ch
Feedback
EECSF

EECSF

前往频道在 Telegram

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

显示更多
508
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
photo content

🕙 11:30 LT, TUESDAY 📍ASSEMBLY OF GOD CHURCH ሰላም የተወደዳቹ የፌሎ ፕሮግራም በፈተና ሳምንታትም የሚቀጥል ይሆናል።በጊዜ እንገኝ በጊዜ እንድንጨርስ። .............
🕙 11:30 LT, TUESDAY 📍ASSEMBLY OF GOD CHURCH ሰላም የተወደዳቹ የፌሎ ፕሮግራም በፈተና ሳምንታትም የሚቀጥል ይሆናል።በጊዜ እንገኝ በጊዜ እንድንጨርስ። .............መልካም ፈተና............

photo content

እንግዲህ ዘወትር ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት፥ ማለት ለስሙ የሚመሰክሩ የከንፈሮችን ፍሬ፥ በእርሱ እናቅርብለት።

#Meditate this verse
#Meditate this verse

photo content

Word of God by Heldu.m4a29.48 MB

#Meditate this verse
#Meditate this verse

#Meditate this verse
#Meditate this verse

🕙 11:30 LT, TUESDAY 📍ASSEMBLY OF GOD CHURCH
🕙 11:30 LT, TUESDAY 📍ASSEMBLY OF GOD CHURCH

Quiet time.m4a59.46 MB

#Meditate this verse
#Meditate this verse

ሰላም የተወደዳችሁ ማክሰኞ በሚኖረን ፕሮግራም ስለ ጥሞና ጊዜ እንማራለን።ከጸሎት በመቀጠል ትምህርቱን ስለምንማር እንዳያመልጣቹ በጊዜ ኑ።መጽሃፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ በመያዝ ጓደኞቻቹን ይዛቹ ኑ።11፡30 እንገናኝ ተባረኩ!!! Beloved How are you doing?This Tuesday we are going to learn about Quiet time.The teaching session will proceed just after prayer so come on time.Don't forget to bring your Bible and notebook.Come with your friends.The program starts @ 11:30.Stay blessed!!!

photo content

photo content

የወንጌል አርበኛ # ቢልይ_ግርሃምን አንዲት የቴሌቪዥን ፕሮግራም አዘጋጅ ለጠየቀቻቸው ጥያቄ የሰጡት መልስ በጣም ትልቅ ትምህርት አለው። እንዲህ አለቻቸው፦ “አሁን ሁሉን ነገሮችን እንደ አዲስ የመሥራ
የወንጌል አርበኛ # ቢልይ_ግርሃምን አንዲት የቴሌቪዥን ፕሮግራም አዘጋጅ ለጠየቀቻቸው ጥያቄ የሰጡት መልስ በጣም ትልቅ ትምህርት አለው። እንዲህ አለቻቸው፦ “አሁን ሁሉን ነገሮችን እንደ አዲስ የመሥራት ዕድል ቢሰጥዎ ምን የሚለውጡት ነገር አለ?” “ከብዙ ጉዞና አገልግሎት ይልቅ ከጌታ ጋር በጸሎትና በጽሞና አሳልፍ ነበር።" “ለወጣት ሰባክያን ምን ይመክራሉ?” “ብዙ ጸልዩ፤ ብዙ አንብቡ ጥቂት አገልግሉ ነው የምላቸው”። ጸሎት ከጌታ ጋር ህብረት የማድረጊያ ትልቁ መንገድ ነው። ብዙ የሚጸልይ በጣም ብዙን ፍሬ ያፈራል።

photo content

photo content

Presentation by Josh.m4a13.90 MB

Prayer.m4a6.41 MB