cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Mĩłĺă_ĩšłămìč_ĉĥāňņęĺ

Ãłł Ŵëłĉømę Ţø Mĩłĺă_ĩšłāmìĉ_Çĥãñňęł📲 Āłĥăměďűłĭĺă £őř çŕőšŝ ňĕ ĉőměňx😘 👇 @zulkereneyen

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
1 439
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ነቢ ያንቱ ከሆንኩኝ ምንስ ምን አለብኝ
نمایش همه...
ሲያድለኝ ያንቱ አደረገኝ Yãነቢﷺ
نمایش همه...
ምን ትርፍ ላመጣ ከሸፈአዬ ውጭ እወዳለው ሊላ❤️
نمایش همه...
አል-ፋሩቅ online ቂርአት አላማችን ቁረአንን በተገቢው መንገድ  ማስተማር ቁረአን በየቤታችሁ እያንኲኲ ነው በተለያዩ ሶሻል ሚድያ ማለትም telegram whatsapp imo zoom ያገኙናል +2519-73-77-30-69 Telegram 👇 @A_73bcd
نمایش همه...
አል-ፋሩቅ online ቂርአት አላማችን ቁረአንን በተገቢው መንገድ  ማስተማር ቁረአን በየቤታችሁ እያንኲኲ ነው በተለያዩ ሶሻል ሚድያ ማለትም telegram whatsapp imo zoom ያገኙናል +25173773069 Telegram 👇 @A_73bcd
نمایش همه...
"ጥሩ ህይወት ማለት ትዕግስት የታከለበት መሆኑን አውቀናል" ኡመር ኢብኑ ኸጧብ ረዲየላሁ ዐንሁ
نمایش همه...
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይላሉ:- ||«የደስታ ሰዎች ብሎ ማለት እነዛ #የተውሒድ ሰዎች ናቸው።»|| JOIN:- ☘በቴሌግራም ይ🀄️ላ🀄️ሉ    @Milla_babeeey
نمایش همه...
ጠባይህ ከፍ ካላረገህ ሥልጣንህ ከፍ አያረግህም፣ ሥራህ ካላሳመረህ ልብስህ አያሳምርህም፣ ሕይወት ዲን ብቻ አይደለም። ሥነምግባርም አቋምም ናት። ጥሩ ፀባይ ከሌለህ የለህም። አቋም ከሌለህ ማንም አያከብርህም ።
نمایش همه...
✅ ከጁሙዓ ቀን ሱናዎች ➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧➧ Ⓐ ገላን መታጠብ Ⓑ ጥሩ ልብስ መልበስ Ⓒ ሽቶ መቀባት(ለወንዶች ብቻ) Ⓓ በጊዜ ወደመስጂድ መሄድ Ⓔ በነብዩ - ﷺ - ላይ ሰለዋት ማብዛት Ⓕ ሱረቱል ከህፍን መቅራት Ⓖ ዱዓ የሚያገኝበትን ሰአት መጠባበቅ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ 🌴 በተጨማሪ አርፍደው ከመጡ የሰው ትከሻ ላይ እየተረማመዱ ሶፍ ውስጥ ከመግባት መቆጠብ, 🌱 ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ, 🌿 ሌላ ሰው ቢያወራም ዝምበል አለማለት እና 🍀 ሶላት ካለቀ በኋላ ያመለጣቸውን ሰዎች ሶላት ሳይቆርጡ ረጋ ብሎ መውጣት ያስፈልጋል።
نمایش همه...
🌹subhanalah🌹walhamdulilah🌹walahu Akbar🌹
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.