fa
Feedback
🇪🇹የሕግ ጉዳይ

🇪🇹የሕግ ጉዳይ

رفتن به کانال در Telegram

Law Related Issue, Ethiopia Legal Info, 👇 #ከጠበቃና የሕግ አማካሪ ጋር ለመማከር @TalkToLawyer We offer you Reliable services with a very high sense of responsibility. https://www.facebook.com/lawsocieties EthiopianLawFamily@gmail.com

نمایش بیشتر
8 898
مشترکین
+524 ساعت
+467 روز
+26330 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '26
+238
در 1 کانال‌ها
ژوئن '26
+289
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+114
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+206
در 6 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+49
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+91
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+81
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+91
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+125
در 3 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+40
در 2 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+83
در 3 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+35
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+114
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+101
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+151
در 3 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+151
در 5 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+169
در 3 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+156
در 5 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+316
در 8 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+443
در 5 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+491
در 6 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+731
در 8 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+365
در 6 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+712
در 8 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+214
در 6 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+160
در 5 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+237
در 7 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+287
در 4 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+276
در 3 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+374
در 8 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+401
در 7 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+313
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+74
در 5 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+34
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+44
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+51
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+65
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+61
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+40
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+37
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+58
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+95
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+90
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+179
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+64
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+116
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+199
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+296
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+147
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+190
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+144
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+71
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+80
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+84
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+207
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+63
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+69
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+43
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+80
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+92
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+50
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+1 739
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
22 ژوئیه+5
21 ژوئیه+7
20 ژوئیه+11
19 ژوئیه+6
18 ژوئیه+5
17 ژوئیه+12
16 ژوئیه+6
15 ژوئیه+12
14 ژوئیه+15
13 ژوئیه+10
12 ژوئیه+5
11 ژوئیه+8
10 ژوئیه+7
09 ژوئیه+17
08 ژوئیه+27
07 ژوئیه+6
06 ژوئیه+10
05 ژوئیه+17
04 ژوئیه+13
03 ژوئیه+13
02 ژوئیه+14
01 ژوئیه+12
پست‌های کانال
ሠንጠረዥ “ሀ” ከመቀጠር በሚገኝ ገቢ ላይ ተፈጻሚ የሚሆኑ ምጣኔዎች
ሠንጠረዥ “ሀ” ከመቀጠር በሚገኝ ገቢ ላይ ተፈጻሚ የሚሆኑ ምጣኔዎች

