EECSF
رفتن به کانال در Telegram
ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::
نمایش بیشتر508
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
508
🕙 11:30 LT, TUESDAY 📍ASSEMBLY OF GOD CHURCH
ሰላም የተወደዳቹ የፌሎ ፕሮግራም በፈተና ሳምንታትም የሚቀጥል ይሆናል።በጊዜ እንገኝ በጊዜ እንድንጨርስ።
.............መልካም ፈተና............
508
ሰላም የተወደዳችሁ ማክሰኞ በሚኖረን ፕሮግራም ስለ ጥሞና ጊዜ እንማራለን።ከጸሎት በመቀጠል ትምህርቱን ስለምንማር እንዳያመልጣቹ በጊዜ ኑ።መጽሃፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ በመያዝ ጓደኞቻቹን ይዛቹ ኑ።11፡30 እንገናኝ ተባረኩ!!!
Beloved How are you doing?This Tuesday we are going to learn about Quiet time.The teaching session will proceed just after prayer so come on time.Don't forget to bring your Bible and notebook.Come with your friends.The program starts @ 11:30.Stay blessed!!!
508
የወንጌል አርበኛ # ቢልይ_ግርሃምን አንዲት የቴሌቪዥን ፕሮግራም አዘጋጅ
ለጠየቀቻቸው ጥያቄ የሰጡት መልስ በጣም ትልቅ ትምህርት አለው።
እንዲህ አለቻቸው፦
“አሁን ሁሉን ነገሮችን እንደ አዲስ የመሥራት ዕድል ቢሰጥዎ ምን
የሚለውጡት ነገር አለ?”
“ከብዙ ጉዞና አገልግሎት ይልቅ ከጌታ ጋር በጸሎትና በጽሞና አሳልፍ
ነበር።"
“ለወጣት ሰባክያን ምን ይመክራሉ?”
“ብዙ ጸልዩ፤ ብዙ አንብቡ ጥቂት አገልግሉ ነው የምላቸው”።
ጸሎት ከጌታ ጋር ህብረት የማድረጊያ ትልቁ መንገድ ነው። ብዙ የሚጸልይ
በጣም ብዙን ፍሬ ያፈራል።
