fa
Feedback
EECSF

EECSF

رفتن به کانال در Telegram

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

نمایش بیشتر
508
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
አግዚያብሄርን እያስቀደምን ከእግዚያብሄር አላማ ለማራቅ እኛን የሚፈልጉ ነገሮችን እምቢ እያልን የምንኖርበትን ፀጋ አግዚያብሄር ያብዛልን እግዚያብሄርን መከተል ለርሱ መኖር ፣ ወንጌልን መስበክ መልካም ነው ኪሳራ የለውም የዛሬው ኘሮግራማችን በዚህ አልቋል አግዚያብሄር ይባርካችሁ መልካም ሳምንት

Bebrtu yifelguachihual!.m4a17.76 MB

አሁን የእግዚያብሔርን ቃል የምንከፋፈልበት ጊዜ ነው ከወንድማችን ኢዮስያስ ጋር

Helina Dawit official - YIKIRTAYE NEW AMHARIC GO JGURlhAhkos.m4a4.66 MB

ከዚህ በመቀጠል እግዚያብሔርን በዝማሬ እናመልካለን

አሜን " ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።" (1ኛ የዮሐንስ መልእክት 1: 7) " ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም።" (1ኛ የዮሐንስ መልእክት 1: 8) " በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።" (1ኛ የዮሐንስ መልእክት 1: 9) በዚህም ምክንያት ብናጠፋም፣ ክስ ቢቀርብብንም ወደ ጌታ እንቅረብ አንሽሽ በቃሉ ታማኝ ነው ይቅር ይለናል

How many times do we run 🏃 from God thinking 🤔 that what we want he won't give, not also that but he won't allow us to do the things we want to do thinking 🤔 we want to be 🆓 & do what we want to. But God is saying "I know what's good 👍 for you the things I ask you not to do is for your own safety like when I tell you not to steal it is so that you might gain with you own sweat 😥 and that you might not take some people's👨‍👩‍👦‍👦 earnings & also get caught during that process. So you can see in that one example how I try to protect you so I want you to know I am your protector and don't run 🏃 from me." On the other hand we run from God thinking that we did so many wrong things that if we ask for his forgiveness this time he won't forgive and if he does forgive we might do it again so we run 🏃 from him thinking 🤔 we might disappoint him but God is saying" you will never disappoint me remember I choose you and no matter what don't run from me run 🏃 to me cause my arms are open wide for you I will never turn my 🔙 on you if you let me I want all of you. I ❤️ you and I will always bless you. I am always with you. I want you to spend time with Me every day because I love you and want to spend time with you. . Just involve me in every single part of your life while you : praising 🙏 , laugh 😄 , sing, talking 💬 (talk to me about what's in your heart 💞) ... I will listen 👂.... Know that I will always ❤️ you." So knowing this let's pray father God we know we have done thing that wrong or might have said something we shouldn't have said. Now we come to you for forgiveness instead of runing form you (which didn't help us before) and also we need help to trump over the sins we keep doing we let you in on our battle cause surly we are not fighting right ✔️ take over, you know whats best for us so we give you all our being take it all God we thank you for helping us, for choosing us, being there for us all the time. Praise the Father, Son & Holy ghost Amen.

ኘሮግራማችንን በፀሎት እንጀምራለን ከእህታችን ቃል ኪዳን ጋር አብረን እንፀልያለን

ሰላም የክርስቶስ ኢየሱስ ለሆናችሁ ለእናንተ ይሁን!! ፕሮግራማችንን በጌታ በኢየሱስ ስም እንጀምራለን። እንግዲህ ጌታ በምህረቱ ደግፎናልና ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን፤ አሜን። ዛሬ ደግሞ አጠር አድርገን የምንተናነጽባቸውን ፍሬ ነገሮች እንከፋፈላለን፤ አብራችሁን ቆዩ።

photo content

የዛሬ ኘሮግራማችን በዚህ አልቋል እግዚያብሔር ይባርካችሁ መልካም ሳምንት

አሜን እግዚያብሔር ይርዳን እርሱ እንድናምን እና እንድንጠብቅ

Campus fellowship (1).mp33.23 MB

አሁን የእግዚያብሔርን ቃል የምንከፋፈልበት ጊዜ ነው ከእህታችን ህልዳና ጋር

@YTAudioBot - 07:03, 6.57 MB

ከዚህ በመቀጠል እግዚያብሔርን በዝማሬ እናመልካለን

በዚህ አጋጣሚ ስለ ህዝባችን፣ ሀገራችን መፀለይን አንዘንጋ በውስጣችን የሚመጡ ርዕሶች ይዘን በእግዚያብሄር ፊት እንቅረብ በእግዚያብሄር ዘንድ በቃ አብቅቶለታል ተስፋ የለውም የሚባል ነገረ የለም " ሕይወትን የሚፈቅድ ሰው ማን ነው? በጎንም ዘመን ለማየት የሚወድድ?" (መዝሙረ ዳዊት 34: 12)

አሜን

pray.3gpp4.13 MB

አሁን በፀሎት አግዚያብሄርን የምናመሰግንበት፣ የምንጠይቅበት ጊዜ ነው ከእህታችን ቤዛ ጋር አብረን እንፀልይ