጣጠሩ፡- በተቻሎ አቅም የአልኮል መጠጦችን አይጠጡ፡፡ ምክንያቱም ብዙዎቹ የአልኮል መጠጦች በውስጣቸው ከፍተኛ ካሎሪ ከመያዛቸው በተጨማሪ የምግብ ፍላጎትን ከመጠን በላይ ስለሚጨምሩ የሚመገቡትን የምግብ መጠን መቆጣጠር እንዲያቅትዎ ያደርጎታል፡፡ ወተት እና የፍራፍሬ ጭማቂዎችም የስብ ክምችታቸው ዝቅተኛ ቢሆንም በውስጣቸው ከፍተኛ ካሎሪ በመያዛቸው አብዝቶ መጠጣት አይገባም፡፡
9. አብዛኞቹ ጣፋጭ ምግቦች ከፍተኛ ካሎሪና ስብ የያዙ ስለሆኑ ጣፋጭ የሆኑና ስኳርነት የበዛባቸውን ምግቦች ከመመገብ ይቆጠቡ፡
10. ቀስ እያሉ ይመገቡ፡- ቀስ እያሉ መመገብ ሆድዎ ሲሞላ እንዲታወቅዎና ከመጠን በላይ እንዳይመገቡ ይረዳል፡፡
11. እየተመገቡ ሌላ ስራ አይስሩ፡- ለምሳሌ ቴሌቪዥን እያዩ ወይም እያነበቡ የሚመገቡ ከሆነ ሳይታወቅዎ ብዙ ይባላሉ፡፡
12. የረሃብ ስሜት ሳይፈጠርብዎ ዝም ብለው አይብሉ፡- አንዳንዴ ዝም ብለው መብላት ሊያምሮት ይችላል፡፡ እንዲህ አይነቱ አምሮት ከጥቂት ደቂቃ በኋላ ስለሚጠፋ በትዕግስት ያሳልፉት፡፡
13. በየቀኑ ክብደትዎን አይለኩ፣ ለመቀነስ የሚፈልጉትን የክብደት መጠን ይወስኑ፣ ውሳኔዎትንም በጊዜ ገደብ በአጭር እና በረጅም ጊዜ ይከፋፍሉት፣ ለምሳሌ 18 ኪሎ ግራም ለመቀነስ ከፈለጉ በወር 3 ኪሎ ግራም ለመቀነስ ይጀምሩ፣ ቀስ በቀስ ከተወሰነ ወር በኋላ 18 ኪሎ ግራም ለመቀነስ ይችላሉ፡፡ በአንድ ጊዜ 18 ኪሎ ለመቀነስ አስበው በየቀኑ ክብደቶን የሚመዝኑ ከሆነ ተስፋ
8 342
ANTIMICROBIAL RESISTANCE PREVENTION AND CONTROL (AMR) TRAINING
🎓 CPD Training – 15 CEU
📅 ከነገ ሰኞ ጀምሮ
🗓️ መስከረም 25 ጀምሮ
📞 ለምዝገባ፦
0921785903 / 0932338485
ETHIO MEDICAL CPD CENTER
Beyond Certificates, Building Clinical Excellence
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇
👉 https://t.me/IHCDrJo
👉 https://t.me/jossiale2022
አስታውሱ:- EMTC ስልጠናዎችን ለሁሉም ባለሙያዎች በሁሉም ክሎች ከአጋር ተቋማት ጋር በመተባበር ይሰጣል።
👉 Online training
👉 face-to- face training
👉 Blended training
8 342
Repost from ETHIO MEDICAL CPD CENTER
ANTIMICROBIAL RESISTANCE PREVENTION AND CONTROL (AMR) TRAINING
🎓 CPD Training – 15 CEU
📅 ከሰኞ ጀምሮ
🗓️ መስከረም 25 ጀምሮ
🎉 Happy Irreecha! 🌿
በኢሬቻ በዓል ልዩ የቅናሽ ዋጋ!
