fa
Feedback
SCGC (ሐዋሪያው ታሬ)🇪🇹

SCGC (ሐዋሪያው ታሬ)🇪🇹

رفتن به کانال در Telegram

Supermacy of Christ Gospel church official channel ይህ የክርስቶስ ወንጌል የበላይነት ቤተክርስቲያን ቻናል ነው። አድራሻ፦ ደብረዘይት ኢያሱ ሜዳ፤ በንግድ ባንክ ገባ ብሎ የፌስቡክ page ሊንኩን ይጫኑት www.facebook.com/Supermacyofchristgospelchurch

نمایش بیشتر
436
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+17 روز
+530 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
دسامبر '24
دسامبر '24
+9
در 0 کانال‌ها
نوامبر '24
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+15
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+15
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+49
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+380
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
21 دسامبر0
20 دسامبر0
19 دسامبر0
18 دسامبر0
17 دسامبر0
16 دسامبر0
15 دسامبر0
14 دسامبر0
13 دسامبر+3
12 دسامبر0
11 دسامبر0
10 دسامبر+1
09 دسامبر+1
08 دسامبر0
07 دسامبر+1
06 دسامبر+1
05 دسامبر0
04 دسامبر+2
03 دسامبر0
02 دسامبر0
01 دسامبر0
پست‌های کانال
በክርስቶስ ያለ የህይወት ስርዓት 4(4).mp375.93 MB

