fa
Feedback
EECSF

EECSF

رفتن به کانال در Telegram

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

نمایش بیشتر
508
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
ከዚህ በመቀጠል እግዚያብሔርን በዝማሬ እናመልካለን

አሜን " እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል። " (ትንቢተ ናሆም 1:7)

ጌታ እግዚአብሔር አምላካችንና አባታችን ሆይ በምህረትህና በቸርነትህ ዛሬን ስላለን ምስጋና ለአንተ ብቻ ይሁን። ሁሉን በስልጣንህ የምትገዛ አንተ ነህና እናመልክሀለን። በሕይወታችን ዘመን ሁሉ የጠበቅከን የራራህልንና በፍቅር የደገፍከን አንተው ነህና ስለ ታላቅ ፍቅርህ እናመሰግንሃለን። ቀኖቹም ክፉዎች ሆነው ሳሉ ልትመራን ስለወደድክ ጌታ ሆይ ተመስገን። እግሮቻችን በተብረከረኩ ጊዜ ሁሉ ስታፀናን ፥ ስትደግፈን አቅም ስትሆነን በቅዱስ መንፈስህም ስትመክረን፥ ስትገስፀንና ደስታን ስታስታጥቀን አይተናልና ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን። አቤቱ ዛሬም በያለንበት ስፍራ በአንተው ጥበቃ ውስጥ አለን። ድካማችንና ስንፍናችን ሳይገድብህ ሁሌም ከእኛ ጋር መሆንህን እየነገርከን ታጽናናናለህ። አሜን። ዛሬም ደግሞ ምህረትህን እንለምናለን። አባት ሆይ ከሀሳብህ ይልቅ ለሀሳባችን ቆመን ስለተታለልንበትና ስለ አመጽንበት ነገር ሁሉ ይቅር በለን፤ በምህረትህ አስበን፤ መተላለፋችንንም በደምህ ሸፍነው። ከአመፃችንም የምንመለስ ሆነን እንድንገኝ በማስተዋል ሙላን። አሳባችንን ንቀን አሳብህን እናድምጥ ደግሞም እንከተል። ስለምትራራልን እንድንመለስም ፀጋህ ስለሚያግዘን እናመሰግንሃለን። ክብር የወደቀውን ለምታነሳ የሳተውን ለምትመልስ ለዘላለም አምላክ ለአንተ ብቻ ይሁን። አሜን። ዛሬም በሚደረገው ፕሮግራም ደግሞ እንድታንጸን እንድትሰራን በጌታ ስም እንፀልያለን። ልባችን ወደ ቃልህ እንዲያዘነብልና እጅግ እንዲጠማ ደግሞም የመከርከንን እንድንፈጽም ጌታ መንፈስ ቅዱስ እንድትረዳን እንፀልያለን። የምናደርገውን ነገር ሁሉ ለአንተ ክብር የምናደርግ እንሁን። ጌታ ኢየሱስ የተባረክከው ተስፋችን ትመጣለህና የተኛነውን አንቃን ፤ የተዘናጋነውንም እንድናስተውል አድርገን። በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ስም አሜን።

ኘሮግራማችንን በጸሎት እንጀምራለን ከወንድማችን ሱራፌል ጋር አብረን እንጸልያለን

ሰላም የክርስቶስ ኢየሱስ ለሆናችሁ ለእናንተ ይሁን!! ፕሮግራማችንን በጌታ በኢየሱስ ስም እንጀምራለን። እንግዲህ ጌታ በምህረቱ ደግፎናልና ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን፤ አሜን። ዛሬ ደግሞ አጠር አድ
ሰላም የክርስቶስ ኢየሱስ ለሆናችሁ ለእናንተ ይሁን!! ፕሮግራማችንን በጌታ በኢየሱስ ስም እንጀምራለን። እንግዲህ ጌታ በምህረቱ ደግፎናልና ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን፤ አሜን። ዛሬ ደግሞ አጠር አድርገን የምንተናነጽባቸውን ፍሬ ነገሮች እንከፋፈላለን፤ አብራችሁን ቆዩ።

EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF
EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF

EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF
EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF

በክርስቶስ በኩል ስላገኘነው እረፍት ፤ስለሚጠብቀንም የዘላለም እረፍት እግዚያብሔር ይመስገን በእምነት መጸናትም፣ መጠበቅም ይሁንልን እግዚያብሄር ይባርካችሁ የዛሬው ኘሮግራም በዚህ አልቋል

የእግዚአብሔር_እረፍት_ለ_እግዚአብሔር_ህዝብ_በሄለን.3gpp10.15 MB

አሁን የእግዚያብሔርን ቃል የምንከፋፈልበት ጊዜ ነው ከእህታችን ሄለን ጋር

እዉነተኛ - Ewnetegna - New Ethiopian Gospel Song 2020.mp36.04 MB

ከዚህ በመቀጠል እግዚያብሔርን በዝማሬ እናመልካለን

አሜን

3.37 KB

ኘሮግራማችንን በጸሎት እንጀምራለን ከወንድማችን ዘላለም ጋር አብረን እንጸልይ

ሰላም የክርስቶስ ኢየሱስ ለሆናችሁ ለእናንተ ይሁን!! ፕሮግራማችንን በጌታ በኢየሱስ ስም እንጀምራለን። እንግዲህ ጌታ በምህረቱ ደግፎናልና ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን፤ አሜን። ዛሬ ደግሞ አጠር አድርገን የምንተናነጽባቸውን ፍሬ ነገሮች እንከፋፈላለን፤ አብራችሁን ቆዩ።

EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF
EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF

የሀገር ውስጥ Channel 1. www.ewnetlehulu.org 👤 Christian Apologist Daniel በ Youtube, facebook,... ከሀገር ወጪ Channel 1. Acts17 apologetics 👤 Christian Apologist Dr. David Wood በ YouTube, Facebook,.. የወንጌል ማህበርተኞች እንደመሆናችን ማወቅ የሚገባንን ነገሮች እንድናውቅ በጣም የሚጠቅሙ ቻናሎች ናቸውና እባካችሁ ቸል አትበሉ። ኢስላም ላይ የሚያተኩሩ ናቸው! ተባረኩ😊

እውን መሀመድ እውነተኛ የአምላክ ነብይ ነውን? አላህስ ፈጣሪ ነው ወይስ ጣኦት?አሁኑኑ ጆይን በማለት መልስ ያግኙ @seleslmenwki https://t.me/seleslamenwki

#ለዩኒቨርሲቲ_ተማሪዎች ከኢፌዴሪ ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የተላለፈ መልዕክት : በሀገሪቱ በተፈጠረው ወቅታዊ ሁኔታ ምክንያት ለተወሰነ ጊዜ የተማሪዎ
#ለዩኒቨርሲቲ_ተማሪዎች ከኢፌዴሪ ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የተላለፈ መልዕክት : በሀገሪቱ በተፈጠረው ወቅታዊ ሁኔታ ምክንያት ለተወሰነ ጊዜ የተማሪዎችን እንቅስቃሴ ለጊዜዉ መግታት አስፈልጓል፡፡ በዚሁ መሰረት:- 1. እስካሁን ዩኒቨርሲቲወቻችሁ ላይ የደረሳችሁ ተማሪዎች በግቢያችሁ እንድትቆዩ እና በየግቢያችሁ የሚሰጣችሁን ማሳሰቢያ እየተከታተላችሁ እንድትንቀሳቀሱ ፤ አካባቢያችሁ ያለ የትኛውም የተለየ ጉዳይ ለተቋሞቻችሁ ሃላፊዎች እንድታሳውቁ ፤ 2. እስካሁን ከወላጆቻችሁ አካባቢ ያልተነሳችሁ በቀጣይ ተለዋጭ ማስታወቂያ እስኪወጣ ድረስ ከወላጆቻችሁ ጋር እንድትቆዩ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ጥቅምት 25 ቀን 2013 ዓ/ም @tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia