cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

𝐃𝐀𝐆𝐈 𝐒𝐓𝐑𝐈𝐍𝐆 𝐀𝐍𝐃 𝐃𝐈𝐘 𝐋𝐀𝐌𝐏 𝐀𝐑𝐓

To WATCH 👇👇 ➡️ string art products ➡️For Barder grocery ➡️ Hotel Cafe and restorant For Any QUESTION & WORKING # Cross👇👇 @Da_gi 👆👆👆 https://t.me/@EthiovineLike

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
206
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ይድርስ ለ ትምህርት ሚኒስቴር የ አዲስ ነገር መረጃ ቻናል ተማሪዎች ቅሬታ እኛ የ12+1 ክፍል የት እንዳለን እራሱ እየረሳን ነው ረጅም ሰዓት ከመቀመጣችን የተነሳ 😒 ❓ፈተናው ታርሞ ከ ማርስ ነው እንዴ የሚመጣው 🤔 እያለን ማሰብ ጀምረናል ሀሳባችን 1 ነው የፈተናው ውጤት ቶሎ ይፋ ይሁንልን ተሰረቀ ለሚባለው ነገር ባልተሰረቀበት አካባቢ ላለንው ተማሪዎች እንዳንጎዳ በስነ ልቦና እና ረጅም ቆይታ ከማድረጋችን አንፃር ት/ት ሚኒስቴር ሁላችንንም ቢያሳልፈን ደስታችን ነው የኛን የተማሪዎችን መጓጓት አይቶ ት/ት ሚኒስቴር መቀልዱን ያቁምልን 😒 በውጤት ናፍቆት ልትገሉን ነው እንዴ በየ አመቱ ፍትህ ለ12+1 ማለት የግድ አለብን እንዴ 😒😡 ካስፈለገም እንላለን Justice for 12+1 students የ12+1 ተማሪዎች ይህን ሀሳባችንን በሁሉም ግሩፖችና ጓደኞቻችን inbox ሼር አድርጉት ፍትህ ለ 12+1 #ሼር @Addis_News @Addis_News
نمایش همه...
👰ምኞትና ፍቅር❤️ ክፍል ሦስት ፡ ፡ ፡ .......ሊነጋጋ አከባቢ እንቅልፍ ሸለብ ያደረጋት ጀሚላ ላትሰማ ላለማ የሚገርም እንቅልፍ ላይ ናት፡፡ የሱብሂ አዛንም ሆነ የሞባይል አላርሟ ሊቀሰቅሳት አልቻለችም ለሽሽሽ ብላ ተኝታለች!፡፡ . ... ... ማሜ ዛሬ ቀኑ ሰኞ ስለሆነ በጧት ስራ መግባት አለበት፡፡ ቁርሱንም እዚያዉ ስራ ቦታ እንደሚበላ ለፈቲ ቀድሞ ስለነገራት ከእንቅልፏ ሊቀሰቅሳት አልፈለግም፡፡ ልብሱን ለባበሰና ወደ ስራ ከመዉጣቱ በፊት ወደ መኝታ ቤቱ አመራ ፈቲ ተኝታለች፡፡ ተኝታ ሲያት ቁንጅናዋ የበለጠ አስደመመዉ፡፡ ዉብ ናት፤ በጣም ዉብ ... ስለሷ ተናገር ቢባል ቃላት ሁሉ ያጥረዋል፡፡ እጥፍጥፍ ብላ ስተኛ የበለጠ ታሳሳለች፡፡ በተኛችበት እንደ ማንጎ ምጥጥጥ ምጥምጥጥ እንደ ትርንጎ ግምጥጥ ቢያደርጋት ሁሉ የሚወጣለት አይመስልም፡፡ ከእንቅልፏ እንድትነሳ ስላልፈለገ ቀስ ብሎ በስሱ ሳም አደረጋት፡፡ ግንባሯን ሲስማት ጣፍጭ ጠረኗ አፍንጫዉን