cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

በሚጠቅምህ ነገር ላይ ብቻ መሽሁል ሁን!!

إحرص على ما ينفعك @Abu_babelheyr_bin_Sadik https://t.me/+Se4xqUVr3TtG4W9L

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 038
مشترکین
+324 ساعت
+127 روز
+6730 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
🥩 አባ ያረድከው እኮ አያስበላም ⭕ አባትህ ሺርክ የሚሰራ ከሆነ አፍህን ሞልተህ ያረድከው አልበላም በለው 🤝 አባትዬ ሺርክ እየሰራህ ስለሆነ ያረድከው መብላት አይቻልም በለው ⭕ ሁጃ ቆመበት አልቆመበት ጃሂል ሆነ አዋቂ አዚር ሆንክ አልሆንክ ⭕ ሺርክ ሰሪን ያረደው እንዳትበላ ሺርክ ሰሪን ተከትልህ እንዳትሰግድ አንተ አሰግድ ካልቻልክ ሰላትህ በግልህ ቀልድ የለም ዲን ነው ⭕ አባቴ ይቆጣኛል አትበል ለአላህ ስትል ሰዎችን አስቆጣ ለሰዎች ስትል አላህን እንዳታስቆጣ ⭕ ብዙ አባቶች ያረዱትን አልበላም ሲባሉ ሺርክን አቁመዋሉ 👉 ይህ እራሱ አንድ የዳዕዋ ስልት ነው 🤝 ግን ጥሩ ስነ ምግባር አይለይህ 🫵 ጠንከር በል ስጋውን ትተህ ጎመኑም ይሁን አይቤው ባገኘሀውን ረሀብህን አብርድ 🫵 ጭንቀትህ ክትፎና ቁርጥ ወይም ሰው ማስደሰት አይሁን 🫵 ወንድሜ መስለሀህ ጥቅምህ በአጠቃላይ ከሰማይ ነው ዲንህን አጥበቀህ ያዝ 🤌 ሆድህ ውስጥ ሀራም የሆነን ነገር ጠብ እንዳይልብህ 🔻🔻🔻🔻 https://t.me/+fzBAWCT9vV4zOTI0
1170Loading...
02
የንቃት ደወል   👉      መቃብር እየተዘጋጀልን ነው ፤ እኛስ ተዘጋጅተናል ወይ ?     መላኢኮች እየፃፉ ነዉ ፤ እኛስ መርጠን እየተናገርን ነው ወይ ? 👉     ጀነት ተኳኩላ እየጠበቀች ነው፤ እኛስ እየሠራንላት ነው ወይ? ✅    ጀሀነም ታዳኝ ፍለጋ አፏን ከፍታለች፤ እኛስ እየሸሸናት ነው ወይ? 👉     ቂያማ /የትንሣኤ ቀን/ እየተቃረበ ነው፤ እኛስ ተሰናድተናል ወይ?     ✍ የጉዞአችን ቀን ደርሷል፤  እኛስ ትክክለኛና በቂ ስንቅ ሰንቀናል ወይ ? https://t.me/Abu_babelheyr_bin_Sadik
941Loading...
03
ዶሮ ፍየል በግ ወይም በሬ ግመል ልናርድ ስንል ወደ ቂብላ ማዞር ሸርጥ አይደለም ሱናም አይደለም ከፈለገ ወደ ፈለገዉ አቅጣጫ አዙሮ ማረድ ይችላል https://t.me/Fetwawoch_bicha
781Loading...
04
👉 ሴት ልጅ ኡዱሂያን ነይታ ማረድ ትችላለችን? ሴት ልጅ ለባሏ ፣ ለልጆቿ…  ነይታ ኡዱሂያ መድረግም ሆነ ማረድም ትችላለች    ሴት በመሆኗ ከወንዱ የተለየ የሆነ ቅድመ ደንቦችን ማሟላት ወይም ክልከላት የለባትም ለምሳሌ ሀይድ ላይ ብትሆን የኡዱሂያን ስርአት ከመፈፀም የሚከለክላት ነገር ምንም ነገር የለም ምክንያቱም የኡዱሂያን እርድ ለማረድ ከሀይድ መፅዳት ሸርጥ አይደለምና   ነገር ግን ባሏን ወክላ ኡዱሂያ ስታወጣ ባሏ ገንዘብ የሌለው ከሆነ ነው አቅም ያለው ከሆነ ግን እሱ ሳይፈቅድ ማድረግ አትችልም እንዲሁም ባል ያወጣ ከሆነ ሚስትንም ልጆችንም የሚጨምር ስለሆነ ተጨማሪ ከእሷ አይጠበቅም 👉 ሴት ኡዱሂያ የምታወጣ ከሆነ ከዙል ሂጃ አንድ ጀምሮ ጥፍር ከመቁረጥ ትከለከላለች እንዲሁም ፀጉሯንም ማበጠር የለባትም ነገር ግን መታጠብ ትችላለች በምትታጠብበት ግዜ ከፀጉሯ የሚሰባበር ቢኖር ችግር የለውም ሴት ልጅ ማረድ እንደምትችል ከሚጠቁሙ መረጃዎች መሀከል ما ورد من رواية البخاري عن كعب بن مالك أن هناك جارية لها  كانت هذه الجارية ترعى الغنم، ورأت شاة من الغنم اقتربت من الموت، فقامت وكسرت حجر فذبحتها فقالت لأهلها، لا تأكلوا منها حتى يأتي النبي صلى الله عليه وسلم وتسأله، أو حتى ترسل إليه من يسأله ، فأتى النبي صلى الله عليه وسلم، فأمر النبي صلى الله عليه وسلم بأكلها بلا إثم. حَدَّثَنَا يَزِيدُ بْنُ هَارُونَ ، أَخْبَرَنَا يَحْيَى - يَعْنِي ابْنَ سَعِيدٍ - عَنْ نَافِعٍ ، أَخْبَرَهُ عَنِ ابْنِ عُمَرَ ، أَنَّ امْرَأَةً كَانَتْ تَرْعَى عَلَى آلِ كَعْبِ بْنِ مَالِكٍ غَنَمًا بِسَلْعٍ، فَخَافَتْ عَلَى شَاةٍ مِنْهَا الْمَوْتَ، فَذَبَحَتْهَا بِحَجَرٍ، فَذُكِرَ ذَلِكَ لِلنَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، فَأَمَرَهُمْ بِأَكْلِهَا. حكم الحديث: حديث صحيح رجاله ثقات رجال الشيخين ሴት ልጅ ኡዱሂያ ማድረግ እንደምትችል ሸይኽ ኢብኑ ባዝ እንዲህ ይላሉ وقد سئل الشيخ ابن باز رحمه الله : ماذا يجوز للمرأة التي تنوي الأضحية عن نفسها وأهل بيتها أو عن والديها بشعرها إذا دخلت عشر ذي الحجة ؟ فأجاب : ” يجوز لها أن تنقض شعرها وتغسله ، لكن لا تكده ، وما سقط من الشعر عند نقضه وغسله فلا يضر “وكدّ الشعر : تمشيطه . “فتاوى الشيخ ابن باز” (18/47). https://t.me/Abu_babelheyr_bin_Sadik
10Loading...
