fa
Feedback
Yeka Education

Yeka Education

رفتن به کانال در Telegram

Education is the passport of the future!!

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Yeka Education

کانال Yeka Education (@dam76) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 44 659 مشترک است و جایگاه 4 031 را در دسته آموزش و رتبه 727 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 44 659 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 28 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 2 302 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 96 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 36.37% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 15.65% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 16 207 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 6 976 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 41 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
Education is the passport of the future!!

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 29 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کرده‌اند.

44 659
مشترکین
+9624 ساعت
+9877 روز
+2 30230 روز
آرشیو پست ها
✔️የ12ኛ ክፍል የ2018 ዓ.ም የማህበራዊ ሳይንስ ብሔራዊ ፈተና ፕሮግራም ✅ነገ የ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የማህበራዊ ሳይን ፈተና በቀጣዩ ሰኞ ይስጀምራል ። ✅በዚ
✔️የ12ኛ ክፍል የ2018 ዓ.ም የማህበራዊ ሳይንስ ብሔራዊ ፈተና ፕሮግራም ነገ የ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና  የማህበራዊ ሳይን ፈተና በቀጣዩ ሰኞ ይስጀምራል ። በዚሁ መሠረት በኦንላይን (Computer-based Testing (CBT) የሚፈተኑ ተፈታኞች በፕሮግራሙ መሰረት ከ4ኛ -6ኛ ዙር  ማህበራዊ ሳይንስ  ተማሪዎች  ፈተና ይወስዳሉ:: በአዲስ አበባ በ4ኛ እና 5ኛ ዙር ብቻ የሚሰጥ ይሆናል 🔠🔠🔠🔠 🔠🅰️🔠ሆና🔠 🔤መልካም ፈልተና 🔤🔤🔤🔤  🔤🔤🔤 ቻናላችን ይህ ነው ⬇️⬇️⬇️⬇️ ❤️❤️❤️❤️❤️ https://t.me/dam76

Free Gold Master Gold Master Free Forex, Gold Signals,Daily XAUUSD Trading Setups, Accurate Entry, TP SL Market Analysis Trad
Free Gold Master Gold Master Free Forex, Gold Signals,Daily XAUUSD Trading Setups, Accurate Entry, TP SL Market Analysis Trading Tips Ad. 18+

⭐️ትምህርት ሚኒስቴር ✔️ትምህርት ሚኒስቴር በ2019 ዓ.ም በዘጠኝ የፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የ9ኛ እና የ10ኛ ክፍል ተማሪዎችን በኦንላይን መዝግቦ በማወዳደር ለማስተማር ይ
⭐️ትምህርት ሚኒስቴር ✔️ትምህርት ሚኒስቴር በ2019 ዓ.ም በዘጠኝ የፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የ9ኛ እና የ10ኛ ክፍል ተማሪዎችን በኦንላይን መዝግቦ በማወዳደር ለማስተማር ይፈልጋል። ✔️ሚኒስቴሩ ለ2019 የትምህርት ዘመን በ2018 ዓ.ም ትምህርት በጀመረባቸው አምስት የፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም በአራት አዲስ በሚጀምሩ የፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ተማሪዎችን አወዳድሮ ለማስተማር ይፈልጋል። ✔️በመሆኑም በእነዚህ ዘጠኝ የፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ተመዝግባችሁ ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና ስለሚኖር ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ ሚኒስቴሩ አሳስቧል። ✔️የምዝገባ ጊዜው በቀጣይ የሚገለፅ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። 🔤ቅ/ዮሴፍ ት/ቤት በየ ክ/ከተማው #ለ23 ወደ9ኛ ክፍል ለሚገቡ ተማሪዎች የት/ት #እድል ሰጥቷል(ቸክ አድርጉ) 📌በቀጣይ የሚለቀቁ የተለያዩ ነጻ የት/ት እድሎችን ለማግኘት ቻናላችንን ተከታተሉ 🔠🔠🔠🔠 🔤🔤🔤 Our channel ⬇️⬇️⬇️⬇️ ❤️❤️❤️❤️❤️ https://t.me/dam76

