SCGC (ሐዋሪያው ታሬ)🇪🇹
前往频道在 Telegram
Supermacy of Christ Gospel church official channel ይህ የክርስቶስ ወንጌል የበላይነት ቤተክርስቲያን ቻናል ነው። አድራሻ፦ ደብረዘይት ኢያሱ ሜዳ፤ በንግድ ባንክ ገባ ብሎ የፌስቡክ page ሊንኩን ይጫኑት www.facebook.com/Supermacyofchristgospelchurch
显示更多436
订阅者
无数据24 小时
+17 天
+530 天
数据加载中...
吸引订阅者
十二月 '24
十二月 '24
+9
在0个频道中
十一月 '24
+9
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+15
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+7
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+9
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+8
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+20
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+15
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+14
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+27
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+24
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+13
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+8
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+15
在1个频道中
Get PRO
十月 '23
+15
在1个频道中
Get PRO
九月 '23
+14
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+10
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+27
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+18
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+18
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+49
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+32
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+380
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 21 十二月 | 0 | |||
| 20 十二月 | 0 | |||
| 19 十二月 | 0 | |||
| 18 十二月 | 0 | |||
| 17 十二月 | 0 | |||
| 16 十二月 | 0 | |||
| 15 十二月 | 0 | |||
| 14 十二月 | 0 | |||
| 13 十二月 | +3 | |||
| 12 十二月 | 0 | |||
| 11 十二月 | 0 | |||
| 10 十二月 | +1 | |||
| 09 十二月 | +1 | |||
| 08 十二月 | 0 | |||
| 07 十二月 | +1 | |||
| 06 十二月 | +1 | |||
| 05 十二月 | 0 | |||
| 04 十二月 | +2 | |||
| 03 十二月 | 0 | |||
| 02 十二月 | 0 | |||
| 01 十二月 | 0 |
频道帖子
| 2 | በክርስቶስ ያለ የህይወት ስርዓት 3.m4a | 132 |
| 3 | "በክርስቶስ ያለ የህይወት ስርዓት"
የቀጠለ 👇👇
🎯 ሰው በክርስቶስ ኢየሱስ ካመነ በኋላ የሚከተለው የህይወት ስርዓት ወይም የተቀበለውን ህይወት የሚገልጥበት አንዱ መንገድ ራስን በማቅረብ ነው። ኢየሱስን ጌታችን ያደረግነው ደግሞም መዳንን የተቀበልነው በፈቃደችን እንደሆነው ሁሉ እርሱ በእኛ ህይወት ለመግዛት እና ለመስራት የእኛን ሙሉ ፈቃድ ይፈልጋል።