05
Media files
730Loading...
06
"ሁጃጆች ተልቢያ አላቸው እኛ ተክቢራ አለን።በአረፋ ላይ የመቆም እድል አላቸው እኛ የአረፋ ፆም አለን።እነሱ ሐድይ ሲኖርባቸው እኛ ኡድህያ አለብን። እኛንም እነሱንም ላከበረን አላህ ጥራት ይገባው!"   https://t.me/+Se4xqUVr3TtG4W9L
840Loading...
07
ያ ጀመዐ በነገራችን ላይ የዙልሂጃ አስርቱ ቀናት ብልጫ ቀኖቹ ብቻ ሳይሆን ሌሊቱም ጭምር ነው
810Loading...
08
🔪     የኡዱሕያ መስፈርቶች!! 1ኛው, ከቤት እንስሳ መሆን አለበት። እነርሱም            ✅  ግመል              ✅  ከብት              ✅   በግ          እና ✅  ፍየል     2ኛው, በሸሪዐ ለተገደበው እድሜ መድረስ አለበት።          🍖 ግመል ከሆነ   👉👉  5 ዓመት          🍖  ከብት  ከሆነ  👉👉  2 ዓመት           🍖  ፍየል  ከሆነ   👉👉  1 ዓመት            🍖  በግ    ከሆነ   👉👉 6 ወር የሞላው          3ኛው, ከነውር (ከዓይብ) የጠራ መሆን አለበት።        🛑 ግልፅ  ከሆነ መታወር         🛑 ግልፅ  ከሆነ በሽታ          🛑 ግልፅ  ከሆነ አንካሳነት            🛑 መቅኔ የሌለበት ከሆነ ከሲታማነት   አንድ ሰው ኡዱሒያ ማረድ ከፈለገ በሚያርደው እንስሳ ላይ ከተጠቀሱ ነውሮች መጥራት አለበት። 🛖ቅርጫ ማድረግ የፈለገ ሰው……     በግ ወይም  ፍየል ከሆነ ለ1 ሰው ብቻ     በሬ ወይም ግመል ከሆነ ለ7 ሰው መካፈል ይቻላል። © Al_Furqan_Islamic_Studio
662Loading...
09
  #የኔ_አይነቱ "ከላይ ከላይ ደምቆ ውስጡ የቆሸሸ የኔ አይነቱ ባካኝ ከወንጀል ያልሸሸ ዘንጫለሁ  ቢልም ስለነጣ  ልብሱ ማማር አይገኝም እስካልፀዳች ነብሱ ። አሏህ በኢማን ያፅዳን ። ያረብ" https://t.me/Abu_babelheyr_bin_Sadik
1302Loading...
10
Media files
1830Loading...
11
👆
10Loading...
12
Media files
1220Loading...
13
~የሆነ መድረስ የሚፈልግበት ቦታ አለው። ግን ያጋጠመው ችግር ከመንገዱ አላስቆመውም። ● አየህ በህይወት ውስጥም የሚገጥሙህን ሁኔታዎች፣ ፈተናዎች የማይጥሙ የሰው ፀባዮችን መቆጣጠር አትችልም፤ ግን ያንተን ህይወት እንዲወስኑት አለመፍቀድ ያንተ ምርጫ ነው ምክንያቱም የመኪናህ ሹፌር አንተ ብቻ ነህ! https://t.me/Abu_babelheyr_bin_Sadik
1382Loading...
14
🔪      ዐረፋንዳ በገነንዳ!! 🛖 በጉራጊኛ ቋንቋ ያዝጋደዊ ገደር ምኽር🛖 💫ዝህ ያነኔኲ በነ ያነን ንቅነት; 💫ዐረፋ ያርጪ ሁታ መምር ህሮት ያነወሀ; 💫ዐረፋ ያርጪ ሁት አላህ አዘዘዋ ጥበበታ; 💫የሰላቴ ቲያሪ መምር ያርየሀ; 💫ባረፋ ግዝየ ያወሪዮ አላህ ይረምድኖ ዘንጋም: አላህ ይጠራኖ ዘንጋም አታተህኖ ንጓጕጅዮም። አደራሁ!    ስሞምታ የውችርማሁ አዝግዶ!! በንቅየ ናማጅያሁ    🪑አቡ የሕያ ኢልያስ አወል          🤲አላህ የቀየኸ🤲 https://t.me/Abu_babelheyr_bin_Sadik
1842Loading...
15
የዚል ሂጃ አስርቱን ቀን ነብያችን ፆመውታልን? ድንቅ መልስ በሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን https://t.me/Abu_babelheyr_bin_Sadik
1845Loading...