አወደዉ "አላህ ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ..." ብሎ ቀስ... ብሎ ከቤት ወጣ... . ...... ጀሚላ ተኝታለች ሱብሂንም አልሰገደችም፡፡ ያ ስታልመዉና ስታስበዉ ያደረችዉ ማሜ የዉስጧን ሳነግረዉ የልቧን ሳታወራዉ ሂዷል፡፡ ... እማማ ነፊሳ ግራ ገብቷቸዉ "ልጄ አመማት እንዴ!?" እያሉ ይጨነቃሉ፡፡ ከተኛችበት አጠገብ ተቀምጠዉ ሲያዯት በጀሚላ ፊት ላይ ላብ ይቀዳ ነበር፡፡ ለካስ እየቃዠች ነበር "መሀመድ" "ማሜ" "መሀመድ" ትላለች፡፡ እማማ ነፊሳ ሀዘን ዉስጥ ገቡ አባታቸዉ መሀመድ ታወሳቸዉ፡፡ የማማ ነፊሳ አባት መሀመድ ጀሚላን በጣም ይወዷት ነበር፡፡ ጀሚላም ለአያቷ ልዩ ክብር ነበራት፡፡ "ወይኔ ልጄ ከስንት አመት ቡኃላ የሟች አያትሽን ስም ታነሻለሽ" እያሉ የአባታቸዉ ሀዘን ሲቀሰቀስባቸዉ ቀስ ብለዉ ልጃቸዉን ቀሰቀሷት "ጀሚላ" "ጀሚላ የኔ ልጅ ተነሽ ረፍዷል" "ጀሚላ" ብለዉ ራሷን ደበስበስ ሲያደርጉ በቅዠቷ ስታልመዉን የነበረዉን ሰዉ "መሀመድ" ብላ ብትት አለች፡፡ " አይዞሽ ልጄ" "ተነሺ..." "ዛሬ ሱብሂንም አልሰገድሽ ምን ሁነሽ ነዉ የኔ ልጅ?" " አሁን ተነሺና ሸዋር ወስደሽ ስገጂ!" .... ጀሚላ ከተኛችበት ነቅታ ከፊቷ ላይ ያለዉን ላብ ሟዠቀችዉ፡፡ በቅዠቷ ከመሀመድ ጋር ነበር ያደረችዉ ስትነቃ አጠገቧ እናቷን ስታገኝ ደንግጣለች፡፡ "የታለ መሀመድ?" በሚል ፍለጋ አንገቷን እያዟዟረች መኝታ ቤቱን ትቃኛለች፡፡ ማሜ ግን ... አጠገቧ የለም፡፡ ከአጠገቧ የተቀመጡት እናቷ እማማ ነፊሳ ናቸዉ፡፡ እናቷ በቅርቡ ባይመልሷት የትም ላደርስ በህልም ሩጫ ከማሜ ጋር ነጉዳ ነበር፡፡ ጀሚ ተነስታ ወደ ሸዋር ቤት አመራች..... . ...... ፈቲ የቤቷን ስራ ማንጎዳጎዱን ተያይዘዋለች፡፡ ቤቷን አፅድታና አነጣጥፋ ስጨርስ ምሳ ልሰራ ሽንኩርት እየላጠች የቤቷ በር ላይ ተሰይማለች፡፡ ... ጀሚ ከቤት ስትወጣ ፊት ለፊት ፈቲን ተመለከተቻት "አሰላሙዓለይኪ ፈቲ እንዴት አደርሽ?" አለቻት ይሄኔ በሆዷ "ባልሽን ልቀማሽ ነዉ ተዘጋጂ" እያለቻት ይመስላል፡፡ ፈቲም "ወአለይኪሰላም ጀሚዬ ደህና አደርሽ?" ጉዷን አላወቀች አገር ሰላም ብላ ሰላምታ ትመልሳለች፡፡ ጀሚም ወደ ፈቲ ጠጋ ብላ ከፈቲ ጎን እየተቀመጠች "የዛሬዉ ምሳ ምን ቢሆን ነዉ? በጧት መስራት ጀመርሽሳ?" አለቻት፡፡ ፈቲም "ማሜ ቀዝዝ ቀዝ ያለ ነገር ስለሚዎድ ቀድሜ ልስራ ብዬ ነዉ" አለቻት፡፡ ጀሚም "ከዚያ እሱ ሊመጣ አከባቢ ተዉበሽ ልጠብቂዉ አይደል?!" ብላ ፈገግ አለች፡፡ "ኪኪኪ ባሌ አይደል? ብሽቀረቀርስ?" አለቻት፡፡ ኪኪኪኪ ሃሃሃሃ ሁለቱም ትሳሳቁ፡፡ .... ጀሚ በሂወቷ በማንም ቀንታ የማታዉቀዉን በፈቲ መቅናቷ፤ ልቧ ለማንም ያልሸፈተዉን ለማሜ እጅ ወደላይ ማለቷ ቤታቸዉና በፍቅራቸዉ የኔ በሆነ እያለች መመኘቷ ለራሷም ሳያስገርማት አልቀረም፡፡ በርግጥም ፍቅራቸዉ በጣም ያስቀናል፡፡ . ...... ፈቲ ስለማሜ ማዉራት ያስደስታታል፡፡ ጀሚ ደግሞ ስለማሜ መስማት...