📞 ለምዝገባ፦
0921785903 / 0932338485
ETHIO MEDICAL CPD CENTER
Beyond Certificates, Building Clinical Excellence
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇
https://t.me/IHCDrJo
አስታውሱ:- EMTC ስልጠናዎችን ለሁሉም ባለሙያዎች በሁሉም ክሎች ከአጋር ተቋማት ጋር በመተባበር ይሰጣል።
👉 Online training
👉 face-to- face training
👉 Blended training
8 342
ANTIMICROBIAL RESISTANCE PREVENTION AND CONTROL (AMR) TRAINING
🎓 CPD Training – 15 CEU
📅 ከነገ ሰኞ ጀምሮ
🗓️ መስከረም 25 ጀምሮ
📞 ለምዝገባ፦
0921785903 / 0932338485
ETHIO MEDICAL CPD CENTER
Beyond Certificates, Building Clinical Excellence
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇
https://t.me/IHCDrJo
አስታውሱ:- EMTC ስልጠናዎችን ለሁሉም ባለሙያዎች በሁሉም ክሎች ከአጋር ተቋማት ጋር በመተባበር ይሰጣል።
👉 Online training
👉 face-to- face training
👉 Blended training
8 342
Repost from ETHIO MEDICAL CPD CENTER
ANTIMICROBIAL RESISTANCE PREVENTION AND CONTROL (AMR) TRAINING
🎓 CPD Training – 15 CEU
📅 ከሰኞ ጀምሮ
🗓️ መስከረም 25 ጀምሮ
🎉 Happy Irreecha! 🌿
በኢሬቻ በዓል ልዩ የቅናሽ ዋጋ!
📞 ለምዝገባ፦
0921785903 / 0932338485
ETHIO MEDICAL CPD CENTER
Beyond Certificates, Building Clinical Excellence
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇
https://t.me/IHCDrJo
8 342
Repost from ETHIO MEDICAL CPD CENTER
የግርዛት፣ የአልትራሳውንድ እና የART ስልጠናዎችን በልዩ ፕሮግራም መከታተል የምትፈልጉ ጤና ባለሙያዎች፣ በስልክ በመደወል ወይም በተቋሙ በአካል በመገኘት ምዝገባ ማድረግ ትችላላችሁ።
ለተጨማሪ መረጃና ምዝገባ፦ 0921785903 / 0932338485
አድራሻ፦ ጎተራ፣ ራሚ ህንፃ 2ኛ ፎቅ፣ አዲስ አበባ
Ethio Medical CPD Center
አስታውሱ: ሙያ ፍቃደዎን ለማሳደስ የሚያስፈልገዎትን ማንኛውንም የCPD ስልጠና ለመውሰድ ሲያስቡ በ 0921785903 ላይ ይደውሉ። ወይም በአካል ቢሮችን 👉ጎተራ፣ ራሚ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ጎራ ይበሉ።
“Beyond Certificates, Building Clinical Excellence”
https://t.me/IHCDrJo
8 342
በሽታ የለብኝም” ማለት በእርግጥ ጤነኛ ነኝ ማለት ነውን? 🤔
“ምንም አልታመምኩም፣ ምን ያደርግልኛል!” ብለን የሕክምና ምርመራዎችን የምንተው ብዙዎች ነን። ነገር ግን ምልክት አለመኖር ብቻውን ፍጹም ጤነኛ መሆንን አያረጋግጥም። አንዳንድ ከባድ የጤና ችግሮች ምንም ዓይነት የሕመም ስሜት ሳይፈጥሩ ለወራት አልፎ ተርፎም ለዓመታት በሰውነታችን ውስጥ ሊደበቁ ይችላሉ።
ሰውነታችን ፍጹም ሰላም መስሎ ቢታይም፣ ከጀርባው በዝምታ ሊያጠቁ የሚችሉ ዋና ዋና የጤና እክሎች፦
🩸 ከፍተኛ የደም ግፊት፦ ምንም ዓይነት ምልክት ሳያሳይ የልብና የደም ቧንቧዎችን ሊጎዳ ስለሚችል "ዝምተኛው ገዳይ" በመባል ይታወቃል።
🩸 የስኳር ሕመም፦ በተለይ በመጀመሪያዎቹ ደረጃዎች ላይ ምንም ዓይነት ግልጽ ምልክት ላይኖረው ይችላል።
🧪 ከፍተኛ ኮሌስትሮል፦ በደም ሥሮች ውስጥ ስብ መከማቸቱን የምናውቀው ምርመራ ስናደርግ ብቻ ነው።
🦠 ሄፓታይቲስ ቢ እና ሲ፦ የጉበት ቫይረሶች ለረጅም ጊዜ ምልክት ሳይሰጡ ጉበትን ሊያጠቁ ይችላሉ።
🎗️ አንዳንድ የካንሰር ዓይነቶች፦ በቅድመ-ደረጃ ላይ ሳሉ ካልተደረሰባቸው በቀር ሕመም አያሳዩም።
Screening (የበሽታ መጣሪያ) ምንድነው?