2
በክርስቶስ ያለ የህይወት ስርዓት 3.m4a
132
3
"በክርስቶስ ያለ የህይወት ስርዓት" የቀጠለ 👇👇 🎯 ሰው በክርስቶስ ኢየሱስ ካመነ በኋላ የሚከተለው የህይወት ስርዓት ወይም የተቀበለውን ህይወት የሚገልጥበት አንዱ መንገድ ራስን በማቅረብ ነው።
"በክርስቶስ ያለ የህይወት ስርዓት" የቀጠለ 👇👇 🎯 ሰው በክርስቶስ ኢየሱስ ካመነ በኋላ  የሚከተለው የህይወት ስርዓት ወይም የተቀበለውን ህይወት የሚገልጥበት አንዱ መንገድ  ራስን በማቅረብ ነው። ኢየሱስን ጌታችን ያደረግነው ደግሞም መዳንን የተቀበልነው በፈቃደችን እንደሆነው ሁሉ እርሱ በእኛ ህይወት  ለመግዛት እና ለመስራት የእኛን ሙሉ ፈቃድ ይፈልጋል። 📜 "እንግዲህ ወንድሞች ሆይ፤ ሰውነታችሁን ቅዱስና እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ሕያው መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፤ ይህም እንደ ባለ አእምሮ የምታቀርቡት አምልኮአችሁ ነው።”   — ሮሜ 12፥1 (አዲሱ መ.ት) 🎯ማመን ራስን ማቅረብ ነው ፤ በፀጋው ላይ በሆነ መታመን እርሱ በእኛ እንዲሰራ  መፍቀድ ራስን ማቅረብ ነው፤ እግዚአብሔርን መግለጥ እና ለእርሱ መኖር ባዳነን በዚያው ፀጋ እንደሆነ ማመን ራስን ማቅረብ ነው።   — 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥10 🎯ሌላኛው አማኝ ሊከተለው የሚገባ የህይወት ስርዓት ተለዋዋጭ ያልሆነ በቃሉ ላይ የተመሰረተ ህይወትን መምራት ነው። የዘላለምን ህይወት ብንቀበልም የምንኖረው ግን በዚሁ ምድር ላይ ነው። ስለዚህ በህይወታችን ከተቀበልነው ህይወት በተቃራኒ የሆኑ ድካሞች እና ውድቀቶችን ልናስተናግድ እንችላለን። ታዲያ በዚህ ጊዜ የእግዚአብሔር ልብ ለእኛ ምን እንደሆነ ማወቅ የነበርንባቸው ድካሞች ማሸነፊያ ደግሞም የተቀበልነው የድል ህይወት መስቀጠያ ነው። 🎯በመጨረሻም የጠራንን መምሰል ልንከተለው የሚገባን የህይወት ስርአት ነው። የእግዚአብሔር ቃል እንደሚናገረው የመለኮት ባህሪ ተካፋይ ሆነናል ደግሞም የእርሱን በጎነት እና ማዳን መናገር ጥሪያችን ነው። ከጠራን ውጪ  የሆነ መልካም እንኳ የሚመስል ሰዋዊ ምልልስ እርሱን አይወክለውም ደግሞም አያከብረውም።
132
4
#በክርስቶስ_ያለ_የህይወት_ስርአት ተከታታይ ትምህርት በቅርብ ቀን Coming soon ቆላስይስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እንግዲህ ከክርስቶስ ጋር ከተነሣችሁ፥ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ ባለበ
#በክርስቶስ_ያለ_የህይወት_ስርአት ተከታታይ ትምህርት በቅርብ ቀን Coming soon ቆላስይስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እንግዲህ ከክርስቶስ ጋር ከተነሣችሁ፥ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ ባለበት በላይ ያለውን እሹ፤ ² በላይ ያለውን አስቡ እንጂ በምድር ያለውን አይደለም። ³ ሞታችኋልና፥ ሕይወታችሁም በእግዚአብሔር ከክርስቶስ ጋር ተሰውሮአልና፤ ⁴ ሕይወታችሁ የሆነ ክርስቶስ በሚገለጥበት ጊዜ፥ በዚያን ጊዜ እናንተ ደግሞ ከእርሱ ጋር በክብር ትገለጣላችሁ።
177
5
+6
بدون متن...
195
6
+9
بدون متن...
183
7
+9
بدون متن...
157
8
+9
بدون متن...
141
9
+9
بدون متن...
139
10
+9
بدون متن...
143
11
+9
بدون متن...
153
12
ተአምር አድራጊው እግዚአብሔር ሀያል ነገር እደረገ። #Family_day+9
ተአምር አድራጊው እግዚአብሔር ሀያል ነገር እደረገ። #Family_day
159
13
#ነገ_እሁድ 👉በስሙ ውስጥ ክብር አለ... ሀይል አለ... ቅባት አለ... በረከት አለ... ሁሉም አለ። 👉ከቤተሰቦና ከወዳጆ ጋር እርሶ በግል በክብር ተጋብዘዋል በፍፁም አይቀርም። #dressing
#ነገ_እሁድ 👉በስሙ ውስጥ ክብር አለ... ሀይል አለ... ቅባት አለ... በረከት አለ... ሁሉም አለ። 👉ከቤተሰቦና ከወዳጆ ጋር እርሶ በግል በክብር ተጋብዘዋል በፍፁም አይቀርም። #dressingcode ነጭ ልብስ/ የተዋበ ልብስ/ የሀገር ልብስ
216
14
የማይቀርበት ታላቅ የቤተሰብ 👨‍👩‍👧 ቀን.... #1stfamilyday በዚህ ቀን በመገኘት እግዚአብሔር ለቤተሰቦቻችሁ ያዘጋጀውን በረከት ተካፈሉ። #በአዳማ #አዲስአበባ እና እዚሁ #ቢሾፍቱ_ደብ
የማይቀርበት ታላቅ የቤተሰብ 👨‍👩‍👧 ቀን.... #1stfamilyday በዚህ ቀን በመገኘት እግዚአብሔር ለቤተሰቦቻችሁ ያዘጋጀውን በረከት ተካፈሉ። #በአዳማ #አዲስአበባ እና እዚሁ #ቢሾፍቱ_ደብረዘይት እንዲሁም በየትኛውም አከባቢ ያላችሁ ሁሉ በክብር ተጋብዛችኋል።በዕለቱ ሐዋሪያው ታረቀን ለእያንዳንዱ ቤተሰብ ሁለንተናዊ መለቀቅ ይፀልያል። ለበለጠ መረጃ +251946576461 & +251941427529 “እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔርን እናመልካለን።” ኢያ 24፥15 ሼር በማድረግ ለሌሎች አድርሱ
244
15
Don't miss it
Don't miss it
191
16
بدون متن...
215
17
በክርስቶስ_ያለ_የህይወት_ስርዓት_ክፍል_2_በሐዋርያው_ታሬ.mp3
193
18
በክርስቶስ ያለ የህይወት ስርዓት.mp3
209
19
#የሰው_ጥያቄ_ባወቀው_ልክ_ነው_ነው፤ የእግዚአብሔ_ መልስ _ግን_በባለጠግነቱ_ልክ_ነው! ሐዋርያው ታረቀኝ ሀ/ሚካኤል
#የሰው_ጥያቄ_ባወቀው_ልክ_ነው_ነው፤ የእግዚአብሔ_ መልስ _ግን_በባለጠግነቱ_ልክ_ነው! ሐዋርያው ታረቀኝ ሀ/ሚካኤል
198