cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

አል-ፋሩቅ islamic

«ያ አላህ! ባልሰራበት እንኳ ወደ በጎ ነገር ያመላከተ ሰው የሚያገኘውን አጅር አታሳጣኝ፡፡» ማሳሰቢያ:- Leave Channel ከማለቶ በፊት ያልተመቾት ነገር ካለ ያሳውቁን! 💻 . . . . . . . . . . 🍂. ሀሳብ፣አስተያየት ካሎት ☞ ✍ @All_faruq_islamic_bot

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 247
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-27 روز
-4630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً» «በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል»። اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد ﷺ:🤍🤍 «ስስታም ሰው ብሎ ማለት እኔ ከእርሱ ዘንድ ተወስቼ "በእኔ ላይ ሶለዋት ያላወረደ ሰው ነው። ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ቲርሚዚ ዘግበውታል         
نمایش همه...
የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች 16 ─────────── ኢብኑ_ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ  : - «ከፍ ያሉ ደረጃዎች በፈተናና በመከራ እንጅ አይገኙም።» 📚 ۞ مجموع الفتاوى【25/302】۞ ─────────── @Alfaruq _islamic
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ዩሱፍ ዐሰ በሚኖርበት የቤተመንግስት ህንፃ ላይ ሁኖ ወደ ከተማው ጎዳና ቁልቁል ሲመለከት አንድ የተጎሳቆለ እና ልብሱ የተቀዳደደ ወጣት ከእይታው ገባ። ዩሱፍ ዐሰ ልቡ አዘነ። ከቆመበት ወጣቱን በመመልከት ላይ ሳለ ጂብሪል ዐሰ ብቅ አለ ና፦‹‹የአላህ ነቢይ ሆይ! ይህን ወጣት ታስታውሰዋለህን?›› ሲል ጠየቀው። ‹‹አላስታውሰውም?›› ሲል መለሰለት። ጂብሪልም ዐሰ ቀበል አድርጎ፦‹‹ያኔ ትዝ ይልሃል! የንጉሱ ሚስት በቅጥፈት ልታስፈርድብህ ብላ በወነጀለችህ ግዜ ከቅጣት የታደገህ ህፃኑ መስካሪ?›› ሲል ጠየቀ። ‹‹አዎን ያን ክስተት አልረሳውም›› ሲል ዩሱፍ ዐሰ መለሰ። ‹‹ታድያ ይህ ወጣት እኮ ያኔ የመሰከረልህ ልጅ ነው›› ብሎ ጂብሪል ዐሰ ነገረው። ዩሱፍ ዐሰ ይህንን ልጅ በዚህ ሁኔታ በመመልከቱ እጅግ አዝኖ ጠባቂዎቹን ይዘውት እንዲመጡ ልኳቸው ወጣቱን በትልቅ ዝግጅት ተቀብሎ እና አልብሶ ይንከባከበው ጀመር። ይህን ድርጊት ይመለከት የነበረው ጂብሪልም ዐሰ የአግራሞት ሳቅ እየሳቀ ትዕይንቱን ቀጥሏል። ዩሱፍም ዐሰ የጂብሪልን ሳቅ አይቶ፦‹‹ወጣቱን በሚገባ ክብር ስላልተንከባከብኩት ነው ምትስቀው?›› ሲል ጠየቀ። ጂብሪልም ዐሰ እንዲህ አለ፦‹‹አንተ በህይወት ዘመንህ አንዲትን ምስክር ለሰጠህ ግለሰብ ይህን ያህል ከተንከባከብክ፤ አላህን በየእለቱ ለሱ ጌትነት የሚመሰክሩ ባሮቹን እንዴት ያከብር ይሆን ብዬ ነው›› @Alfaruq_islamic
نمایش همه...
እንደት አደራችሁ ሙስሊም ወንድምና እህቶቼ አብረን ተክቢራ እናድርግ አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ  አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ  አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ  አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ  አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ  አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ  አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ  አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ  አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ  አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ  አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ  አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ  አክበር
