cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

✥ማኅሌት ዘቅዱስ ያሬድ✥

✥"ያሬድ ማኅሌታይ ለእግዚአብሔር ካህኑ፤ስብሐተ ትንሣኤሁ ዘይዜኑ፤ኦሪት ቶታኑ ወወንጌል አሣዕኑ፤ትርድአነ ነዓ በህየ መካኑ፤ከመ ፀበል ግሁሣን ፀርነ ይኩኑ"✥ የዓመቱን ሙሉ👉 ❖ወረብ❖ 👉 ❖ዚቅ❖ 👉❖መዝሙር ❖ 👉 ❖ምስባክ ወምንባባት❖ ለጥያቄና አስተያየት 👇 @Mahilet_ze_kidus_yared_bot

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
2 245
مشترکین
-124 ساعت
-27 روز
+230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ማኅሌት ዘሰኔ ሚካኤል መልክዓ ሥላሴ ሰላም፡ ለጒርኤክሙ፡ ስቴ አንብአ ሰብእ ዘኀሠሠ፤ ብዑላነ፡ ሞገስ፡ ሥላሴ፡ ኢታንድዩኒ፡ ሞገሰ፤ እመትትኃየዩኒሰ፡ ኢትኅድጉኒ፡ ጽኑሰ፤ ሚካኤልኑ፡ ለአውጽኦ፡ ስጋየ፡ ጌሠ፤ ወእመ አኮ፡ ገብርኤል፡ ወሀበኒ፡ ነፍሰ። ዚቅ ኢይጽሕቅ፡ ዘይመክሮ፡ ወኢየኀሥሥ፡ ዘይመክሮ፤ አልቦቱ፡ ጥንት፡ ወኢተፍጻሜት፤ ኢየኃልቅ፡ መንግሥቱ፡ ወአልቦ፡ ዘይክል፡  መዊዓ ኃይሉ፤ ወአልቦ፡ ኁልቊ፡ ለሠራዊተ፡ መላእክት፡ እለ፡ ይትለአክዎ፤ አንተ፡ ውእቱ፡ አቡሃ፡ ለጥበብ፡ ገባሬ፡ ኲሉ፡ ፍጥረት፡ ወገባሪሃ፡ ለሕግ። +++ ነግሥ ሰላም፡ ለልሳንከ፡ መዝሙረ፡ ቅዳሴ ዘነበልባል፤ ወለድምፀ፡ ቃልከ፡ ሐዋዝ፡ ቀርነ፡ መንግሥቱ፡ ለቃል፤ ሞገሰ፡ ክብሩ፡ ሚካኤል፡ ለተላፊኖስ፡ ባዕል፤ አልቦ፡ ዘይትማሰለከ፡ በልማደ፡ ምሕረት፡ ወሳሕል፤ እንበለ፡ ባሕቲታ፡ እኅትከ፡ ማርያም፡ ድንግል። ዚቅ አመ፡ ይነፍህ፡ ሚካኤል፡ ቀርነ፡ በደብረ፡ መቅደስየ፤ አሜሃ፡ ይትነሥኡ፡ ሙታን፤ ይትፌሥሑ፡ መላእክት፡ በዕርገቱ፤ በፍሥሐ፡ ወበሰላም፡ አዕኮትዎ፡ ለንጉሠ፡ ስብሐት። +++ መልክዐ ሚካኤል ሰላም፡ ለዝክረ፡ ስምከ፡ ምስለ፡ ስመ፡ ልዑል፡ ዘተሳተፈ፤ ወልደ፡ ያሬድ፡ ሄኖክ፡ በከመ፡ ጸሐፈ፤ ሶበ፡ እጼውእ፡ ስመከ፡ ከሢትየ፡ አፈ፤ ረዳኤ፡ ምንዱባን፡ ሚካኤል፡ በከመ፡ ታለምድ፡ ዘልፈ፤ ለረዲኦትየ፡ ነዓ፡ ሰፊሐከ፡ ክንፈ። ዚቅ ሃሌ ሉያ፡ ሃሌ ሉያ ፡ ዓቢተነ፡ በመድኃኒትከ፤ ጸግወነ፡ ንጸውዕ፡ ስመከ፡ ኖላዊነ፡ ኄር፡ ትጉኅ፡  ዘኢትነውም፡ ሰላመከ፡ ሀበነ። ወረብ ሀበነ፡ ሰላመከ፡ ንጸውዕ፡ስመከ፤ ዘኢትነውም፡ ትጉኅ፡ ኖላዊነ፡ ኄር፡፡ +++ ሰላም፡ ለልሳንከ፡ በነቢበ፡ ጽርፈት፡ ዘኢተኃበለ፤ በእንተ፡ ሥጋሁ፡ ለሙሴ፡ አመ፡ ምስለ፡ ሰይጣን፡ ተበኃለ፤ ሚካኤል፤ ክብርከ፡ ክብረ፡ መላእክት፡ ተልዕለ፤ ቀዊምየ፡ ቅድመ፡ ስዕልከ፡ ሶበ፡ አወትር፡ ስዒለ፤ በብሂለ፡ ኦሆ፡ ፍጡነ፡ አስምዓኒ፡ ቃለ። ወረብ ቀዊምየ፡ ቅድመ፡ ስዕልከ፡ ሶበ፡ አወትር፡ ስኢለ፤ በብሂለ፡ ኦሆ፡ ፍጡነ፡ አስምአኒ፡ ቃለ፡፡ ዚቅ አመ፡ ይነፍሕ፡ ሚካኤል፡ ቀርነ፡ በደብረ፡ መቅደስየ፤ አሜሃ፡ ይትነሥኡ፡ ሙታ፤ ይትፌሥሑ፡ መላእክት፡ በዕርገቱ፤ በፍሥሐ፡ ወበሰላም፡ አዕኮትዎ፡ ለንጉሠ፡ ስብሐት። +++ ሰላም፡ ዕብል፡ ለአስናኒከ፡ ዘመንፈስ፤ ዘኢይረክቦን፡ ጥረስ፤ ሚካኤል፡ ረዳኢ፡ ለእለ፡ ውስተ፡ ባሕር፡ ወየብስ፤ እስመ፡ ረሰይከ፡ ካህነ፡ ምሥዋኡ፡ ክርስቶስ፤ መፍትው፡ ሊተ፡ ትተንብል፡ ቀሲስ። ዚቅ ባሕራንኒ፡ ይቤ፡ ዘነገደ፡ ባሕረ፡ ምስሌሁ፤ ርኢክዎ፡ ለሚካኤል፡ ወስዕንኩ፡ ጠይቆቶ፤ ዮም፡ ሰማያዊ፡ በምድር፡ አስተርአየ። ወረብ ባሕራንኒ፡ ይቤ፡ ዘነገደ፡ ባሕረ፤ ርኢክዎ፡ ለሚካኤል፡ ወስዕንኩ፡ ጠይቆቶ፡ ስዕንኩ፡፡ +++ ሰላም፡ ለእስትንፋስከ፡ ቁሱላነ፡ ነፍስ፡ ለአጥዕዮ፤ ዘይነፍሕ፡ ፄና፡ አንህዮ፤ ሚካኤል፡ ነዓ፡ ኲናተከ፡ በተረስዮ፤ ለገቢር፡ ከመ፡ ቀዳሚ፡ ለአርዌ፡ አመፃ፡ ደርብዮ፤ እስመ፡ ኢኃደገ፡  እንከ፡ ዘትካት፡ እከዮ። ዚቅ ወከሢቶ፡ ረከበ፡ ኀበ፡ ይብል፡ እዜንዎሙ ፡ለነዳያን፡ ፈነወኒ፤: ወእከሥተ፡ ሎሙ፡ ግዕዛነ፡ ለጼውዋን፤: ወእፈውስ፡ ሎሙ፡ ለቁሱላነ፡ ልብ፤ ወእሰምዮ፡ ለባሕራን፡ ኅሩየ፤ ዝኬ፡ ዘተነግረ፡ በመዋዕለ፡ ትካት፤ ለ፳ኤል፡ ኅብስተ፡ መና፡ ዘአውረደ፡ በገዳም፤ ወርእየቱ፡ ከመ፡ ተቅጻ፡ ወከመ፡ አያያተ፡ መዓር፡ ጥዑም፡ ፈድፋደ። ወረብ ወከሢቶ፡ ረከበ፡ ኀበ፡ ይብል፡ እዜንዎሙ፡ ለነዳያን፡ ፈነወኒ፤ ወእስብክ፡ ሎሙ፡ ግዕዛነ፡ ለጼውዋን፡ ወእስምዮ፡ ለባሕራን፡ ኅሩየ፡፡ +++ ሰላም፡ ለአጻብኢከ፡ መጽሐፈ፡ እለ፡ ለክዑ፤ ዕጒለ፡ አባግዕ፡ እም፡ ኖሎት፡ በጊዜ፡ ተመልዑ፤ ሚካኤል፡ አንተ፡ ለንጉሠ፡ ነገሥት፡ ካህነ፡ ምሥዋኡ፤ አሣዕነ፡ መድኃኒት፡ ለእገርየ፡ አጻብኢከ፡ ይቅጽዑ፤ ከመ፡ በፍናውየ፡ የኀዝ፡ ለሰላም፡ ቅብዑ። ዚቅ ቅዱሳት፡ አጻብኢከ፡ ለጽሒፈ፡ መጽሐፍ፡ እለ፡ ተቀንያ፤ ወብጹዓት፡ አዕይንቲከ፡ ምሥጢረ፡ መለኮት፡ ዘርእያ፤ ሚካኤል፡ መልአክ፡ ወሐዋርያ። ወረብ ምሥጢረ፡ መለኮት፡ ዘርእያ፡ አዕይንቲከ፤ ሚካኤል፡ መልአክ፡ ወሐዋርያ፡ ሚካኤል፡ መልአክ፡፡ +++ አምኃ፡ ሰላም፡ አቅረብኩ፡ ለመልክዕከ፡ ኲሉ፤ ለለአሐዱ፡ አሐዱ፡ ዘበበክፍሉ፤ ሚካኤል፡ ክቡር፡ ለልዑል፡ መልአከ፡ ኃይሉ፤ ተወኪፈከ፡ አምኃየ፡ እምኑኃ፡ ሰማያት፡ ዘላዕሉ፤ ዕሴተ፡ ጸሎትየ፡ ፈኑ፡ ወአስብየ፡ ድሉ። ዚቅ መልአከ፡ ሰላምነ፡ ሊቀ፡ መላእክት፡ ሚካኤል፤ ሰአል፡ ወጸሊ፡ በእንቲአነ፤ አዕርግ፡ ጸሎተነ፡ ቅድመ፡ መንበሩ፡ ለንጉሥ፡ ዐቢይ። ወረብ መልአከ፡ ሰላምነ፤ ሊቀ፡ መላእክት፡ ሚካኤል፡ ሰአል፡ በእንቲአነ፡፡ +++ ምልጣን አመ፡ ይሰቅልዎ፡ አይሁድ፡ ለእግዚእነ፤ ሚካኤል፡ አርመመ፡ ወገብርኤል፡ ተደመ፤ ፀሐይ፡ ጸልመ፡ ወወርኅ፡ ደመ፡ ኮነ፤ ወሪዶ፡ እመስቀሉ፡ አብርሃ፡ ለኲሉ። አመላለስ ወሪዶ እመስቀሉ፡ እመስቀሉ አብርሃ ለኲሉ፡፡ ወረብ አመ፡ ይሰቅልዎ፡ አይሁድ፡ ለእግዚእነ፤ ሚካኤል፡ አርመመ፡ ወገብርኤል፡ ተደመ፤ +++ እስመ ለዓለም እምድኅረ፡ ተንሥአ፡ እሙታን፡ ዓርገ፡ ውስተ፡ ሰማያት፡ በስብሐት፡ አምላከ፡ ምሕረት፤ ወተቀብልዎ፤ አዕላፋ፤ አዕላፋት፤ ወሚካኤል፡ ሊቀ፡ መላእክት፡ በንፍሐተ፡ ቀርን፡ እምኀበ፡ እግዚአብሔር፤ ስብኩ፡ ትንሣኤ፡ ውስተ፡ ኲሉ፡ ምድር። +++ ዓዲ (ወይም) እስመ ለዓለም ይቤሎሙ፡ ኢየሱስ፡ ለአርዳኢሁ፤ አዓርግ፡ ሰማየ፡ አቡየ፡ ወአቡክሙ፤ ኀበ፡ አምላኪየ፡ ወአምላክክሙ፤ ዘንተ፡ ይቤሎሙ፡ ዓርገ፡ ውስተ፡ ሰማያት፤ ካዕበ፡ ይመጽእ፡ በዘዚአሁ፡ ስብሐት፤ ሠርጎሙ፡ ለሐዋርያት፡ ብርሃኖሙ፡ ለእለ፡ ውስተ፡ ጽልመት፤ መድኃኔ፡ ነገሥት፡ ክብሮሙ፡ ለመላእክት፡ ኖላዊሆሙ። አመላለስ በንፍሐተ፡ ቀርን፡ እምኀበ፡ እግዚአብሔር፤ ስብኩ፡ ትንሣኤ፡ ውስተ፡ ኲሉ፡ ምድር፤ +++ ኦ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ዕቀብ ሕይወተነ ወሥረይ ኀጢአተነ፤ አድኀነነ ወባልሐነ ከመ ኢይርከብ ኃይለ ላዕሌነ ዝንቱ ደዌ ዘኮነ በመዋዕሊነ፡፡ ክፍለነ እምበረከትከ ቅድስት፡ በጸሎተ ኲሎሙ ቅዱሳን እለ አሥመሩከ እምፍጥረተ ዓለም፡፡ +++ ወረቦቹ “ከኤላም አባ ዩቱብ” የተወሰዱ ናቸው፡፡
نمایش همه...