16
በዚህ አመት ሐጅ ላልተሳካለት ~ ኢብኑ ረጀብ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ:– ★ በዐረፋ መቆም ላልቻለ ከአላህ ወሰኖች ዘንድ ይቁም። ✍በሙዝደሊፋ ማደር ላልቻለ ወደ አላህ ያቃርበው ዘንድ ለትእዛዙ ይደር። ★ ሀድዩን ሚና ላይ ማረድ ያልቻለ ከምኞቱ ይደርስ ዘንድ ስሜቱን ይረድ። 👉እሩቅ በመሆኑ ቤቱ (በይተል ሐራም) መድረስ ያልቻለ የቤቱን ባለቤት ያስብ። ወደሱ ከደም ጋኑ የቀረበ ነውና።" (ለጧኢፉል መዓሪፍ: 633) https://t.me/Abu_babelheyr_bin_Sadik
2082Loading...
17
የነብያቶች ታሪክ ጠምቶኝ መስጊድ ባቀና ኡስታዝ የራሱ ታሪክ ያጠጣኛል...✍ https://t.me/+Se4xqUVr3TtG4W9L
2072Loading...
18
መሰገጃችንን እንዳይቀርብ! ረሱል (▫️) እንዲህ ብለዋል፦  ﴿مَن كان له سَعَةٌ ولم يُضَحِّ، فلا يَقْرَبَنَّ مُصَلّانا﴾ “አቅሙ እያለው ኡድሂያን ያላረደ መስገጃችንን እንዳይቀርብ።” 📚 ሶሂህ አልጃሚዕ 8490 👈መመልከት ትችላለህ https://t.me/Abu_babelheyr_bin_Sadik
2191Loading...
19
Media files
1860Loading...
20
ማንንም አትደግፍ ሀቅ ቢሆን እንጂ ቢገጥምህ መሸቃ ብትሆንም ተጎጂ የዛሬ ሆያሆይ ጀነት አያስገባህ በስራኽነው እንጂ
2010Loading...
21
Media files
2131Loading...
22
የምር ሳታነቡት እንዳታልፉ ቁም ነገር ከፈገግታጋር
2190Loading...
23
የ2 ታላላቅ አሊሞች የእሳቤ  ልዩነት ኢማም ማሊክና ኢማሙ ሻፊኢይ በአንድ ሀዲስ በሀሳብ ተለያዩ ረሱል ሰ ዐ ወ  እንዲህ አሉ "በአለህ ለይ ትክክለኛ መመካትን ብትመኩ ኖሮ ወፍን እንደሚረዝቀው ይረዝቃቹ ነበር። ወፍ በጥዋቱ በባዶ ሆድዋ አላህን ተመክታ ትወጣለች ሆድዋ ሞልቶ ማታ ትመለሳለች " አሉ ኢማም ማሊክ ይህችን ሀዲስ የተረዱበት መንገድ   እንዲህ ነበር ፡ አንድ ሰው በአላህ ፍጹም የሆነ እምነት ኖሮት በአላህ ከተመካ  ሰውዬው ቁጭ እንዳለ አላህ ይረዝቀዋል። ይላሉ ኢማም ማሊክ ኢማሙ ሻፊኢይ ደግሞ የኢማም ማሊክ ደረሳ(ተማሪ) ነበሩ  ግን ሀዲሱን የተረዱበት መንገድ እንዲህ ነበር፡  ወፊትዋ በአላህ ተማምና ቁጭ አላለችም   በአላህ ተመክታ  ሪዝቅዋን ፍለጋ ትንቀሳቀሳለች  ቁጭ አላለችም  ስለዚህ በአላህ ብቻ ተመክቶ ቁጭ ማለት ሳይሆን መንቀሳቀስም የግድ ነው። ይላሉ ኢማሙ ሻፊኢይ   በዚህ ምክኒያት የሳቸው አረዳድ   ከኢማም ማሊክ ይለይ ነበርና ቲንሽ ተከራከሩ ከእለታት በአንዱ ቀን ኢማሙ ሻፊኢይ መንገድ ለይ ሳሉ የሆነ ሽማግሌ እቃ ተሸክሞ ሲሄድ አገኙትና    ማገዝ ፈልገው ከሽማግሌው እቃውን ተቀብሎ እስከቤቱ ድረስ ወሰዱላቸው   ሽማግሌ ለምስጋና  ብሎ ለኢማሙ ሻፊኢይ 2 ፍሬ ተምር  ሰጣቸው ኢማሙ ሻፊኢይም ተምሩን ይዘው ኡስታዛቸው ኢማም ማሊክ ዘንድ ሄዱና ተምሩን  ለኢማም ማሊክ ሰጡ ከዛ ኢማሙ ሻፊኢይ  አሉ ፡ ተመልከቱ ለዚህ ነው እንደ ወፊትዋ መንቀሳቀስም የግድ ነው ያልኩት    እኔ በአላህ ተወኪዬ ስለተንቀሳቀስኩ  ነው አላህ የረዘቀኝ አሉ ኢማም ማሊክም የተቀበልዋትን ተምር ወደአፋቸው ከተቱና እንዲህ አሉ ፡ ተመልከት  እኔም በአላህ ቁጭ ብዬ ስለተመከው  አላህ እነዚህን 2 ተምሮች ረዘቀኝ፡፡  ሱብሀነላህ ምን አይነት በአስተሳሰብ  የመጠቁ ህዝቦች ነበሩ አሏህ ይዘንላቸው::
3406Loading...
24
🔊    ሁለት ዐይነት ተክቢራዎች አሉ!! 1ኛው, ልቅ የሆነ ተክቢራ ሲሆን; 2ኛው, የተገደበ ተክቢራ ነው። ልቅ የሆነው ተክቢራ………   የዙል_ሂጃ ጨረቃ ከታየችበት ሰዓት ይጀመርና እስከ አያመ አል_ተሽሪቅ የመጨረሻው ቀን ፀሀይዋ እስክትጠልቅ ድረስ በየትኛውም ሰዓት እና ቦታ የሚባለው የተክቢራ ዐይነት ነው። የተገደበው ተክቢራ፦   የዐረፋ ቀን ከፈጅር ሰላት ይጀመርና እስከ መጨረሻው የአያመ አል_ተሽሪቅ ቀን የዐስር ሰላት ድረስ ከአምስት አውቃት ሰላቶች በኋላ የሚደረገው ተክቢራ ነው።     /ሸይኽ ሙሐመድ ቢን ዑሰይሚን/ NB! "አያመ አል_ተሽሪቅ" ማለት፦        ከዒድ ቀን በኋላ ያሉ 3ቱ ተከታታይ ቀናቶች ናቸው። "የዐረፋ ቀን" ማለት፦      ከዒድ ቀን አስቀድሞ ያለው (የዒድ ዋዜማ) ቀን ነው። በዚህም መሰረት………    አሁን ላይ በየትኛውም ቦታ ሆነን በየትኛውም ሰዓት ተክቢራ ማለት እንችላለን ማለት ነው። 🔊الله أكبر ..الله اكبر ..الله اكبر       لا اله الا الله        والله اكبر الله اكبر         ولله الحمد © hamdquante
2512Loading...