4️⃣3️⃣🔤 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 🔠🔠🅰️🔠🔠 🔠0️⃣🔠

⭐️ተማሪዎች ሆይ ለቀጣይ አመት አሁኑኑ ጥናት ጀምሩ መጽሀፍት ለማግኘት :- ✅የቅድመ 1ኛ መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3693?single ✅የቅድመ አንደኛ የእንግሊዘኛ መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/4609?singleየ1ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3716?singleየ2ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3709?singleየ3ኛ ክፍል  መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3702?singleየ4ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3685?singleየ5ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3678?singleየ6ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3670?singleየ7ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3659?single ➡️የ8ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3641?singleAfan Oromo Grade 3-8 text books ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3099?singleከ9ኛ-12ኛ ክፍል መጽሀፍ ለማግኘት ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3720 ❌Please do not open the link of the ads post.

⭐️ተማሪዎች ሆይ ለቀጣይ አመት አሁኑኑ ጥናት ጀምሩ መጽሀፍት ለማግኘት :- ✅የቅድመ 1ኛ መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3693?single ✅የቅድመ አንደኛ የእንግሊዘኛ መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/4609?singleየ1ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3716?singleየ2ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3709?singleየ3ኛ ክፍል  መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3702?singleየ4ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3685?singleየ5ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3678?singleየ6ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3670?singleየ7ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3659?single ➡️የ8ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3641?singleAfan Oromo Grade 3-8 text books ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3099?singleከ9ኛ-12ኛ ክፍል መጽሀፍ ለማግኘት ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3720 ❌Please do not open the link of the ads post.

Free Gold Master Gold Master Free Forex, Gold Signals,Daily XAUUSD Trading Setups, Accurate Entry, TP SL Market Analysis Trad
Free Gold Master Gold Master Free Forex, Gold Signals,Daily XAUUSD Trading Setups, Accurate Entry, TP SL Market Analysis Trading Tips Ad. 18+

✔️የ6ኛ ክፍል ውጤት ይፋ ሆነ ✔️ተፈታኝ ተማሪዎች ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጠቀም ከዛሬ ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://aa6.ministry.et/#/result
✔️የ6ኛ ክፍል ውጤት ይፋ ሆነ ✔️ተፈታኝ ተማሪዎች ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጠቀም ከዛሬ ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://aa6.ministry.et/#/result

Gold signal Gold Master Join Our Global Gold master Signal Community,Looking for high-quality trading signals without spendin
Gold signal Gold Master Join Our Global Gold master Signal Community,Looking for high-quality trading signals without spending hours analyzing the market . Ad. 18+

⭐️ተማሪዎች ሆይ ለቀጣይ አመት አሁኑኑ ጥናት ጀምሩ መጽሀፍት ለማግኘት :- ✅የቅድመ 1ኛ መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3693?single ✅የቅድመ አንደኛ የእንግሊዘኛ መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/4609?singleየ1ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3716?singleየ2ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3709?singleየ3ኛ ክፍል  መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3702?singleየ4ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3685?singleየ5ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3678?singleየ6ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3670?singleየ7ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3659?single ➡️የ8ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3641?singleAfan Oromo Grade 3-8 text books ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3099?singleከ9ኛ-12ኛ ክፍል መጽሀፍ ለማግኘት ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3720

✔️Best educational proverbs “Live as if you were to die tomorrow. Learn as if you were to live forever.” ➡️Mahatma Gandhi “Le
✔️Best educational proverbs “Live as if you were to die tomorrow. Learn as if you were to live forever.” ➡️Mahatma Gandhi “Learning is a treasure that will follow its owner everywhere.” ➡️Chinese Proverb Education is the most powerful weapon which you can use to change the world.” ➡️  Nelson Mandela 🔤🔤🔤🔤  🔤🔤🔤 Our channel ⬇️⬇️⬇️⬇️ ❤️❤️❤️❤️❤️ https://t.me/dam76

Candy AI is now on Telegram! Candy AI Candy.ai is the best AI girlfriend app, letting you create personalized virtual compani
Candy AI is now on Telegram! Candy AI Candy.ai is the best AI girlfriend app, letting you create personalized virtual companions or connect instantly with our realistic AI characters in immersive, uncensored fantasy experiences - all within a safe and private space. Ad. 18+

✔️የ2019 ዓ.ም አመታዊ የትምህርት ካላንደር ⌨️⌨️⌨️⌨️ 🔤🔤🔤 🤩🤩🤩🤩🤩 ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76
+6
✔️የ2019 ዓ.ም አመታዊ የትምህርት ካላንደር ⌨️⌨️⌨️⌨️   🔤🔤🔤 🤩🤩🤩🤩🤩 ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76

⭐️Do the following 10 general knowlodge Questions 🔠🔠🔠🔠 🔤🔤🔤 Our channel ⬇️⬇️⬇️⬇️ ❤️❤️❤️❤️❤️ https://t.me/dam76

✔️የክረምት እረፍት ጊዜ ለተማሪዎች 📌 ✅የክረምት እረፍት ወቅት በተማሪዎች በጉጉት የሚጠበቅ ጊዜ ነው፤ ምክንያቱም ከተለመደው የትምህርት ጊዜ በተለየ ለማሳለፍ የሚያስችል አጋጣሚ ስለሆነ ነው። ✅በ
✔️የክረምት እረፍት  ጊዜ ለተማሪዎች 📌 የክረምት  እረፍት ወቅት  በተማሪዎች በጉጉት  የሚጠበቅ ጊዜ ነው፤ ምክንያቱም ከተለመደው የትምህርት ጊዜ  በተለየ  ለማሳለፍ የሚያስችል አጋጣሚ ስለሆነ ነው። በዚህ ወቅት አንዳንድ ልጆች ጊዜያቸውን እንዴት በአግባቡ እንደሚጠቀሙበት ግራ ሊገባቸው ይችል  ይሆናል። ወላጆች ግን የክረምት  እረፍት ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ ለልጆቻቸው ማስገንዘብ እንዲሁም አስደሳች እና ፍሬያማ ጊዜ እንዲሆን የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ማበርከት አስፈላጊ ነው። ✔️እረፍት አስፈላጊ እንዲሆን የሚያደርጉት ምክንያቶች  ምንድን ናቸው? ✔️አዕምሮን ለማሳረፍ፦ ተማሪዎች በክረምት ወቅት ከትምህርት ቤት አዕምሯ እና አካላዊ ፍላጎት ወጥተው እረፍት እንዲያገኝ አጋጣሚ ይሰጣል። የመማር ፣ የማጥናት እና የማሰብ አቅማቸውን ለመጭው ትምህርት ዘመን እንደገና ለማዘጋጀት ፣ በበጋ የነበራቸውን ውጥረት ለመቀነስ እና በአጠቃላይ ደሕንነታቸውን ለማሻሻል እረፍት ማድረግ አስፈላጊ ነው። ለምርምር እና ለመማር የሚያስችሉ አጋጣሚዎች ለመፍጠር  የክረምት  እረፍት ልጆች አዳዲስ ነገሮችን  እንዲመረምሩ፣ አዳዲስ እንቅስቃሴዎችን እንዲሞክሩ እና በትምህርት ዓመቱ የማይቻሉ ይመስሏቸው የነበሩ አዳዲስ ችሎታዎችን እንዲማሩ አጋጣሚ ይሰጣል:: ለአብነት የሳይንስ ክበብ፣ የሒሳብ ውድድሮች፣ ስዕሎችን መሥራት፣ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ማድረግ…ተጠቃሾች ናቸው። ✔️የቤተሰብ ትስስርን ለማጠናከር የክረምት የእረፍት ጊዜ ልጆች ረጅም ጊዜ ከቤተሰቦቻቸው ጋር ጥሩ ጊዜ አብረው ማሳለፍ የሚችሉበት፣ ዘመዶቻቸውን የሚጠይቁበት፣ የቤተሰብ ሕብረታቸውን የሚያጠናክሩበት  እና ዘላቂ ትዝታ ለመፍጠር የሚችሉበትን ሰፊ ጊዜ ይፈጥርላቸዋል። የክረምት እረፍት ልጆች አዳዲስ ፍላጎታቸውን የሚመረምሩበት፣ አዳዲስ ችሎታዎችን የሚያዳብሩበት እና በሚወዱት እንቅስቃሴ የሚካፈሉበት ጥሩ ጊዜ ነው። ክረምት ሕጻናት እና ታዳጊዎች  የእረፍት ጊዜያቸውን  በአግባቡ ሊጠቀሙበት የሚችሉት ወቅትም ነው ማለት ይቻላል:: ✔️ በንባብ ማሳለፍ፦ ማንበብ የቃላት አጠራርን እና የመረዳት ችሎታን ለማሻሻል፣  ነገሮችን ለመገንዘብ እና የማመዛዘን ችሎታቸውን ለማዳበር የሚያስችል ግሩም ጊዜ ነው። ወላጆችም ልጆቻቸው ዕድሜያቸውን የሚመጥኑ  መጽሐፍትን እንዲያነቡ እና ባነበቡት  ላይ እንዲወያዩ ሊያበረታቷቸው ይገባል። ✔️ከቤት ውጭ አካባቢያቸውን