fa
Feedback
EECSF

EECSF

رفتن به کانال در Telegram

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

نمایش بیشتر
508
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
(የዮሐንስ ወንጌል ምዕ. 14) ---------- 15-16፤ ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤ 17፤ እርሱም ዓለም የማያየውና የማያውቀው ስለ ሆነ ሊቀበለው የማይቻለው የእውነት መንፈስ ነው፤ ነገር ግን ከእናንተ ዘንድ ስለሚኖር በውሥጣችሁም ስለሚሆን እናንተ ታውቃላችሁ። 18፤ ወላጆች እንደ ሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም፤ ወደ እናንተ እመጣለሁ። ፨ጰራቅሊጦስ(Paraclete፦called to one's side) -ረዳት -ወደ እውነት ሁሉ የሚመራ -ክርሥቶስ ያለውን የሚያሥታውሰን -ጠበቃ -አማላጅ -አፅናኝ -አስተማሪ

🎶 ግሩም ኃይል ግሩም ኃይል የመንፈስ ቅዱስ ኃይል አሁንም ይሰራል 2× ✝ ዮሐንስ 16 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² የምነግራችሁ ገና ብዙ አለኝ፥ ነገር ግን አሁን ልትሸከሙት አትችሉም። ¹³ ግን እርሱ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል፤ የሚሰማውን ሁሉ ይናገራል እንጂ ከራሱ አይነግርምና፤ የሚመጣውንም ይነግራችኋል። 👉 የተሰጠንን ተልዕኮ ያለ መንፈስ ቅዱስ ልንፈፅም ፤ የተገለጠልንን እውነት ያለ መንፈስ ቅዱስ ልንረዳው አንችልም! እርሱ ሁልጊዜም ያስፈልገናል!

“እንዲሁም ደግሞ መንፈስ ድካማችንን ያግዛል፤ እንዴት እንድንጸልይ እንደሚገባን አናውቅምና፥ ነገር ግን መንፈስ ራሱ በማይነገር መቃተት ይማልድልናል፤” — ሮሜ 8፥26

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ❝ከእንቅልፍ የምትነሡበት ሰዓት አሁን እንደ ደረሰ ዘመኑን እወቁ፤ ካመንንበት ጊዜ ይልቅ መዳናችን ዛሬ ወደ እኛ ቀርቦአልና።❞ ሮሜ 13: 11 ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡

👇 If no one knows what will happen, who can tell him when it will happen? 👆 ••••••••••••••••••••••••••••••••••• I remember
👇 If no one knows what will happen, who can tell him when it will happen? 👆 ••••••••••••••••••••••••••••••••••• I remember in one occasion a successful Engineer and businessman was invited in a sermon to give us few intimation of his life experiences, he explained what it takes to be determined for your believe and the key of patience in every obstacles you might face. Moreover he stressed on the very issues we’re battling with, “Time management” which he said and I quoted, “I know many of you are wandering to exactly know how to achieve something in the midst of all horrific challenges but let me tell you something, there is nothing like what is called “ Time management”. There are 24 hours within a day, 7 days in a week. To manage something is to handle and no one has the ability to handle “Time”. Because our time is in the hands of God. mortal man has no ability to know the very seconds what’s to come. Therefore train yourself to “self management” were you can handle yourself to achieve your dream.”

EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF
EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF

We mostly plan about our future. We also pray so that God will help us be in a position and place that he wants us to be in the future . 📌 But it is today that we lay foundation to that, 👉 live today by glorifying God 👉 Be in a position that he calls you to be today. without complaining. 👉 work hard at where you are right now 👉 Use opportunities that comes for you wisely "Be wise in the way you act toward outsiders; make the most of every opportunity. Colossians 4:5"

“ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ።”ኤፌ 5፥16 Time is a wow thing given to us to fulfill God's will, lets us use our time for Godly purpose, by getting ride of things that waste our time & abuse us not to live for God! 👉👉ALL OUR TIME BE TO THE THE GLORY OF GOD!👈👈

ዛሬ አጠር ባለ መልኩ በዚህ መልዕክት እንጨርሳለን። እግዚአብሔር እንድናስተውል ይርዳን!!

