ሥርዓተ ቅዳሴን እንማር!!( ዜማ)
✟✟✟~~ይህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአብነት ትምህርት ጉባኤ ቤት ነው።በዚሕ ቤተ ጉባኤ የደብረ ዓባይ መዝገበ ቅዳሴ የዜማ ትምህርት ይሰጥበታል። በመሆኑም እርስዎና ቤተ ሰብዎ የቅዳሴን ትምህርት በቤትዎ ሆነው ይማሩ!!!! ✟✟✟
نمایش بیشتر- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
در حال بارگیری داده...
(ይህን መግለጫ እስከ መጨረሻው ያንቡት።) በአብነት ት/ቤታችን ከመጀመሪያው ከ"በስመ አብ" ጀምሮ 📜የንባብ 📜የውዳሴ ማርያም ዜማ 📜የቅዳሴ ትምህርት ፩. ለቀሳውስት (ሙሉ የቅዳሴ ትምህርት አንቀጽ ከ"እነ"ይትበሐሉ) 🔶 መስተበቍዕ 🔶 ኪዳን 🔶 ሊጦን 🔶 ዘይነግሥ ፪ . ለዲያቆናት 🔶 ሥርዐተ ቅዳሴ 🔶 ሰዓታት 🔶 ሠራዊት 🔶 መልክዐ ሕማማት ትምህርት በቴሌግራም እየተሰጠ ይገኛል። በማንኛውም ጊዜ አዳዲስ ተማሪዎችን እንቀበላለን። የትምህርት አሰጣጥ መጀመሪያ ተማሪው ከተለቀቀው ትምህርት የሚፈልገውን በግሉ ያጠናል። ተማሪውም ያንን አጥንቶ ይመጣና ከዚህ በታች ካሉት ከ፪ቱ መንገዶች በሚመቼው በአንዱ መንገድ መርጦ ለመምህሩ ያቀርባል፣ ፩) የቀጥታ ሥርጭት Live በቀጥታ ሥርጭቱ ሰዓት በመገኘት ያጠኑትን ለመምህሩ ማሰማት ነው። ቀንና ሰዓት፦ የቀጥታ ሥርጭቱ የሚጀመርበትና የሚያልቅበት ቋሚ ሰዓት ስለሚኖር የጊዜ ገደብ ይኖረዋል። ቢኾንም የትምህርት ሰዓቱ ኹሉንም ተማሪዎች ያማከለ እንዲኾን ይደረጋል። ለእያንዳንዱ ተማሪም በቂ ጊዜ ይሰጣል። ዝርዝሩ ወደ ጉባኤ ቤቱ ከገቡ በኋላ…

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.