ይጎብኙ፦ የክረምት ወራት   ከቤት ውጭ ለመውጣት እና ተፈጥሮን ለመጎብኘት በጣም አስደሳች ጊዜ ነው::ወላጆች ልጆቻቸውን  በእግር ጉዞ ፣ በጋራ ጉዞ ወይም ዘመዶች ባሉበት አዲስ አካባቢ  ሊወሰወዷቸው ይገባል። ✔️አዲስ ችሎታ መፍጠር፦ በክርምት እረፍት ወቅት እንደ ምግብ ማብሰል ፣ ስፓርት ወይም የሙዚቃ መሣሪያ መጫወት የመሳሰሉ አዳዲስ ክህሎቶችን ለመማር ጥሩ ጊዜ ነው። ✔️በበጎ ፈቃድ መሳተፍ፦ በበጎ ፈቃድ ሥራ እረፍትን ማሳለፍ  እርካታ የሚገኝበት መንገድ ነው::በዚህም ልጆች በማኅበረሰባዊ አገልግሎት ፕሮጀክቶች እንዲሳተፉ ወይም በአካባቢው በሚገኝ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ውስጥ ፈቃደኛ ሠራተኛ ሆነው ሌሎችን እንዲያግዙ እና ልምድ እንዲወስዱ ወላጅ ማበረታታት ይገባዋል። ታዲያ ወላጆች ከልጆቻቸው ጋር የሚፈልጉትን የእረፍት ማሳለፊያ  ከተነጋገሩ በኋላ እንደ ወላጅ ሊያደርጓቸው የሚችሏቸው በርካታ ነገሮች አሉ::ከነዚህም ውስጥ፤ ✔️አስቀድሞ እቅድ ማውጣት የክረምት እረፍት ከመጀመሩ በፊት ከልጆች ጋር ቁጭ ብሎ ሊሠሯቸው የሚፈልጓቸውን እንቅስቃሴዎች በዝርዝር መጻፍ ያስፈልጋል። የመዝናናት እና የተለየ ነገር ለማድረግ የሚያስችል ልምድ (በየጊዜው የተለያየ) ለልጆችዎ ይፍጠሩ፦ ልጆች በበጋ እረፍት ወቅት ዘና እንዲሉ እና እንዲዝናኑ መፍቀድ አስፈላጊ ቢሆንም አንድ የተለየ በየጊዜው የሚያደርግ ማነቃቂያ ተግባር መፍጠር  ትርጉም ባለው እንቅስቃሴ ላይ እንዲሳተፉ ለማድረግ ሊረዳ ይችላል። ✔️የፈጠራ ችሎታን አበረታቱ ፦ ወላጆች ልጆች እንደ ሥዕል  ወይም መጻፍ ባሉ የፈጠራ ሥራዎች እንዲካፈሉ ማበረታታት ያስፈልጋል::ይህ ሲሆን የፈጠራ ችሎታቸውን እንዲያዳብሩ እና ሐሳባቸውን እንዲያሳድጉ ሊረዳቸው ይችላል። “የክረምት እረፍት” የናፍቆት እና የማሰላሰል ስሜትን ያሰፍናል። ወላጆች በክረምት  ወቅት ምን ያህል ጠቃሚ እንደሆነ ያውቃሉ፤ እናም ልጆች በማንበብ ፣ በማጥናት ወይም ማጠናከሪያ ትምህርት በመውሰድ ቢያሳልፉም በየዓመቱ አንዴ የሚመጣውን ክረምት በጉጉት እንዲጠብቁ የሚያደርግ ወቅት በመሆኑ የደስታና የተለየ ስሜት መፍጠር እንዲችል ማድረግ ከወላጆች ይጠበቃል:: ወላጆች ልጆቻችሁ ጥሩ የክርምት እረፍት እንዲያሳልፉ አስፈላጊ የሆነው በርካታ ምክንያቶች ስላሉት ነው። በመጀመሪያ ደረጃ ተማሪዎች በበጋ ከተማሩት የትምህርት ጥናት ዘርፍ ተግባራዊ የሥራ ልምድ እንዲያገኙ እድል ያፈጥራል። ይህም ወደፊት የሥራ ሕይወታቸው ምን ሊመስል እንደሚችል ለመረዳት ያስችላል:: በተጨማሪም ተማሪዎች እረፍት መውሰዳቸው  ዘና እንዲሉ ያስችላቸዋል። ይህም አጠቃላይ ደህንነታቸውን የአዕምሮ ጤንነታቸውን ለማሻሻል በጣም ይረዳል። ከዚህም በላይ በእረፍት ጊዜ ተማሪዎች አዳዲስ መዳረሻዎችን እንዲቃኙ፣ በመዝናኛ እንቅስቃሴዎች እንዲሳተፉ እና የተለያዩ ባህሎችን እንዲለማመዱ ዕድል ይሰጣል። ይህ ደግሞ የማሰብ አድማሳቸውን ለማስፋት እና የግል ዕድገታቸውን ለማጎልበት ያስችላል። አብዛኛውን ጊዜ በእድሜ ከፍ ያሉ ታዳጊዎች ይሄንን ወቅት በመጠቀም  ራሳቸውን በገንዘብ ለመደገፍ ሲሉ በአቅማቸው ሥራ ስለሚፈልጉ የእረፍት ጊዜ ተማሪዎች በገንዘብ ረገድም የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ያበረክታሉ። via👉አሚኮ 🔠🔠🔠🔠 🔤🔤🔤 ቻናላችን ይህ ነው ⬇️⬇️⬇️⬇️ ❤️❤️❤️❤️❤️ https://t.me/dam76