Screening ማለት የበሽታ ምልክት ሳይታይብን በፊት፣ በሰውነታችን ውስጥ የተደበቁ ህመሞችን ወይም ለአደጋ የሚያጋልጡ ሁኔታዎችን አስቀድሞ ለመለየት የሚደረግ ቀላል የጤና ምርመራ ነው።
🩺 በየጊዜው ልናደርጋቸው የሚገቡ ዋና ዋና ምርመራዎች፦
✅ የደም ግፊት፦ በየጊዜው መለካት እና መከታተል።
✅ የደም ስኳር፦ እንደ ዕድሜ እና ለአደጋ የመጋለጥ ሁኔታ መመርመር።
✅ የኮሌስትሮል መጠን፦ የልብ ጤንነታችንን ለመገምገም የሊፒድ ፕሮፋይል (Lipid profile) ምርመራ ማድረግ።
✅ የማኅፀን ጫፍ ካንሰር፦ እንደ ዕድሜ እና እንደ አገር መመሪያ የፓፕ ስሚር (Pap test)፣ የኤች.ፒ.ቪ (HPV) ወይም የቪ.አይ.ኤ (VIA) ምርመራዎችን ማድረግ።
✅ የጡት ካንሰር፦ የማሞግራፊ (Mammography) ወይም የተደራሽ የሕክምና ምርመራዎችን መከታተል።
✅ የሄፓታይቲስ ቫይረስ፦ በተለይ ለአደጋ ተጋላጭ ለሆኑ ሰዎች የደም ምርመራ ማድረግ።
⚠️ አንድ ትልቅ እውነታ!
የበሽታ መጣሪያ ምርመራ (Screening) ማለት ሁሉም ሰው ሁሉንም ምርመራ በየዓመቱ ያደርጋል ማለት አይደለም።
የሚያስፈልገን ምርመራ ዓይነት እንደ ዕድሜያችን፣ ጾታችን፣ የቤተሰብ የጤና ታሪክ እና የግል የአኗኗር ዘይቤያችን ይለያያል። ስለዚህ የትኛው ምርመራ መቼ እንደሚያስፈልገን ከሃኪማችን ጋር መወያየትና ትክክለኛውን የክትትል ዕቅድ ማውጣት ይመረጣል።
❤️ ዋናው መልዕክት ቀላል ነው፦የሕመም ስሜት እስኪመጣ ድረስ አንጠብቅ። ምልክት ሳይኖርም ጤናችንን እንከታተል፤ በጊዜ ተመርምረን ራሳችንን እንጠብቅ
ለማለት ነው።
8 342
Obesity
• ውፍረት አሁን ላይ ለብዙ ሀገራት አስጊ የሆነ ውስብስብ በሽታ ሲሆን መገለጫውም ከመጠን በላይ የሆነ የስብ መከማቸት ነው። ውፍረት ውበት አይደለም።
#ለውፍረት የሚዳርጉ ነገሮች
1. በቤተሰብ ወፋፍራም መሆን
2. ብዙ መብላት። አትክልትና ፍራፍሬ አለማዘውተር
3. እንቅስቃሴ አለማድረግና እረፍት ማብዛት
4. የእንስሳት ተዋፅኦን አፍቃሪ መሆን። የስጋ፡ እንቁላልና የወተት ተዋፅኦ ማዘውተር
5. አልኮል መጠጣት
6. መድሀኒቶች
7. የተወሰኑ በሽታ በሰውነት ውስጥ መኖር
8. ሌሎችም አሉ።
# በጤና ላይ የሚያመጣው ችግር
• የልብ ችግር
• የስኳር ህመም
• ከፍተኛ የደም ግፊት
• ካንሰር
• መጨናነቅ
• የእንቅስቃሴ መገደብ
• ሌሎችም
#ውፍረት መቀነሻ መንገዶች
በጣም አስቸጋሪ መሆኑ ይታወቃል። ይሁን እንጅ ውፍረትን መቀነስ ይቻላል። ዋናውና ብዙዎች የሚያጡት ቁርጠኝነቱን ነው። ውፍረት ለመቀነስ የሚከተሉትን ይጠቀሙ።
1. ቁርጠኛ ይሁኑ
2. ፍራፍሬና ቅጠላቅጠል ይመገቡ
3. እረጅም የአካል እንቅስቃሴ ያድርጉ
4. የእንስሳት ተዋፅኦ ይቀንሱ
5. እራስዎን በስራ ቢዚ ያድርጉ
6. አልኮል አይጠጡ
7. ምግብ ቅር እያለዎት ይተው
8. ብዙ እንቅልፍ አይተኙ
9. የጤና ባለሙያ አማክረው የሚታዘዝ መድሀኒት በአግባቡ ይውሰዱ
10. ለውፍረት የሚዳርገዎትን ነገር ተከታትለው በማወቅ ያንን ነገር ይተው።
https://telegram.me/jossiale2022
8 342
የግርዛት፣ የአልትራሳውንድ እና የART ስልጠናዎችን በልዩ ፕሮግራም መከታተል የምትፈልጉ ጤና ባለሙያዎች፣ በስልክ በመደወል ወይም በተቋሙ በአካል በመገኘት ምዝገባ ማድረግ ትችላላችሁ።