1.27 MB

አጭር መልዕክት ከ አማኑኤል አበራ ጋር እንከፋፈላለን😊

ጌታ ሆይ ስለብዙ ምህረትህ እጅግ አድርገን እናመሰግንሀለን። የማዳን እጅህን ተመልክተናልና ስምህ ይባረክ። የምንኖረውን ቀሪ ጊዜያችንን አንተ ተረከብ። በኢየሱስ ስም፤ አሜን።

ሰላም የክርስቶስ ኢየሱስ ለሆናችሁ ለእናንተ ይሁን!! ፕሮግራማችንን በጌታ በኢየሱስ ስም እንጀምራለን። እንግዲህ ጌታ በምህረቱ ደግፎናልና ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን፤ አሜን። ዛሬ ደግሞ አጠር አድ
ሰላም የክርስቶስ ኢየሱስ ለሆናችሁ ለእናንተ ይሁን!! ፕሮግራማችንን በጌታ በኢየሱስ ስም እንጀምራለን። እንግዲህ ጌታ በምህረቱ ደግፎናልና ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን፤ አሜን። ዛሬ ደግሞ አጠር አድርገን የምንተናነጽባቸውን ፍሬ ነገሮች እንከፋፈላለን፤ አብራችሁን ቆዩ።

photo content

ቢዚ - ቢዚ፤ ለሁሉ ጊዜ አለው ወይስ አለን? በንጉሤ ቡልቻ ክፍል 2 የቢዚነት ጉዳይ ግን ከዓላማ አንጻር ብቻ ሳይሆን ከጊዜ አስተዳደር አንጻርም ሊታይ ይገባል፡፡ ጊዜ ከፈጣሪ የተሰጠን ሀብት ነው፡፡ ጊዜ ሀብት ከሆነ እንግዲያው እያንዳንዳችን “መጋቤ ጊዜያት” ሆነን በዚህ ሀብት ላይ ተሹመናል፡፡ የጊዜ መጋቢነት (አስተዳዳሪነት) እንዴት ይከወን ስንል ባለ ሙያዎች ከሚመክሩን መካከል ሦስቱን ብቻ ልጥቀስ፡-   ጊዜዬ የት ጠፋ? ምን አደረግሁት? እያልክ የምትጠይቅ ከሆነ ሥራዬ ብለህ የዕለት ዕለት እንቅስቃሴህን ለተከታታይ ሰባት ቀናት ያደረግከውን ነገር ስም እየሰጠህ ልትጽፈው ትችላለህ፡፡ ከሳምንቱ በኋላ የጊዜ አጠቃቀምህን በዐይነቱ ስትሰድረው ጊዜህ ምን ላይ እንደዋለ የጊዜ ምጋቤ ባህርይህን ትረዳዋለህ፡፡ ያኔ ያላግባብ የባከነ ወይም በቂ ጊዜ ያልተሰጠው ምን እንደሆነ ግልጽ ይሆናል፡፡   ይህ የጊዜ ውሎ ግምጋሜ ወደ ሁለተኛው ዋና ነገር ይመራሃል ይህም ጊዜህን የሚሰርቁ የጊዜ መንታፊዎቸን ለይቶ ማወቅ ነው፡፡ ከታወቁት የጊዜ መንታፊዎች መካከል፡- - መወላወል (የቱን ላንሳ የቱን ልጣል) - ዝርክርክነት (ካርዱን የት ነበር ያደረግኩት) - መግቻ የሌላቸው የስልክ ጥሪዎች - ነገ ይደርሳል እያሉ መሳነፍ - ተራ/ወረፋ ጥበቃ - ጥድፊያ (ጥድፊያ ሲበዛ ፍጥነት ይቀንሳል ይባላል) - ድንገት የሚከሰቱ መስተጓጉሎች ይገኙበታል፡፡ እነዚህን የጊዜ ሌቦች እንዴት ነቅተህ እንደምትጠብቅ ከራስህ ጋር ተመካከር፡፡   ሦስተኛው ርምጃ ለሕይወትህ ዓላማ መሳካት የሚረዳ ከአንተ ባህርይና ሁናቴ ጋር የሚጣጣም የጊዜ ሰሌዳ መንደፍ ነው፡፡ የጊዜ መርሃ ግብር እንደሚያወጡት ቀላልነት ሳያዛንፉ መከተሉ ቀላል አይደለም፡፡ ላወጣኸው የጊዜ ሰሌዳ መገዛት ቢያቅትህ እንደገና መከለስና ማሻሻል ምንም ነውር የለበትም፡፡   ይህን ሁሉ ስታደርግ ልብ ማለት የሚገባህ ሕይወት ሥራ ብቻ÷ የግል ኑሮ ብቻ እንዳይደለ መገንዘብ ነው፡፡ የሥራና የዕረፍትን ሚዛን፣ የግልና የማኅበር ኑሮን ሚዛን፣ የዕለቱንና የዘላለሙን ሚዛን የሚጠብቅ የሕይወት ስልት መቀየስ ሁሉ ጎናዊ ስምረት እንዲኖረን ይረዳል፡፡   ወገኖቼ ጤናችን እስኪዛባ ደስታችን እስኪጠፋ ቢዚ ከሆንን እየቆየ ወደ ክስመት (burn out) ልንሄድ እንችላለን፡፡ በእምነት እጦት ሰበብ ሩጫ ያበዙትን ሕዝበ እስራኤል እግዚአብሔር እንደገሰጻቸውና እንደመከራቸው እኛንም ያስጠነቅቀናል፡፡   “የእስራኤል ቅዱስ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና በመመለስና በማረፍ ትድናላችሁ፣ በፀጥታና በመታመን ኃይል ይሆንላችኋል፡፡” (ኢሳ 30፡15) ቁምላቸው ፈንታሁን ወደ አማርኛ ተርጉሞት በቃለ እግዚአብሔር አንባቢዎች ማኅበር በኩል ከታተመው መጽሐፍ ይህን አስተዋይ ጸሎት ልብ እንድንለው አብረንም እንድንጸልየው እጋብዛለሁ፡፡   ሰከን አርገኝ ጌታ! ለአእምሮዬ ፀጥታ ለግሰህ፣ የልቤን ድውድውታ ቀንሰው፡፡ በጊዜ ውስጥ የዘላለምን አፅናፍ ራእይ ስጠኝና ጥድፊያዬ ልጓም ይበጅለት፡፡ በቀናት ዑደት ቱማታና ግርግር መካከል፣ የዘላለም ዓለም ኮረብቶች ግርማዊ አርምሞ በኔ ላይ ያርብብ፡፡ የሠራ አካላቴ ውጥረት በትውስታዬ በሚኖሩ ዘማሪ ጅረቶች የሚያሳርፍ ሙዚቃ ይርገብ፡፡ የእንቅልፍን አስማታዊ አዳሽ ኃይል እንድገነዘብ እርዳኝ፡፡ ጥበብን አካፍለኝና የደቂቃ እረፍቶች በየመካከሉ እየወሰድኩ፡- አበቦችን ልመልከት፣ ከወዳጅ ጋር ልጫወት፣ በጫካው መካከል ልመላለስ፣ ሸረሪት ድሯን ስትሸምን ልያት ህፃኗንበፈገግታ ልቀበላት፣ እንባዎቿንም ላብስላት፡፡ ሩጫ ሁልጊዜ ለፈጣኖች እንዳይደለ፣ የኑሮ ሁለንተና ፍጥነት እየጨመሩ መኖጥ እንዳይደለ በየዕለቱ አስታውሰኝ፡፡ ቀና ብዬ ደመኖቹንና ሰማዩን እንዲሁም ያዘመመን ዛፍ ልመልከታቸው፣ ዛፉ ዛሬ ይህን አክሎ የቆመው፣ የበረታው በሕይወት ሰጪ ፀሐይህ ሙቀት በዝግታ በማደጉ መሆኑን ልገንዘብ፡፡ ሰከን አርገኝ ጌታ ከአንተ ጋር ኅብረት በማድረግ በጥልቅ እኔነቴ የሚያሹኝን ሰላምና እረፍት ልጎናጸፍ፡፡ ንጉሤ ቡልቻ አስቀድሞ "ምዕራፍ" በተሰኘ መጽሔትና Semayawi Thoughts Facebook page ላይ ወጥቶ የነበረ