👍 14 3
Photo unavailableShow in Telegram
ደብረ ዘይት፡- ዳግም ምጽአት ዘመነ ሥጋዌ የጌታችን መገለጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የተመለከትንበት፣ ይህም ከሰማያት ወርዶ እኛን ለማዳን ከንጽሕት ቅድስት ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሷ ነፍስ ነሥቶ ሰው በመሆን ዓለምን ያዳነበት ነው፡፡ እርሱ እንደ ሰው ተወልዶ፣ እንደ ሕፃናት በጨርቅ ተጠቅልሎ፣ ጡት ጠብቶ፣ በየጥቂቱ አድጎ፣ በአጭር ቁመት በጠባብ ደረት ተወስኖ፣ በእግር ተመላልሶ፣ እንደ ሰው ተርቦና ተጠምቶ፣ ኀዘን መከራን ተቀብሎ በፍጹም ፍቅሩ አድኖናል፡፡ ፈውሰ ነፍስ በሆኑት ትምህርቶቹ ዓለምን አጣፍቶ፣ አዳኝ በሆኑት እጆቹ ልምሾዎችን፣ ድዊዎችንና አንካሶችን አድኖ፣ ጎባጣን አቅንቶ፣ የዕውራንን ዓይን አብርቷል፡፡ የእግዚአብሔር አንድያ ልጅ መሆኑንም በፈለገ ዮርዳኖስ በመጥምቀ መለኮት እጅ ተጠምቆ አስመስክራል፡፡ ብርሃነ መለኮቱ በታየበት በደብረ ታቦር ተራራም አምላክነቱን ገልጧል፡፡ (ማቴ.፫፥፲፫-፲፯፣፲፯፥፩-፰) ይህን ሁሉ ያደረገው ሰዎች አምላክነቱን አውቀን፣ ከሰማየ ሰማያት የወረደውና መከራን ተቀብሎ በመስቀል ላይ የሞተው ለእኛ ድኅነት መሆኑን እንዲሁም ድንቅ ሥራውን የፈጸመበት ይህን ጥበቡን ተረድቶና፣ የእጁን ሥራ፣ የቃሉን ተእምራት ያመነውን ሁሉም እንደሚድነን ሲያበስረን ነው፡፡ በተጓዳኝም በመዋዕለ ስብከቱ ስለ ዳግም ምጽአቱና ምልክቶቹ በደብረ ዘይት ተራራ ላይ በዝርዝር በደቀ መዛምርቱ በኩል አሳውቆናል፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ በወንጌሉ እንዲህ ይገልጸዋል፡፡ (ማር.፲፫፥፫-፴፯)
نمایش همه...
👍 3
ማንኛውንም የቴሌግራም ግሩፕ እንገዛለን @efiefaef የግሩፑ አባላት ቁጥር ሳይሆን በተከፈተበት አመተምህረት መሰረት አንገዛለን። 2019    = 450 ብር 2020    =  400 birr 2021    =  300 birr 2022    =  250 ብር @efiefaef አስታውሱ የግሩፕ ሜምበር ብዛት ምንም ችግር የለም 1 ሜምበር ቢሆን ራሱ መሸጥ ትችላላችሁ ዋናው ግሩፑ የተከፈተበት አመተ ምህረት ነው። የቴሌግራም ግሩፕ ካሎት እና ከ 3 አመት በላ የሆነው ማንኛውንም Group ካሎት ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ  እንገዛለን inbox @efiefaef
نمایش همه...
Old Group ለመሸጥ 2022_2019
በዚህ inbox አድርጉልኝ
Free FaceSwap🤖
garment removal🙈

یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.