📜 "እንግዲህ ወንድሞች ሆይ፤ ሰውነታችሁን ቅዱስና እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ሕያው መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፤ ይህም እንደ ባለ አእምሮ የምታቀርቡት አምልኮአችሁ ነው።”
— ሮሜ 12፥1 (አዲሱ መ.ት)
🎯ማመን ራስን ማቅረብ ነው ፤ በፀጋው ላይ በሆነ መታመን እርሱ በእኛ እንዲሰራ መፍቀድ ራስን ማቅረብ ነው፤ እግዚአብሔርን መግለጥ እና ለእርሱ መኖር ባዳነን በዚያው ፀጋ እንደሆነ ማመን ራስን ማቅረብ ነው።
— 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥10
🎯ሌላኛው አማኝ ሊከተለው የሚገባ የህይወት ስርዓት ተለዋዋጭ ያልሆነ በቃሉ ላይ የተመሰረተ ህይወትን መምራት ነው። የዘላለምን ህይወት ብንቀበልም የምንኖረው ግን በዚሁ ምድር ላይ ነው። ስለዚህ በህይወታችን ከተቀበልነው ህይወት በተቃራኒ የሆኑ ድካሞች እና ውድቀቶችን ልናስተናግድ እንችላለን። ታዲያ በዚህ ጊዜ የእግዚአብሔር ልብ ለእኛ ምን እንደሆነ ማወቅ የነበርንባቸው ድካሞች ማሸነፊያ ደግሞም የተቀበልነው የድል ህይወት መስቀጠያ ነው።
🎯በመጨረሻም የጠራንን መምሰል ልንከተለው የሚገባን የህይወት ስርአት ነው። የእግዚአብሔር ቃል እንደሚናገረው የመለኮት ባህሪ ተካፋይ ሆነናል ደግሞም የእርሱን በጎነት እና ማዳን መናገር ጥሪያችን ነው። ከጠራን ውጪ የሆነ መልካም እንኳ የሚመስል ሰዋዊ ምልልስ እርሱን አይወክለውም ደግሞም አያከብረውም። | 132 |
| 4 | #በክርስቶስ_ያለ_የህይወት_ስርአት
ተከታታይ ትምህርት
በቅርብ ቀን
Coming soon
ቆላስይስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እንግዲህ ከክርስቶስ ጋር ከተነሣችሁ፥ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ ባለበት በላይ ያለውን እሹ፤
² በላይ ያለውን አስቡ እንጂ በምድር ያለውን አይደለም።
³ ሞታችኋልና፥ ሕይወታችሁም በእግዚአብሔር ከክርስቶስ ጋር ተሰውሮአልና፤
⁴ ሕይወታችሁ የሆነ ክርስቶስ በሚገለጥበት ጊዜ፥ በዚያን ጊዜ እናንተ ደግሞ ከእርሱ ጋር በክብር ትገለጣላችሁ። | 177 |
| 5 | 没有文字... | 195 |
| 6 | 没有文字... | 183 |
| 7 | 没有文字... | 157 |
| 8 | 没有文字... | 141 |
| 9 | 没有文字... | 139 |
| 10 | 没有文字... | 143 |
| 11 | 没有文字... | 153 |
| 12 | ተአምር አድራጊው እግዚአብሔር ሀያል ነገር እደረገ።
#Family_day | 159 |
| 13 | #ነገ_እሁድ
👉በስሙ ውስጥ ክብር አለ... ሀይል አለ... ቅባት አለ... በረከት አለ... ሁሉም አለ።
👉ከቤተሰቦና ከወዳጆ ጋር እርሶ በግል በክብር ተጋብዘዋል በፍፁም አይቀርም።
#dressingcode ነጭ ልብስ/ የተዋበ ልብስ/ የሀገር ልብስ | 216 |
| 14 | የማይቀርበት ታላቅ የቤተሰብ 👨👩👧 ቀን.... #1stfamilyday
በዚህ ቀን በመገኘት እግዚአብሔር ለቤተሰቦቻችሁ ያዘጋጀውን በረከት ተካፈሉ። #በአዳማ #አዲስአበባ እና እዚሁ #ቢሾፍቱ_ደብረዘይት እንዲሁም በየትኛውም አከባቢ ያላችሁ ሁሉ በክብር ተጋብዛችኋል።በዕለቱ ሐዋሪያው ታረቀን ለእያንዳንዱ ቤተሰብ ሁለንተናዊ መለቀቅ ይፀልያል።
ለበለጠ መረጃ +251946576461 & +251941427529
“እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔርን እናመልካለን።” ኢያ 24፥15
ሼር በማድረግ ለሌሎች አድርሱ | 244 |
| 15 | Don't miss it | 191 |
| 16 | 没有文字... | 215 |
| 17 | በክርስቶስ_ያለ_የህይወት_ስርዓት_ክፍል_2_በሐዋርያው_ታሬ.mp3 | 193 |
| 18 | በክርስቶስ ያለ የህይወት ስርዓት.mp3 | 209 |
| 19 | #የሰው_ጥያቄ_ባወቀው_ልክ_ነው_ነው፤ የእግዚአብሔ_ መልስ _ግን_በባለጠግነቱ_ልክ_ነው!
ሐዋርያው ታረቀኝ ሀ/ሚካኤል | 198 |
| 20 | https://fb.watch/nOiMhdcFnA/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v | 149 |