25
“ሁለት ቃላቶች አሉ በአራህማን ዘንድ የተወደዱ:: ለምላስ ቀላል የሆኑ ነገር ግን በሚዛን (አጅር) በጣም የከበዱ :: እነርሱም :- "ሱብሃነ አላህ ወቢ- ሃምዲሂ " እና " ሱብሃን አላህ አል - አዚም "ናቸው " ረሱል [ ﷺ] https://t.me/Abu_babelheyr_bin_Sadik
2301Loading...
26
ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት ነገ ይጀምራሉ። በነዚህ ቀናት በፆም፣ በዱኣ፣ በሶደቃ፣ በዚክር፣ ቁርአን በማንበብ እና በተለያዩ ኢባዳዎች ወደ አላህ እንቃረብ። ለሀገራችንና ለአለማችን ሰላምን እንለምን። ማስታወሻ:- የዐረፋ ጾም (ዙልሒጃ 09)  ቅዳሜ ሰኔ 08 ላይ ይውላል። ዒደል አድሓ ዐረፋ ደግሞ እሁድ ሰኔ 09 ላይ ይውላል። አላህ ሆይ! አስሩ የዙልሒጃ ቀናት ደረሰው ከተጠቀሙት ባሮች አድርገን! 🤲 አላሁመ አሚን https://t.me/Abu_babelheyr_bin_Sadik
2726Loading...
27
👉⭕️ምሽቱ  ጨረቃ #በመታየቷ  ነገ ጁሙዓ የዙል–ሒጃ ወር  አንድ ብሎ ይጀምራል 👉⭕️ቀደም ብሎ ተገልፆ  የነበረዉ በዚህ መልክ መስተካከሉና መረጋገጡ ለሌሎችም አስተላልፉ። 👉ለተፈጠረዉ ስህተት ከተገኘዉ መረጃ መሆኑን አዉቃችሁ አዉፍ በሉን። ✍በተረፈ ከነገ ጀምሮ ባሉት 10ሩ የዙል—ሒጃ ቀናቶች በዒባዳ እንበርታ።
2250Loading...
28
📮 ማስታወሻ ⤵️⤵️⤵️ 🗓️ ዛሬ ቀን 29/09/2016 E.C በሒጅሪ አቆጣጠር ደግሞ ዙል ቀዕዳ 29 ነው። 💥 በመሆኑም ዛሬ ሀሙስ ማታ ጨረቃ ከታየ ነገ አርብ  ዙልሒጃ 1 ሊሆን ስለሚችል ኡዱሂያ ለማረድ (የነየታችሁ) ሃሳብ ያላቹ... 💥 ፀጉራቹን፣ጥፍራቹን እና የጉያ ፀጉራቹን ማስወገድ የምትፈልጉ ዛሬውኑ በማስተካከል እንድትዘጋጁ። 📮 ማሳሰቢያ:-ከሰውነቱ ከእነዚህ ነገራቶች ከማስወገድ አስሩ ቀናቶች መቆጠብ  ያለበት ለእርዱ ብር ወጪ የሚያደርገው አካል እንጂ የእርዱ ቀን ለማረድ ተወክሎ የሚያርደው እንዳልሆነ መገንዘብ ያስፈልጋል።
2511Loading...
29
ምን አልባት ነገ የመጨረሻው ቀን ሊሆን ይችላል።   ዛሬ (ዕሮብ) ዙል_ቃዕዳ 28 ነው: ይህ ማለት ነገ (ሐሙስ) የወሩ የመጨረሻው ቀን ሊሆን ይችላል።   ነገ የወሩ መጨረሻ ከሆነ: ከነገ በኋላ «ኡዱሒያ» ማድረግ የፈለገ ሰው ከፀጉሩም ይሁን ከጥፍሩ ምንም ነገር መንካት አይፈቀድለትም። ስለዚህ..........   💫ፀጉሩን መቁረጥ፣    💫ጥፍሩን መቁረጥ፣     💫ቀድሞ ቀመሱን ማሳጠር፣       💫የብብት እና የብልት ፀጉሩን ማስወገድ የፈለገ ሰው ከነገ (ከሐሙስ) ማሳለፍ የለበትም። ውዱ ነብያችን የአላህ ሰላትና ሰላም በእሳቸው ላይ ይሁንና እንዲህ ይሉናል፦ «إذا دخلت العشر، وأراد أحدكم أن يُضحي فلا يمس من شعره وبشره شيئًا» «አስሩ ቀናቶች ሲገቡ ከእናንተ አንደኛችሁ ኡዱሒያ ማድረግ ከፈለገ ከፀጉሩም ይሁን ከሰውነቱ ምንም ነገር እንዳይነካ።»      ይህ አሳሳቢ እና አስቸኳይ መልዕክት ለሁሉም ሙስሊሞች በማስተላለፍ ከስህተት እንታደጋቸው!!
40610Loading...
30
ማስታወሻ! ረሱል (▫️) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إذا رَأَيْتُمْ هِلالَ ذِي الحِجَّةِ، وأَرادَ أحَدُكُمْ أنْ يُضَحِّيَ، فَلْيُمْسِكْ عن شَعْرِهِ وأَظْفارِهِ.﴾ “የዙልሂጃ ወርን ጨረቃ ካያችሁና ከናንተ መካከል አንዱ ኡድሂያን ለማረድ ካቀደ ፀጉሩንና ጥፍሩን ከመቁረጥ ይቆጠብ።” 📚 ሙስሊም መመልከት ትችላለህ👉 1977 https://t.me/Human_public1
80Loading...