ለተጨማሪ መረጃና ምዝገባ፦ 0921785903 / 0932338485
አድራሻ፦ ጎተራ፣ ራሚ ህንፃ 2ኛ ፎቅ፣ አዲስ አበባ
Ethio Medical CPD Center
“Beyond Certificates, Building Clinical Excellence”
https://t.me/IHCDrJo
8 342
Repost from ETHIO MEDICAL CPD CENTER
የግርዛት፣ የአልትራሳውንድ እና የART ስልጠናዎችን በልዩ ፕሮግራም መከታተል የምትፈልጉ ጤና ባለሙያዎች፣ በስልክ በመደወል ወይም በተቋሙ በአካል በመገኘት ምዝገባ ማድረግ ትችላላችሁ።
📞 ለተጨማሪ መረጃና ምዝገባ፦ 0921785903 / 0932338485
📍 አድራሻ፦ ጎተራ፣ ራሚ ህንፃ 2ኛ ፎቅ፣ አዲስ አበባ
Ethio Medical CPD Center
“Beyond Certificates, Building Clinical Excellence”
https://t.me/IHCDrJo
8 342
ሆድን ከቦርጭ ነፃ ለማድረግ ምን እናድርግ?
ቦርጭን ለመቀነስ ልዩ አስማታዊ ምግብ ወይም መድኃኒት አያስፈልግም። የዕለት ተዕለት ልማዶቻችንን በትንሹ መቀየር ብቻ ብዙ ልዩነት ያመጣል።
✅ 1. በየቀኑ እንንቀሳቀስ።
ቢያንስ ለ30 ደቂቃ ያህል ፈጣን የእግር ወይም ሌላ የአካል እንቅስቃሴ ማድረግ።
✅ 2. የምግብ መጠንን እንቆጣጠር።
ብዙ መብላት በተለይም ከሚያስፈልገን በላይ ካሎሪ መውሰድ የሆድ ስብን ያበዛል።
✅ 3. ስኳርና ጣፋጭ መጠጦችን እንቀንስ።
Soft drinks፣ ጣፋጭ ጭማቂዎችና ብዙ ስኳር ያላቸውን ምግቦች መቀነስ ያስፈልጋል።
✅ 4. ፕሮቲንና ፋይበር ያላቸውን ምግቦች እንጨምር።
ምስር፣ ሽሮ፣ ባቄላ፣ አትክልት፣ ፍራፍሬና ሙሉ የጥራጥሬ እህሎችን በመጠኑ እንመገብ።
✅ 5. ብዙ ጊዜ ተቀምጠን አንቆይ።
በተለይ ለረጅም ሰዓት ለምንቀመጥ ሰዎች፣ በየ1–2 ሰዓቱ ተነስተን ጥቂት ደቂቃ መራመድ ጠቃሚ ነው።
✅ 6. ጥሩ እንቅልፍ እንውሰድ።
በቂ እንቅልፍ ከምግብ ፍላጎትና ከክብደት ቁጥጥር ጋር ያያዛል።
👉ማስታወሻ: የሆድ ልምምድ (Sit-ups/Crunches) የሆድ ጡንቻን ሊያጠነክር ይችላል፤ ብቻውን ግን የሆድ ስብን በቀጥታ አያስወግድም።
EMTC
#HEALTH_INFORMATION
👇👇👇👇join our telegram channel
https://t.me/jossiale2022
8 342
የአልትራሳውንድ ስልጠና ለምትፈልጉ
CPD TRAINING
Ethio Medical CPD Center
Course Title:-
Advanced obstetrics ultrasound
15CEU
For
👉Medical Doctor's
👉Midwifery professionals
👉Public Health Officer's
👉 Radiology professional
👉Specialist (Clinical) Obs/Gyn
👉Specialist (Clinical) Emergency medicine
👉Specialist Nurse (MSC) Maternity and Child Health
👉 General surgeon
የተግባር ልምምድ በቃኝ እስከሚሉ ድረስ ይወስዳሉ።
አስታውሱ፡- ይህ ኮርስ እንደ ተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ ስልጠና የሚሰጠው በኢትዮ ሜድካል ሲፒድ ማዕከል ብቻ ነው።
ይደውሉ ይመዝገቡ!!!