2
በኢትዮጵያ_የፍትሐ_ብሔር_ሥነ_ሥርዓት_ሕግ_መሠረት_የመጨረሻ_አስተያየቶችና_የመዝጊያ_ክርክሮች.docx
2 752
3
ስለ ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የይግባኝ የዳኝነት ስልጣን የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሚከተሉትን ጉዳዮች በይግባኝ የማየት ስልጣን ይኖረዋል፡- 👉የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመጀመሪያ ደረጃ ስልጣኑ ውሳኔ የሰጠባቸው፣ 👉የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በይግባኝ ሰሚነት ስልጣኑ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ከሰጠው ውሳኔ የተለየ ውሳኔ የሰጠባቸው፣ 👉የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፌደራል ጉዳዮችን በተወካይነቱ በመጀመሪያ ደረጃ ስልጣኑ አይቶ ውሳኔ የሰጠባቸው፣ 👉የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፌደራል ጉዳዮችን በተወካይነቱ በይግባኝ ሰሚነት ስልጣኑ የክልሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ከሰጠው ውሳኔ የተለየ ውሳኔ የሰጠባቸው፣ 👉በሌሎች ህጎች የተጠቀሱ ጉዳዮችን፡፡ የፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 አንቀጽ 9 ንዑስ አንቀጽ (1-5)
2 546
4
አንድ ተከሳሽ በጋዜጣ ጥሪ ተደርጎለት ክስ የቀረበበት ስለመሆኑ እውቋል የሚል ግምት ሊወሰድ የሚገባው አገር አቀፍ ስርጭት ባለው ጋዜጣ ጥሪ የተደረገለት መሆኑ በተረጋገጠ ጊዜ እንጂ በአንድ ክልል ብቻ ተደራሽ በሆነ ጋዜጣ ብቻ ጥሪ መደረጉን መጥሪያ እንዳደረሰው ማረጋገጫ አድርጎ በመውሰድ እና መጥሪያ ደርሶታል የሚል ግምት በመውሰድ ጉዳዩን ተከሳሹ በሌለበት አይቶ ውሳኔ መስጠት በሕገ-መንግሥቱ ለተከሰሱ ሰዎች የተረጋገጠላቸውን መሠረታዊ መብት የሚጥስ ስለመሆኑ ። @የሰ/መ/ቁ፦ 173967 ቅፅ.24
3 122
5
በኤሌክትሪክ አደጋ ምክንያት ለሚደርስ ጉዳት ተገልጋዮች ከአገልግሎት ሰጪው እውቅና እና ፈቃድ ውጭ በራሳቸው በሚዘረጉት የኤሌክትሪክ መስመር ለሚደርሰው ጉዳት አገልግሎት ሰጪው ተቋም ተጠያቂ አይሆንም። እንደ ኤሌክትሪክ አደጋ ባሉ የቴክኒክ ጉዳዮች ላይ የአደጋውን መንስኤ ለማወቅ በፖሊስ የሚደረግ የባለሙያ (Forensic) ምርመራ ከፍተኛ የማስረጃነት ዋጋ (High Probative Value) አለው። ይህንን የባለሙያ ምርመራ ውጤት ያለ በቂ ምክንያት ወደ ጎን በማለት ውሳኔ መስጠት መሠረታዊ የሕግ ስህተት ነው። አገልግሎት ሰጪው ኃላፊነት የሚኖርበት እሱ ራሱ በዘረጋውና ባለቤት በሆነበት መስመር ላይ ለሚደርስ ጉዳት ብቻ ነው። በተገልጋዮች ጥፋት ለሚደርስ አደጋ ተቋሙ ካሣ የመክፈል ግዴታ የለበትም። የኤሌክትሪክ ኃይል ባለቤት መሆን ብቻውን ኃላፊነትን አያስከትልም፤ ኃላፊነት ሊኖር የሚችለው ተገቢው ጥንቃቄ ካልተደረገ እና ጥፋት ከተፈጸመ ብቻ ነው። ሰ/መ/ቁ.175142 (ግንቦት 24 ቀን 2012 ዓ.ም)
3 328
6
بدون متن...
2 616
7
የተሻሻለው176_2014_የሒሳብ_መዝገብ_አያያዝ.pdf
2 311
8
"የፍትሕ ተቋማት" 6 ተቋማትን ያካትትል:: 1. ፍርድ ቤቶችን 2. የዐቃቤ ሕግ ተቋማትን (ፍትሕ ሚ/ር፣ ፍትሕ ቢሮ) 3. የፖሊስ ተቋማትን 4. ማረሚያ ቤቶችን 5. የጥብቅና ተቋማትን 6. የተከላካይ ጠበቆች ተቋማትን -አንቀጽ 18(2)፣ 23 *በዚህ አዲሱ Code (ዐዋጅ ቁ. 1410/2018) የጥብቅና ሙያ የፍትሕ ሥርዓቱ የተፈጥሮ/የባሕርይ አካል እንደሆነ በግልጽ በማረጋገጥ ማንኛውም ምድራዊ ኃይል ጠበቃን ነጋዴ ነው ብሎ ሊጠራው እንደማይችል አሥምሮአል:: ስለሆነም በጠበቆች ላይ የሚፈጸም ጥቃት በፍትሕ ተቋማት/በፍትሕ ሥርዓቱ ላይ የተፈጸመ ጥቃት ነው::👴🏽🧓🏾 ሀይሉ ሀሰና
2 552
9
+6
HOF 2018 (1).pdf
3 335
10
+9
2012-all-decided-federartion-files-combined-compressed (1).pdf
2 708
11
ለተከታታይ አምስት (5) ቀናት ከስራ የቀረ ሰራተኛ ያለማስጠንቀቂያ ከስራ ሊሰናበት ነው። ከእረፍትና ልዩ ልዩ ፍቃዶች ውጭ አንድ ሰራተኛ ለአምስት (5) ተከታታይ ቀናትና ከዚያ በላይ ከስራ የቀረ ሰ+1
ለተከታታይ አምስት (5) ቀናት ከስራ የቀረ ሰራተኛ ያለማስጠንቀቂያ ከስራ ሊሰናበት ነው። ከእረፍትና ልዩ ልዩ ፍቃዶች ውጭ አንድ ሰራተኛ ለአምስት (5) ተከታታይ ቀናትና ከዚያ በላይ ከስራ የቀረ ሰራተኛን ማስጠንቀቂያ መስጠት ሳያስፈልግ የሥራ ውልን ማቋረጥ የሚያስችል አዲስ የህግ ትርጉም ተሰጥቷል፡፡ የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ከዚህ በፊት በሰበር መዝገብ ቁጥር 249795 ላይ አንድ ሰራተኛ በተከታታይ ከአምስት (5) ቀናት በላይ ከሥራ ከቀረ አሰሪው ለእያንዳንዱ ቀን ማስጠንቀቂያ ሳይሰጥ የሥራ ውልን ማቋረጥ እንደማይችል ጠቅሶ የሕግ ትርጉም ሰጥቶ ነበር። ሆኖም ሰበር ሰሚ ችሎቱ አሁን ላይ አሰሪው ለእያንዳንዱ ቀን ማስጠንቀቂያ ሳይሰጥ ከስራ ማሰናበት የለበትም የሚለውን የሕግ ትርጉም ሽሮታል። በምትኩ ከእረፍቶችና ልዩ ልዩ ፍቃዶች ውጭ አንድ ሰራተኛ ለአምስት ተከታታይ የሥራ ቀናትና ከዚያ በላይ ለሆነ ጊዜ ከሥራ ከቀረ የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ መስጠት ሳያስፈልግ የሥራ ውሉን ማቋረጥ ይቻላል በሚል ትርጉም ተሰጥቷል። ይህ መረጃ ባለቤትነቱ የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ነው። ሚያዚያ 15 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia
2 043