31
🕋 አስር ቁም ነገሮች ስለ ዙል ሒጃ አስር ቀናቶች ========================= // የተለየ ደረጃ እንዳላቸው ሚጠቁሙ ማስረጃዎች// ❶ በነዚህ አስር ለሊቶች አላህ ቁርአን ላይ ምሎባቸዋል። {ﻭَﺍﻟْﻔَﺠْﺮِ . ﻭَﻟَﻴَﺎﻝٍ ﻋَﺸْﺮٍ } ‏[ ﺍﻟﻔﺠﺮ 2-1: ‏] (( በንጋት እምላለ ⓵ በአስሩም ለሊቶች ⓶)) {ሱረት ፈጅር 1-2} ➻ኢብን ከሲር  በዚህ የቁርአን አየቀፅ የተፈለገው አስሩ የዙል ሒጃ እንደሆነ ይጠቅሳል። ይህንን ደግሞ ኢብን አባስ: ኢብን ዙበይር: ሙጃሒድ እና ሌሎችም ብለውታል። ❷ በሀዲስም እንደመጣው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል ‏« ﻣﺎ ﺍﻟﻌﻤﻞ ﻓﻲ ﺃﻳّﺎﻡ ﺃﻓﻀﻞ ﻓﻲ ﻫﺬﻩ ﺍﻟﻌﺸﺮﺓ ‏» << ምንም ስራ የለም በየትኛውም ቀን የሚሰራ በነዚህ ቀናቶች ከሚሰራ የሚበልጥ።>> ጅሀድም ቢሆን? ብለው ሰሀቦች ጠየቋቸው። <<ጅሀድም ቢሆን በነፍሱና በገንዘቡ ሊዋጋ ወጥቶ በምንም ያልተመለሰ ሰው ሲቀር>> አሏቸው።  {ቡኻሪ ዘግቦታል} ❸ አላህ እንዲህ ማለቱ ﻭَﻳَﺬْﻛُﺮُﻭﺍ ﺍﺳْﻢَ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻓِﻲ ﺃَﻳَّﺎﻡٍ ﻣَّﻌْﻠُﻮﻣَﺎﺕٍ { ‏[ ﺍﻟﺤﺞ 28: ‏] (( አላህንም በታወቁት ግዜያቶች ሊያወሱ)) {ሀጅ 28} ➻ኢብን አባስ አሱሩ ቀናቶች ብሎ  ፈስሮታል ❹ በሌላ ሀዲስም እንደመጣው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል ‏« ﻣﺎﻣﻦ ﺃﻳّﺎﻡ ﺃﻋﻈﻢ ﻋﻨﺪ ﺍﻟﻠﻪ ﺳﺒﺤﺎﻧﻪ ﻭﻻ ﺃﺣﺐ ﺇﻟﻴﻪ ﺍﻟﻌﻤﻞ ﻓﻴﻬﻦ ﻣﻦ ﻫﺬﻩ ﺍﻷﻳﺎﻡ ﺍﻟﻌﺸﺮ، ﻓﺄﻛﺜﺮﻭﺍ ﻓﻴﻬﻦ ﻣﻦ ﺍﻟﺘﻬﻠﻴﻞ ﻭﺍﻟﺘﻜﺒﻴﺮ ﻭﺍﻟﺘﺤﻤﻴﺪ ‏» . ‏( ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﻄﺒﺮﺍﻧﻲ ﻓﻲ ﺍﻟﻤﻌﺠﻢ ﺍﻟﻜﺒﻴﺮ ‏) << የትኛውም ቀን የለም አላህ ዘንድ ትልቅ የሆነ እና ስራ የተወደደበት ከነዚህ አስር ቀኖች ይበልጥ። በዛ ላይ ላሊላሀኢለላህ, አላሁ አክበር አልሐምዱሊላህ ከማለት አብዙ >> {ኢማሙ ጠበራኒ ዘግበውታል} ➠ ኢብን ሀጀር እንዲህ ይላል ➻"ያ ግልፅ የሚሆነው አስሩ የዙልሒጃ ቀናቶች ከሌሎች የተለዩበት ምክንያት የኢባዳ እናቶች ስለ ተሰበሰቡበት ነው እነሱም #ሰላት_ፆም_ሰደቃ_ሀጅ ይህ በሌላ ግዜ አይመጣም። ======================== // በነዚህ አስር ቀናቶች የሚወደድ ተግባር// ----- ❺ ሰላት   _ዋጅብ ሰላት ላይ ከሌላው ግዜ በበለጠ መልኩ ይበልጥ መጠናከር ሱና ሰላትንም ማብዛት ይወደዳል። ➻ምክንያቱም ሰላት ከትልልቆቹ መልካም ስራዎች መሐከል ነው በነዚህ ቀናቶች ደግሞ መልካም ስራ አብዙ ተብሏል -------- ❻ ፆም ____ መልካም ስራ ከሚለው ውስጥ ፆምም ስለሚገባ። የአላህ መልእክተኛም ዘጠኙን የዙልሒጃ ቀናቶች ይፆሙ እንደነበር የመጣ ሐዲስ ስላለ ➻ኢማመ ነወዊ ዘጠኙን የዙልሒጃ ቀናቶች መፆም የጠነከረ ሱና መሆኑን ይገልፃሉ ----- ❼ ተክቢራን ማብዛት ____ ከላይ ተራ ቁጥር ❹ ላይ የጠቀስነው ሀዲስ ለዚህ በቂ ማስረጃ ነው። ኢብን ኡመርና አቡ ሑረይራ ወደ ሱቅ ወጥተው ተክቢራ ያደርጉ ነበር ሰዎችም የነሱን ተክቢራ ሰምተው ተክቢራ ያደርጉ ነበር። ➻ተክቢራውን ጮክ ብሎ ማለቱ ይወደዳል ----- ❽ ከሰሀቦች እና ታብእዮች የመጡ የተክቢራ አይነቶች ◅ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ ﻛﺒﻴﺮًﺍ . ◅ ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻّ ﺍﻟﻠﻪ، ﻭﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﻭﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﻭﻟﻠﻪ ﺍﻟﺤﻤﺪ . ◅ ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻّ ﺍﻟﻠﻪ، ﻭﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﻭﻟﻠﻪ ﺍﻟﺤﻤﺪ . ------❾ የአረፍ ፆም ➻የሁለት አመት ወንጀል እንደሚያስምር ኢማም ሙስሊም በዘገቡት ሀዲስ ላይ መጥቷል ﻗﺎﻝ ﻋﻦ ﺻﻮﻡ ﻳﻮﻡ ﻋﺮﻓﺔ : ‏« ﺃﺣﺘﺴﺐ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻥ ﻳﻜﻔﺮ ﺍﻟﺴﻨﺔ ﺍﻟﺘﻲ ﻗﺒﻠﻪ ﻭﺍﻟﺴﻨﺔ ﺍﻟﺘﻲ ﺑﻌﺪﻩ ‏» ‏( ﺭﻭﺍﻩ ﻣﺴﻠﻢ ‏) . ------❿ ሰደቃ ➻መልካም ስራ በነዚህ ቀናቶች የተወደደ ነው ተብሏል። ሰደቃም ደግሞ ከመልካም ስራዎች ውስጥ ነው። እያለቁብን ነውና በኢባዳ እንበርታ © Ye_setoch_Jemea
10Loading...