🌻PLAN , START, DO IT, RUN ... These are all necessary but the key to an achievable and successful planning is balancing between priorities and urgencies! 🌻Plan based on what you live for and what the time is for! 🙏 May God take all our ways!

“The plans of the diligent lead to profit as surely as haste leads to poverty.” — Prov 21:5 (NIV) “የትጒህ ሰው ዕቅድ ወደ ትርፍ ያመራል፤ ችኰላም ወደ ድኽነት ያደርሳል።” — ምሳሌ 21፥5 (አዲሱ መ.ት) 🌻🌻what are we planning in this new year? We are not supposed to be as we were in the last year!🌻🌻

photo content

👇 A river cuts through a rock not because of its power but its persistence. 👆 📝 Colossians 3:23 Work willingly at whatever
👇 A river cuts through a rock not because of its power but its persistence. 👆 📝 Colossians 3:23 Work willingly at whatever you do, as though you were working for the Lord rather than for people. 📌 willingly 📝 Ecclesiastes 9:10 Whatever you find to do with your hands, do it with all your might 📌 all your might 📝 Galatians 6:9 We must not get tired of doing good. We will receive our harvest of eternal life at the right time. We must not give up. 📌 Don’t get tired 📌 don’t give up ••••••••••••••••••••••••••••••••••• In our walk with the lord there are good and hard times alike. Diligence is between these two extremes. If we’re not meant to face challenges,the Bible won’t say don’t give up. It means there’s something that hit us yet the lord says cheer up I have overcome the world. God has a purpose for your pain,a reason for your struggles and a reward for your faith. ✅ Don’t give up

እንዲህ ፕሮግራማችንን ጨርሰናል አብራችሁን ስለነበራችሁ ጌታ ይባርካችሁ😊 የጌታ ፀጋና ምህረት ሰላምም ይሁን🙏