ፈቲ ስለ ማሜ ታወራለች...ታወራለች.. ታወራለች፡፡ የሚገርመዉ ነገር ፈቲ ጀሚን አላስተዋለቻትም እንጂ የማሜን ስም ስጠራ ጀሚ ወደ ፈቲ አፍ ተጠግታ ከንፈሯን ልስማት ደርሳለች፡፡ እንደገና "ኧረ ምን ሁኔ ነዉ?" ብላ ወደ ኀላ ፈቅቅ ፏቀቅፏቀቅ ትላለች፡፡ ስለሌላ ሳያወሩ የማሜን ስም ብቻ እያነሱ ለረዥም ሰአት ሲያወሩ ፈቲም ስራዋን ዘንግታ ጀሚም ከልቧም ተመስጣ እየሰማች ነበር...፡፡ ፈቲ እንደገና "ኧረ ጀሚ ስራዬን አስረሳሽኝኮ..." ብላ እቃ ልታመጣ ጀሚን በተቀመጥችበት ትታት ወደ ዉስጥ ገባች፡፡ ... ... ጀሚም ስለ ማሜ የሰማችዉ ነገር እጅግ በጣም ስቧት ይበልጥ ወደደችዉ፡፡ ግን ... የሰዉ ነዉ፡፡ ቢሆንም ግን መንገር አለብኝ፡፡ "እሱን አጥቼማ መኖር አልችልም" "ልነግረዉ ይገባል..." እያለች እያሰበች ፈቲ ከቤት ዉስጥ ሳትወጣ ማሜ የግቢዉን በር ክፍት ሲያደርግ ... ጀሚም የበሩን ድምፅ ስሰማ ወደ በሩ ዘወር ስትል ጀሚና ማሜ አይን ለ አይን ተገጣጠሙ፡፡ ይሄኔ ጀሚ ድንብርብሯ ይጠፋል፡፡ ልቧ ከድቷት ወደ ማሜ ሲከንፍ ታወቃት፡፡ የምትሆነዉን አሳጥቷታል.... ማሜም ወደ ቤቱ ሊገባ ከበሩ ላይ ጀሚን እያያት እርምጃዎቹን ጀምሯል፡፡ ጀሜ ምን ይዋጣት ሩጣ ዘላ አንገቱ ላይ አትጠመጠምበት እሷ ፈቲ አይደለች፡፡ "ማሜ አግባኝ አፈቅረሃለሁ..." እንዳትለዉ የቤቱ በር ላይ ቁማ ሚስቱ ፈቲ ብሰማትስ ...፡፡ ምድር ጠበበቻት ፣ መሬት ለሁለት ስንጥቅ ብላ ብትዉጣት ደስታዋ ወደር አልነበረዉም፡፡ ነገር ግን አሁንም ሌሊት ስታልመዉ ያደረችዉን "መንገር አለበኝ ብላ ወሰነች" .... ማሜም ወደሷ እየተጠጋ ነዉ፡፡ "ጀሚ አሰላሙአለይኪ" የማሜ ድምፅ ነበር፡፡ደነገጠች አቤት ድምፁ መስረቅረቁ ሰላምታ የሰጣት ሳይሆን "እወድሻለሁ" ያላት ነበር የመሰላት፡፡ እሷም "ማሜ................." . . . . . ክፍል፬[➍]ይቀጥላል..... @EthiovineLike @EthiovineLike @EthiovineLike
نمایش همه...
👍 8
Welcome! Join our Telegram Channel.
نمایش همه...
Come join the big fashionable family!
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.