0921785903
https://t.me/IHCDrJo
8 342
የአልትራሳውንድ ስልጠና ለምትፈልጉ
CPD TRAINING
Ethio Medical CPD Center
Course Title:-
Advanced obstetrics ultrasound
15CEU
For
👉Medical Doctor's
👉Midwifery professionals
👉Public Health Officer's
👉 Radiology professional
👉Specialist (Clinical) Obs/Gyn
👉Specialist (Clinical) Emergency medicine
👉Specialist Nurse (MSC) Maternity and Child Health
👉 General (surgeon)
የተግባር ልምምድ በቃኝ እስከሚሉ ድረስ ይወስዳሉ።
አስታውሱ፡- ይህ ኮርስ እንደ ተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ ስልጠና የሚሰጠው በኢትዮ ሜድካል ሲፒድ ማዕከል ብቻ ነው።
ይደውሉ ይመዝገቡ!!!
0921785903
https://t.me/IHCDrJo
8 342
ጉበት ከሰባ ምን ረባ?
የሰውነታችን ባትሪ እና ዋና የጉምሩክ ጣቢያ ስለሆነው ጉበት ምን ያህሉን ያውቃሉ?
ሞባይልም ሆነ ኮምፒውተር ያለ ባትሪ ዋጋ እንደሌለው ሁሉ፣ ሰውነታችንም ያለ ጉበት ባትሪ ህይወትን ይቀጥላል ማለት ዘበት ነው። ለዛሬ በብዙዎቻችን ላይ ስለሚስተዋለው እና የጤና ጠንቅ ስለሆነው የጉበት መስባት (Fatty Liver / Hepatic Steatosis) ጠቃሚ መረጃ ይዘንላችሁ ቀርበናል።
❓ የጉበት መስባት ምንድን ነው?
ከፍተኛ የሆነ የስብ ክምችት በጉበት ላይ ሲኖር የጉበት መስባት ይባላል። ጉበታችን ወደ ሰውነት የገቡ ነገሮችን በማጣራት፣ መርዛማ ነገሮችን በማስወገድ እና ሰውነትን ከከባድ አደጋ በመጠበቅ ረገድ 2ኛውን ትልቅ ድርሻ ይይዛል። ነገር ግን የስብ መጠኑ ሲጨምር ጉበት ስራውን በአግባቡ መስራት አይችልም፤ እየቆየም ወደ የጉበት ጠባሳ (Cirrhosis) ይቀየራል።
⚠️ የጉበት መስባት እና የጠባሳ ምልክቶች
ይህ ችግር መጀመሪያ አካባቢ ምንም ምልክት ላያሳይ ይችላል። ነገር ግን እየቆየ ሲሄድ የሚከተሉት ምልክቶች ይስተዋላሉ፦
በቀኝ የላይኛው የሆድ ክፍል ላይ ሕመም እና መጥፎ ስሜት
የምግብ ፍላጎት መቀነስ፣ ከፍተኛ ድካም እና አቅም ማነስ
ቆዳ እና አይን ቢጫ መሆን (Jaundice)
የሆድ እና የእግር ማበጥ
በአፍንጫ ደም መፍሰስ እና የቆዳ ማሳከክ
🛑 ለምን ስብ ይጠራቀማል? (ዋና ዋና መንስኤዎች)
የአኗኗር ዘይቤ እና አመጋገብ፦ ከመጠን በላይ ጣፋጭ (Fructose)፣ አልትራ-ፕሮሰስድ ምግቦች እና የተጣሩ የዘር ዘይቶችን (Seed oils) ማዘውተር። ይህ የኢንሱሊን መቋቋም (Insulin Resistance) ያስከትላል።
አልኮል መጠጣት፦ ከመጠን በላይ አልኮል መጠቀም ለጉበት መመረዝ ትልቁን ድርሻ ይይዛል።
ተጓዳኝ ችግሮች፦ ውፍረት፣ የስኳር በሽታ፣ ከፍተኛ ደም ግፊት እና የጉበት ቫይረስ (Hepatitis C)።
💡 መፍትሔው ምንድን ነው?