👌1️⃣0️⃣_አነቃቂ_ሀሳቦች 🔤."የራስህን የህይወት ዕቅድ ካልቀረፅክ፣ ዕጣ ፈንታህ የሚሆነው በሌሎች እቅድ ውስጥ መኖር ይሆናል።" #ጂም_ሮን 8️⃣. "ህይወት በራሷ ፣ ምንም ያልተሳለባት ባዶ የ
👌1️⃣0️⃣_አነቃቂ_ሀሳቦች 🔤."የራስህን የህይወት ዕቅድ ካልቀረፅክ፣ ዕጣ ፈንታህ የሚሆነው በሌሎች እቅድ ውስጥ መኖር ይሆናል።" #ጂም_ሮን 8️⃣. "ህይወት በራሷ ፣ ምንም ያልተሳለባት ባዶ የሰዕል ሸራ ነች። ስንፈልግ መከራን፣ ስንፈልግ ሐሴትን የምንስልባት ባዶ ሸራ።" #ኦሾ 🔤“ለመጀመር ትልቅ መሆን አይጠበቅብህም ነገር ግን ትልቅ ለመሆን መጀመር አለብህ፡፡" #ዚግ_ዚግላር 🔤.“እያንዳንዱ ችግር፣ እያንዳንዱ ውድቀት፣ እያንዳንዱ የልብ ስብራት የእኩል ወይም የላቀ የጥቅም ዘርን በውስጡ ተሸክሟል።” #ናፖሊዮን_ሂል 🔤."በህይወት ያለህን ነገር ከተመለከትክ ሁልጊዜ ብዙ ነገር ይኖርሃል፤ በህይወት የሌለህን ነገር ብትመለከት መቼም አይበቃህም"  #ኦፕራ_ዊንፍሬይ 🔤."በሚታይና በሚነካ ነገር ማመን በፍፁም እምነት አይደለም። ባልታየው ማመን ግን  አሸናፊነትና መታደል ነው።"  #አብርሀም_ሊንከን 🔤"እስከ ነጋ፣ እስከ መሸ፣ እስከ ተነፈስን እዚህ ህይወት ውስጥ እስካለን ድረስ ዘገዬ የሚባል ነገር የለም!" #ዳግማዊት_ክፍለ 🔤."በህይወት ውስጥ ትልቁ ክብር ያለመውደቅ ሳይሆን በወደቅን ቁጥር መነሳት ላይ ነው። #ኔልሰን_ማንደላ 🔤.“ደስተኛ የሆነ ሕይወት ለመኖር ከፈለግክ ከሁኔታና ከሰዎች ጋር ሳይሆን ከአላማና እቅድህ ጋር ተጣበቅ።” #አልበርት_አንስታይን 🔤🔤.“ለመማር ፈቃደኛ ካልሆንክ ማንም ሊረዳህ አይችልም፣ ለመማር ፈቃደኛ ከሆንክ ማንም ሊያስቆምህ አይችልም” #ዚግ_ዚግለር መልካም ቀን🙏🙏 ምንጭ 👉👉ሶሻል ሚዲያ 🔤🔤🔤🔤  🔤🔤🔤 👇👇👇 https://t.me/dam76