نمایش همه...
ሰአቱ ተክቢራ ከሚወደድባቸው ቀናቶች ውስጥ ነው ያለንበት። በነዚህ አስር ቀናቶች ከሚፈፀሙ ኢባዳዎች ውስጥ አንዱ ተክቢራ ነው። ዙል ሂጃ ከገባበት ሰአት ጀምሮ እስከ ዙልሂጃ አስራ ሶስተኛው ቀን ድርስ ተክቢራ ማለት የተወደደ ተግባር ነው። ስንተኛ፣ ስንነሳ፣ ስራ ላይ ስንሆን በማንኛውም ሰአት ወንዶች ድምፃችን ከፍ ሴቶች ዝቅ በማድረግ ተክቢራ ልንል ይገባል። الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله الله أكبر الله أكبر ولله الحمد
نمایش همه...
የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች 15 ─────────── ኢማሙ_ሻፊዒይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ  : - «እውቀት የሚባለው ባለቤቱን የጠቀመ እንጅ በቃል የተሸመደደ ብቻ እውቀት አይባልም።» 📚 ۞ الـسـيـر【2/853】۞ ─────────── Alfaruq_islamic
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
«🍃ዘምዘም ውኃ የመጠጣት አደብና ዱዓእ ▪️የዘምዘም ውኃ የተባረከ፣ ምድር ላይ ካሉ ውኃዎች ሁሉ የላቀና በላጩ፤ ለተራበ ሰው ምግብና ለታማሚ ፈውስ እንደሆነ ነቢዩ ﷺተናግረዋል። አላህ ዘምዘምን ከቦታዎች ሁሉ መርጦ ከተከበረው ቤቱ (ከዕባህ) ዘንድ ማድረጉም የዘምዘምን ክብር ከሚያሳዩ ነገሮች መካከል አንዱ ነው። ▪️ዘምዘምን በጥሩ ኒያህ (መልካምን ነገር አቅዶ) መጠጣት ተወዳጅ ተግባር ነው።ለምሳሌ ኢማንና የዲን ዕውቀትን፣ ጥሩና ደጋግ ልጆችን፣ ጤንነትን፣ ሰፊና ንጹሕ ሲሳይን ወዘተ ማግኘትን አቅዶና ነይቶ፣ እንዲሁም ዱዓእ አድርጎ መጠጣት ይገባል። ታላቁ ሰሓቢይ ዐብዱሏህ ኢብኑ ዐባስ ዘምዘም ሲጠጡ የሚከተለውን ዱዓእ ያደርጉ እንደነበረ ዳረቁጥኒይና ሌሎችም ዘግበዋል፥ "اللهم إني أسألك عِلما نافعا ورزقا طيبا وشِفاءً مِن كلِ داء" አላህ ሆይ ጠቃሚ ዕውቀትን፣ ሰፊ/መልካም ሲሳይን፣ ከበሽታዎች በሙሉ ፈውስን እጠይቅሃለሁ":: ዘምዘም ሲጠጣ:- ▪️1/ቀድሞ ቢስሚላህ ማለት፣ ▪️2/ቀድመው ሁለት ጊዜ ትንንሽ ፉት እያሉ በመቅመስ ሶስተኛው ላይ በደምብ ግጥም አድርጎ መጠጣት፣ ▪️3/ ሲጠጡ በዛ አድርጎ (ጠግቦና ሆድን ሞልቶ) መጠጣት፣ ▪️4/ጠጥተው እንደጨረሱ ከላይ የተገለጸውን ወይም ተመሳሳይና የግል ጉዳይን የሚገልጽ ዱዓእ ማድረግ ይመረጣል። በርካታህ ሊቃውንት ሰሒሕ/ትክክለኛ ባሉት ሐዲሥ እንደተነገረው "ዘምዘም ውኃ ለተጠጣለት ዓላማ ይሆናል"። መካህ ሐረም ከሚገኘው ዘምዘም ውጪ ዓለም ላይ የትም ተመሳሳይ ትሩፋትና ጥቅም ያለው የተባረከ ውኃ የለም። ሊኖርም አይችልም ። ኡስታዝ አቡበከር 🇪🇹 -------------------------- 🍀🍀🍀 አላህ ወፍቆን የዘምዘምን ውሃ የምንጎነጭ ያድርገን
نمایش همه...
የዛሬው ሀዲስ ቅምሻ ) وعن أبي ه‍ريرة رضي الله عنه قال: قال جاء رجل إلى النبي صلى الله عليه وسلم، فقال: يا رسول الله مالقيت من عقرب لدغتني البارحة! قال: ((أما لو قلت حين أمسيت: أعوذ بكلمات الله التامات من شر ماخلق: لو تضرك)). رواه مسلم. አቡ ሁረይራ رضي الله عنه እንዳስተላለፉት አንድ ሰው ከነብዩ صلي الله عليه وسلم ዘንድ መጣና:- "የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ባለፈው ሌሊት ከባድ ነገር አጋጠመኝ። አንዲት ጊንጥ ነከሰችኝ" አላቸው። እርሳቸውም:- "ምሽት ላይ:- አዑውዙ ቢከሊማቲልላሂ አት- ታምማቲ ሚን ሸርሪ ማ ኸለቅ፤ ብለህ ቢሆን ኖሮ አትጎዳህም ነበር" አሉት።                                                  (ሙስሊም) @Alfaruq https://t.me/Alfaruq_islamic
نمایش همه...
አል-ፋሩቅ islamic