32

2734Loading...
33
ቆሻሻ ውሃ የእፅዋትን እድገት አይገታውም:: አንተም ወደ አንተ የሚወረወሩ መጥፎ ቃላት እድገትህን እንዲገቱ አትፍቀድ ። https://t.me/Abu_babelheyr_bin_Sadik
2361Loading...
34
_አላህንም በደለኞች ከሚሠሩት ግፍ ዘንጊ አድርገህ አታስብ፡፡ የሚያቆያቸው ዓይኖች በእርሱ እስከሚፈጡበት ቀን ድረስ ብቻ ነው፡፡
2490Loading...
35
ጀዛከሏህ ኸይር ወንድም ሀምዱ በቃ ይህ ነው ፍትሀዊነት ይህ ነው ለዲን መቆም መቆርቆር ማለት ብዕርህ ይባረክ ፊትናም ያስተምራል ለካስ !! አዎ ችግሮች ሁሉ ትምህርት አላቸው ለተማረ ለአስተዋለ
2901Loading...
36
✍      ከመሃላችሁ አስተዋይ የለም ወይ???   እንዳያችሁት ለብዙ ዐመታት ዳዕዋ እና ደርሰ ተትቶ በቡጨቃ እና በትር ተራ "እንዲህ አለ፣ እንዲህ አሉ" እየተባለ ያንን ሁሉ ጊዜ ባከነ። አሁንም     እዛው ሜዳ ላይ ማሊያ እና ተጋጣሚ ቀይሮ ሌላ ጨዋታ ተጧጡፏል። ይህ ፍልሚያስ መች አብቅቶ "በቃ በመሃላቹ ምንም የለም" ተብሎ ሙዓነቃ እንደሚደረግ አላህ ይወቀዉ።   በዚህ መሃል የሚያሳዝነው ታማኝ ደጋፊው ነው። ካለፈው መማር ተስኖት ዛሬም ቆሞ ያጨበጭባል።   "ይህ ይለያል፣ እንደ ትናንቱ አይደለም፣ የዲን ጉዳይ ነው" ቢሉህ አትመናቸዉ። ትናንትም "ጉዳዩ የጀነት እና የጀሀነም ነው" ብለውህ ተጣላህ፣ ተፋታህ፣፣፣፣ ምናምን።   በመጨረሻ ግን እኛ መጀመሪያ ላይ ስንልህ እንደነበረው "ምንም ዐይነት ዲናዊ ጉዳይ የለም" ተብለህ ትጥቅህን አወለቅህ።   መጀመሪያውኑ እኛን ብትሰማን ድል በሌለው ጦርነት ባልደከምክ ነበር። የዛሬው ከትናንቱ እንደማይለይ ሌላ ማረጋገጫ ልንገርህ:   እንትና "እምቢ" ብሎ እንጂ "እሺ" ብሎ "እንትና ላይ እንትን የለበትም" ብሎ እንትን ቢያደርግ ኖሮ የሁለቱ ፀብ ሊዘጋ ነበር። እና አንተስ ለማን ብለህ ነው እንዲህ ምትባክነው??? ልምከርህ:    ይኸዉ ነገ ከነገ ወድያ ከዱንያ ቀናቶች ሁሉ በላጭ የሆኑ ቀናቶች ሊገቡ ነዉ። እነዚህ ቀናቶች ምክንያት አርግና ሁሉንም ትተህ ወደ ራስህ ተመለስ፣ ሁኔታህን ፈትሽ፣ አካሄድህን መርምር። አውቃለሁ    ማንሞ ሰው ይህ እንዲነገር አይፈልግም፣ ይህ በመፃፌ የሚቆጣውም ብዙ ነው። ሁሉም በሚስማማበት ግን እውነታው ይህ ነው።   እውነት ሲወራ ሚያቅለሸልሸው መሳደብ ይችላል; ቆም ብሎ ያሰበ ግን ይጠቀማል። ቆም በልና አስብ። 🖊የማትወደው ወዳጅህ        የቋንጤው ከፉርቃን ሰማይ ስር!! © hamdquante
2824Loading...