ለሰባ ጉበት የተለየ የፋርማሲ መድኃኒት ባይኖርም፣ በአኗኗር ዘይቤ እና በሆሊስቲክ (ተፈጥሯዊ) መንገዶች ሙሉ በሙሉ ማገገም ይቻላል፦
❌ ጣፋጭና ካርቦሃይድሬትን መቀነስ፦ በፋብሪካ የተዘጋጁ ጣፋጭ መጠጦችን እና ምግቦችን ማስወገድ።
🥑 ጤናማ ስብና ፕሮቲን ማዘውተር፦ እንደ አቮካዶ፣ የወይራ ዘይት፣ እንቁላል እና ንጹሕ ሥጋ/ዓሣ መመገብ።
🏃♂️ ክብደትን መቀነስ እና ስፖርት መስራት፦ በሆድ ዙሪያ ያለውን ስብ ማቅለጥ የጉበትን ስብ ቀጥታ ይቀንሳል።
🍺 አልኮልን ማቆም፦ ጉበት ራሱን መልሶ የማደስ ከፍተኛ አቅም ስላለው አልኮል ማቆም ፈጣን ለውጥ ያመጣል።
🔴 ማሳሰቢያ፦ የጉበት ጠባሳ ምልክቶች (ቢጫ መሆን፣ የሆድ ማበጥ) ከታዩ በእጅጉ ለአደጋ የሚያጋልጥ በመሆኑ አስቸኳይ የሕክምና ባለሙያ ክትትል ያስፈልጋል።
🔗 ለበለጠ የጤና መረጃ እና የምክር አገልግሎት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፣ መረጃውንም ለወዳጅዎ ያጋሩ!
👉 ሊንኩን ተጭነው ይቀላቀሉ: t.me/jossiale2022
📞 ለበለጠ መረጃ: 0921785903 / 0932338485
💚 ጤናችሁ ይብዛ!
8 342
Repost from ETHIO MEDICAL CPD CENTER
#የCPD_ሰልጠና_ለምትፈልጉ_በሙሉ፦
በተለያየ ምክንያት አርብን ጨምሮ ቅዳሜና እሁድ ላይ በምንሰጠው #የCPD ስልጠና መገኘት የማትችሉ የCPD ሰልጣኞች በየሳምንቱ ማክሰኞ፣ ዕሮብ እና ሀሙስ ላይ ስልጠናውን ማግኘት እንደምትችሉ እናሳውቃለን።
#የስልጠና_ፕሮግራማችን፦
በየሳምንቱ
1. አርብ፣ ቅዳሜ እና እሁድ ዋናው ሲሆን
2. ማክሰኞ፣ ዕሮብ እና ሀሙሰ ደግሞ በመጀመሪያ ዙር ለማይመቻቸው የተዘጋጀ ነው።
➩ስለዚህ በሳምንት ሁለት ጊዜ ባዘጋጀነው የስልጠና ፕሮግራም ላይ እንደየ ምርጫዎ መሰልጠን ይችላሉ።
COC ስልጠና የምትፈልጉ ሁሉ መመዝገብ ትችላላችሁ።
➩ 09 21 78 59 03
0932338485
#Ethio_Medical_Training_PLC
CPD CENTER
https://t.me/IHCDrJo