Only for those ready to invest Michael DM 📩 I’ll teach you how to earn 👌 I send 92% success signals 📈 you follow my 9 year
Only for those ready to invest Michael DM 📩 I’ll teach you how to earn 👌 I send 92% success signals 📈 you follow my 9 years of experience 📊 Ad. 18+

✔️ተማሪዎች ፈተና እየተፈተኑ ባለበት ወቅት🔤🔤 ➖ የተረጋጋ መንፈስ መያዝ፣ ➖ ጊዜን በአግባቡ ማስተዳደር ➖ ጥያቄዎችን በጥንቃቄ ማንበብ እና እርግጠኛ ያልሆኑባቸውን ክፍሎች ማለፍ የተሻለ ውጤት
✔️ተማሪዎች ፈተና እየተፈተኑ ባለበት ወቅት🔤🔤
የተረጋጋ መንፈስ መያዝ፣ ጊዜን በአግባቡ ማስተዳደር ጥያቄዎችን በጥንቃቄ ማንበብ እና እርግጠኛ ያልሆኑባቸውን ክፍሎች ማለፍ የተሻለ ውጤት ለማምጣት ይረዳል
ፈተናውን በአግባቡ ለመወጣት የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች ተግባራዊ ማድረግ ይገባል፡: ⭐️መመሪያዎችን በጥንቃቄ ያንብቡ፡ የፈተናውን ወረቀት መመሪያ እና ጥያቄዎች ከመጀመርዎ በፊት በደንብ መረዳት ስህተቶችን ይቀንሳል:: ⭐️ጊዜን በአግባቡ ይመድቡ፡ ለእያንዳንዱ ጥያቄ የሚሆን ጊዜ በማስላት በአንድ ከባድ ጥያቄ ላይ ብዙ ጊዜ አያጥፉ። ጊዜ እንዳይባክን የሚያውቋቸውን ጥያቄዎች አስቀድመው ይስሩ:: ⭐️አስቸጋሪ ጥያቄዎችን ይለፉ፡ መልሱን ወዲያውኑ ማግኘት ያልቻሉትን ጥያቄ ምልክት በማድረግ አቆይተው ይመለሱባቸው:: ⭐️መረጋጋትን ያዳብሩ፡ በፈተና ወቅት ጭንቀት ከተሰማዎት ጥልቅ ትንፋሽ በመውሰድ አእምሮዎን ያረጋጉ:: ⭐️መልሶችን ይከልሱ፡ ፈተናውን ከማስረከብዎ በፊት የተሰሩትን መልሶች በሙሉ በስርዓቱ መፈተሽዎን ያረጋግጡ:: 🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠 Our Channel ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76