37
✍      ከመሃላችሁ አስተዋይ የለም ወይ???   እንዳያችሁት ለብዙ ዐመታት ዳዕዋ እና ደርሰ ተትቶ በቡጨቃ እና በትር ተራ "እንዲህ አለ፣ እንዲህ አሉ" እየተባለ ያንን ሁሉ ጊዜ ባከነ። አሁንም     እዛው ሜዳ ላይ ማሊያ እና ተጋጣሚ ቀይሮ ሌላ ጨዋታ ተጧጡፏል። ይህ ፍልሚያስ መች አብቅቶ "በቃ በመሃላቹ ምንም የለም" ተብሎ ሙዓነቃ እንደሚደረግ አላህ ይወቀዉ።   በዚህ መሃል የሚያሳዝነው ታማኝ ደጋፊው ነው። ካለፈው መማር ተስኖት ዛሬም ቆሞ ያጨበጭባል።   "ይህ ይለያል፣ እንደ ትናንቱ አይደለም፣ የዲን ጉዳይ ነው" ቢሉህ አትመናቸዉ። ትናንትም "ጉዳዩ የጀነት እና የጀሀነም ነው" ብለውህ ተጣላህ፣ ተፋታህ፣፣፣፣ ምናምን።   በመጨረሻ ግን እኛ መጀመሪያ ላይ ስንልህ እንደነበረው "ምንም ዐይነት ዲናዊ ጉዳይ የለም" ተብለህ ትጥቅህን አወለቅህ።   መጀመሪያውኑ እኛን ብትሰማን ድል በሌለው ጦርነት ባልደከምክ ነበር። የዛሬው ከትናንቱ እንደማይለይ ሌላ ማረጋገጫ ልንገርህ:   እንትና "እምቢ" ብሎ እንጂ "እሺ" ብሎ "እንትና ላይ እንትን የለበትም" ብሎ እንትን ቢያደርግ ኖሮ የሁለቱ ፀብ ሊዘጋ ነበር። እና አንተስ ለማን ብለህ ነው እንዲህ ምትባክነው??? ልምከርህ:    ይኸዉ ነገ ከነገ ወድያ ከዱንያ ቀናቶች ሁሉ በላጭ የሆኑ ቀናቶች ሊገቡ ነዉ። እነዚህ ቀናቶች ምክንያት አርግና ሁሉንም ትተህ ወደ ራስህ ተመለስ፣ ሁኔታህን ፈትሽ፣ አካሄድህን መርምር። አውቃለሁ    ማንሞ ሰው ይህ እንዲነገር አይፈልግም፣ ይህ በመፃፌ የሚቆጣውም ብዙ ነው። ሁሉም በሚስማማበት ግን እውነታው ይህ ነው።   እውነት ሲወራ ሚያቅለሸልሸው መሳደብ ይችላል; ቆም ብሎ ያሰበ ግን ይጠቀማል። ቆም በልና አስብ። 🖊የማትወደው ወዳጅህ        የቋንጤው ከፉርቃን ሰማይ ስር!! Hamdu
10Loading...
38
⭕️ﻋﺠﺒﺎ ﻟﻚ ﻳﺎﺍﺑﻦ ﺁﺩﻡ❗️ ✅የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ❗️ 👉ስትወለድ ከእናትህ ሆድ ያወጣህን ፈፅሞ አታውቅም። ✍ ስትሞት ማን ወደ ቀብርህ እንዳስገባህ ፈፅሞ አታውቅም። 👉ስትወለድ ትታጠባለህ፣ ትፀዳለህ። ✍ስትሞት ትታጠባለህ፣ ትፀዳለህ። 👉ስትወለድ ማን በልደትህ እንደተደሰተ አታውቅም። ✍ስትሞት ማን እንዳዘነና እንዳለቀሰ አታውቅም። ✍በእናትህ ሆድ ውስጥ በጠባብ ቦታና በጨለማ ውስጥ ነበርክ። 👉ስትሞት ጊዜ በጠባብ ቦታና በጨለማ ውስጥ ትሆናለህ። 👉ስትወለድ በጨርቅ ትጠቀለላህ ሊሸፍኑህ! ✍ስትሞት በከፈን ይጠቀልሉሃል ሊሸፍኑህ! 👉በተወለድክና በአደግክ ጊዜ ሰዎች ምስክር ወረቀት ስለሙያህ ይጠይቁሃል። ✍ በሞትክም ጊዜ መላኢኮች ስለመልካም ስራህ ይጠይቁሃል። 🔴 ◎ﻓﻤﺎﺫﺍ ﺃﻋﺪﺩﺕ ﻵﺧﺮﺗﻚ ؟ ❗️ ለመጨረሻው ሃገርህ ምን አዘጋጀህ⁉️⁉️ ሁላችንም እራሳችንን እንጠይቅ!! https://t.me/Abu_babelheyr_bin_Sadik
54510Loading...
🥩 አባ ያረድከው እኮ አያስበላም ⭕ አባትህ ሺርክ የሚሰራ ከሆነ አፍህን ሞልተህ ያረድከው አልበላም በለው 🤝 አባትዬ ሺርክ እየሰራህ ስለሆነ ያረድከው መብላት አይቻልም በለው ⭕ ሁጃ ቆመበት አልቆመበት ጃሂል ሆነ አዋቂ አዚር ሆንክ አልሆንክ ⭕ ሺርክ ሰሪን ያረደው እንዳትበላ ሺርክ ሰሪን ተከትልህ እንዳትሰግድ አንተ አሰግድ ካልቻልክ ሰላትህ በግልህ ቀልድ የለም ዲን ነው ⭕ አባቴ ይቆጣኛል አትበል ለአላህ ስትል ሰዎችን አስቆጣ ለሰዎች ስትል አላህን እንዳታስቆጣ ⭕ ብዙ አባቶች ያረዱትን አልበላም ሲባሉ ሺርክን አቁመዋሉ 👉 ይህ እራሱ አንድ የዳዕዋ ስልት ነው 🤝 ግን ጥሩ ስነ ምግባር አይለይህ 🫵 ጠንከር በል ስጋውን ትተህ ጎመኑም ይሁን አይቤው ባገኘሀውን ረሀብህን አብርድ 🫵 ጭንቀትህ ክትፎና ቁርጥ ወይም ሰው ማስደሰት አይሁን 🫵 ወንድሜ መስለሀህ ጥቅምህ በአጠቃላይ ከሰማይ ነው ዲንህን አጥበቀህ ያዝ 🤌 ሆድህ ውስጥ ሀራም የሆነን ነገር ጠብ እንዳይልብህ 🔻🔻🔻🔻 https://t.me/+fzBAWCT9vV4zOTI0
نمایش همه...