«ያ አላህ! ባልሰራበት እንኳ ወደ በጎ ነገር ያመላከተ ሰው የሚያገኘውን አጅር አታሳጣኝ፡፡» ማሳሰቢያ:- Leave Channel ከማለቶ በፊት ያልተመቾት ነገር ካለ ያሳውቁን! 💻 . . . . . . . . . . 🍂. ሀሳብ፣አስተያየት ካሎት ☞ ✍ @All_faruq_islamic_bot

የዛሬው ሀዲስ (part23) وعن ابن عباس رضى الله عنهما، قال: قال رسول الله صلى الله عليه وسلم : (( ما من أيام، العمل الصالح فيها أحب إلى الله من ه‍ذه الأيام)) يعني أيام العشر. قالوا: يارسول الله، ولا الجه‍د في سبيل الله؟ قال: ((ولا الجهاد في سبيل الله، إلا رجل خرج بنفسه وماله، فلم يرجع من ذلك بشيء))   رواه البخاري. ኢብኑ አብባስ رضي الله عنهما እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم "አላህ ዘንድ  ከየትኛውም ቀን በጎ ስራ ይበልጥ የሚወደድባቸው፥ የዙል ሒጃ የመጀመሪያዎቹ አስር ቀናት ናቸው " በማለት ተናገሩ። "የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! በአላህ መንገድ መዋጋትም ቢሆን?" ተብለው ተጠይቀውም ሲመልሱ:- "አዎ! በአላህ መንገድ መዋጋትም ቢሆን። ሰውየው ህይወቱን ከነ ንብረቱ ይዞ በአላህ መንገድ ለመዋጋት በመውጣት በዚያው እንደወጣ ሳይመለስ ሲቀር ብቻ (ድርጊቱ) የነዚህን ቀናት ትሩፋት ይመጥናል" አሉ                                               (ቡኻሪ) https://t.me/Alfaruq_islamic
نمایش همه...
አል-ፋሩቅ islamic

«ያ አላህ! ባልሰራበት እንኳ ወደ በጎ ነገር ያመላከተ ሰው የሚያገኘውን አጅር አታሳጣኝ፡፡» ማሳሰቢያ:- Leave Channel ከማለቶ በፊት ያልተመቾት ነገር ካለ ያሳውቁን! 💻 . . . . . . . . . . 🍂. ሀሳብ፣አስተያየት ካሎት ☞ ✍ @All_faruq_islamic_bot

Photo unavailableShow in Telegram
ጀማአው እንደነዚህ አይነት የጥያቄ ይዘት ያላቸውን ትምህርቶች እንለቃለን ተሳተፉ መልሱን በኮሜንት።
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.