👍 4👎 1
የንቃት ደወል   👉      መቃብር እየተዘጋጀልን ነው ፤ እኛስ ተዘጋጅተናል ወይ ?     መላኢኮች እየፃፉ ነዉ ፤ እኛስ መርጠን እየተናገርን ነው ወይ ? 👉     ጀነት ተኳኩላ እየጠበቀች ነው፤ እኛስ እየሠራንላት ነው ወይ? ✅    ጀሀነም ታዳኝ ፍለጋ አፏን ከፍታለች፤ እኛስ እየሸሸናት ነው ወይ? 👉     ቂያማ /የትንሣኤ ቀን/ እየተቃረበ ነው፤ እኛስ ተሰናድተናል ወይ?     ✍ የጉዞአችን ቀን ደርሷል፤  እኛስ ትክክለኛና በቂ ስንቅ ሰንቀናል ወይ ? https://t.me/Abu_babelheyr_bin_Sadik
نمایش همه...
👍 1
00:55
Video unavailableShow in Telegram
ዶሮ ፍየል በግ ወይም በሬ ግመል ልናርድ ስንል ወደ ቂብላ ማዞር ሸርጥ አይደለም ሱናም አይደለም ከፈለገ ወደ ፈለገዉ አቅጣጫ አዙሮ ማረድ ይችላል https://t.me/Fetwawoch_bicha
نمایش همه...
1.29 MB
👉 ሴት ልጅ ኡዱሂያን ነይታ ማረድ ትችላለችን? ሴት ልጅ ለባሏ ፣ ለልጆቿ…  ነይታ ኡዱሂያ መድረግም ሆነ ማረድም ትችላለች    ሴት በመሆኗ ከወንዱ የተለየ የሆነ ቅድመ ደንቦችን ማሟላት ወይም ክልከላት የለባትም ለምሳሌ ሀይድ ላይ ብትሆን የኡዱሂያን ስርአት ከመፈፀም የሚከለክላት ነገር ምንም ነገር የለም ምክንያቱም የኡዱሂያን እርድ ለማረድ ከሀይድ መፅዳት ሸርጥ አይደለምና   ነገር ግን ባሏን ወክላ ኡዱሂያ ስታወጣ ባሏ ገንዘብ የሌለው ከሆነ ነው አቅም ያለው ከሆነ ግን እሱ ሳይፈቅድ ማድረግ አትችልም እንዲሁም ባል ያወጣ ከሆነ ሚስትንም ልጆችንም የሚጨምር ስለሆነ ተጨማሪ ከእሷ አይጠበቅም 👉 ሴት ኡዱሂያ የምታወጣ ከሆነ ከዙል ሂጃ አንድ ጀምሮ ጥፍር ከመቁረጥ ትከለከላለች እንዲሁም ፀጉሯንም ማበጠር የለባትም ነገር ግን መታጠብ ትችላለች በምትታጠብበት ግዜ ከፀጉሯ የሚሰባበር ቢኖር ችግር የለውም ሴት ልጅ ማረድ እንደምትችል ከሚጠቁሙ መረጃዎች መሀከል ما ورد من رواية البخاري عن كعب بن مالك أن هناك جارية لها  كانت هذه الجارية ترعى الغنم، ورأت شاة من الغنم اقتربت من الموت، فقامت وكسرت حجر فذبحتها فقالت لأهلها، لا تأكلوا منها حتى يأتي النبي صلى الله عليه وسلم وتسأله، أو حتى ترسل إليه من يسأله ، فأتى النبي صلى الله عليه وسلم، فأمر النبي صلى الله عليه وسلم بأكلها بلا إثم. حَدَّثَنَا يَزِيدُ بْنُ هَارُونَ ، أَخْبَرَنَا يَحْيَى - يَعْنِي ابْنَ سَعِيدٍ - عَنْ نَافِعٍ ، أَخْبَرَهُ عَنِ ابْنِ عُمَرَ ، أَنَّ امْرَأَةً كَانَتْ تَرْعَى عَلَى آلِ كَعْبِ بْنِ مَالِكٍ غَنَمًا بِسَلْعٍ، فَخَافَتْ عَلَى شَاةٍ مِنْهَا الْمَوْتَ، فَذَبَحَتْهَا بِحَجَرٍ، فَذُكِرَ ذَلِكَ لِلنَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، فَأَمَرَهُمْ بِأَكْلِهَا. حكم الحديث: حديث صحيح رجاله ثقات رجال الشيخين ሴት ልጅ ኡዱሂያ ማድረግ እንደምትችል ሸይኽ ኢብኑ ባዝ እንዲህ ይላሉ وقد سئل الشيخ ابن باز رحمه الله : ماذا يجوز للمرأة التي تنوي الأضحية عن نفسها وأهل بيتها أو عن والديها بشعرها إذا دخلت عشر ذي الحجة ؟ فأجاب : ” يجوز لها أن تنقض شعرها وتغسله ، لكن لا تكده ، وما سقط من الشعر عند نقضه وغسله فلا يضر “وكدّ الشعر : تمشيطه . “فتاوى الشيخ ابن باز” (18/47). https://t.me/Abu_babelheyr_bin_Sadik
نمایش همه...
"ሁጃጆች ተልቢያ አላቸው እኛ ተክቢራ አለን።በአረፋ ላይ የመቆም እድል አላቸው እኛ የአረፋ ፆም አለን።እነሱ ሐድይ ሲኖርባቸው እኛ ኡድህያ አለብን። እኛንም እነሱንም ላከበረን አላህ ጥራት ይገባው!"   https://t.me/+Se4xqUVr3TtG4W9L
نمایش همه...
በሚጠቅምህ ነገር ላይ ብቻ መሽሁል ሁን!!

إحرص على ما ينفعك @Abu_babelheyr_bin_Sadik

https://t.me/+Se4xqUVr3TtG4W9L