1 474
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
-2130 روز
آرشیو پست ها
በቅርብ ከተሾሙት በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር አሌክሲስ ላሜይክ ጋር በልዩ ልዩ የትብብር መስኮች ዙሪያ በሚኖረን የሁለትዮሽ ግንኙነት ላይ ተወያይተናል።
በትብብርና የጋራ ተጠቃሚነት መርህ ላይ በተመሰረተው የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት እንዲሁም የፈረንሳይ መንግስት በከተማችን በሚከናወኑ የልማት ስራዎች ዙሪያ ስለሚያደርገው ድጋፍ ከአምባሳደር ላሜይክ ጋር የተወያየን ሲሆን፣ አዲስ አበባ ከተለያዩ የፈረንሳይ ከተሞች ጋር ያላትን የጠበቀ ወዳጅነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያም ተነጋግረናል፡፡
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
ውጤታማ የፋይናንስ ስርአት በመተግበር በከተማዋ የሚሰበሰብ ገቢን ለልማት በማዋል ረገድ የተሻለ እንቅስቃሴ እና ፈጣን ለውጥ ከታዩባቸው የአፍሪካ ከተሞች መካከል አዲስ አበባ ግንባር ቀደም ስፍራ መያዟ ተገለፀ።
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን፣ ወርልድ ሪሰርች ኢንስቲትዩት እና ዩኤን ሃቢታት ከሌሎች አለምአቀፍ ተቋማት ጋር በጋራ ያለፉት 5 አመታት (እኤአ ከ2018 - 2023) በአፍሪካ ከተሞች የፋይናንሻል አስተዳደር ስርአት ላይ ያካሄዱትን የጥናት ውጤት በዛሬው እለት ይፋ አድርገዋል።
የጥናቱ ውጤትም በፋይናንሻል ስርአት ትግበራ ውስጥ ገቢ የመሰብሰብ አቅምን በማሳደግ እና የተገኘውን ገቢም ለህዝብ ጥቅም ከፍተኛ አስተዋጽኦ ባለቸው የልማት ስራዎች ላይ በማዋል ፈጣን ለውጥ ከታየባቸው እና በቀዳሚነት ከሚጠቀሱት የአፍሪካ ከተሞች መካከል አዲስ አበባ አንዷ መሆኗን አመላክቷል።
ጥናቱ ባለፉት 5 አመታት ኮቪድ( 19)ን ጨምሮ በአለምአቀፍ ደረጃ የጦርነት ቀውሶች ያጋጠመበት ወቅት ቢሆንም የመዲናችን አዲስ አበባ የገቢ አሰባሰብ እና የፋይናንስ ስርአቱ ግን የተለያዩ ተግዳሮቶች ሳይበግረው ከጊዜ ወደጊዜ እያንሰራራ መምጣቱንም ይገልጻል።
በመድረኩ ላይ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጅነር ወንድሙ ሴታ የከተማችን አዲስ አበባ የፋይናንስ ስርአት ውጤታማ መሆን የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ አንቀሳቃሽ ሞተር የሆነችው መዲናችን ለአገራዊ እድገት የምትወጣውን ቁልፍ ሚና አጠናክራ እንድትቀጥል ተጨማሪ አቅም የሚፈጥር ነው ብለዋል።
አክለውም የከተማ አስተዳደሩም ለህዝቡ የሚሰጠውን አገልግሎት በተሻለ ጥራት፣ ውጤታማነት እና የመፈፀም ብቃትን በይበልጥ በማሳደግ የኢንቨስትመንት እና የኢኮኖሚ እምርታውን ከፍ ወዳለ ደረጃ እንዲያደርስ የሚያግዝ ነው ሲሉም ተናግረዋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስትራቴጂክ ፕሮግራም ማኔጅመንት ሃላፊ ዶ/ር እሸትአየሁ ክንፉ በበኩላቸው የመዲናችን የፋይናንስ ስርአትን አስመልክቶ በአለምዓቀፍ ተቋማት ጥናት ከተከናወኑባቸው የአፍሪካ ከተሞች መካከል አዲስ አበባ ሀብትን በማመንጨት፣ ያመነጨችውንም ሀብት ወደ ስራ በመቀየር እና ጤናማነትንና ዘለቄታዊነትን የሚያረጋግጡ ፖሊሲዎችን በማውጣት እና መተግበርን ጨምሮ በተለያዩ መስፈርቶች የተሻለ ውጤት ማስመዝገቧን ገልጸዋል።
ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook:-
👇👇👇👇
https://www.facebook.com/CITYMANAGER1
Telgram:-
👇👇👇👇
https://t.me/aacitymanager
Twitter:-
👇👇👇👇
https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r
YouTube:-
👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s
Tiktok
👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager...
Website
👇👇👇👇
https://www.aacitymanger.gov.et
የተቋማት ቅንጅታዊ አሰራር መኖር አገልግሎትን ከማዘመን በተጨማሪ ዲጂታል ኢትዮጵያን ለመገንባት ከፍተኛ ሚና አለው
https://linktr.ee/AddisMediaNetwork
AMN - ታኀሣሥ 10/2017 ዓ.ም
https://youtu.be/RNzaLdS6htM
የማንሰራራት ዘመን በአዲስ አበባ :-
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook:-
👇👇👇👇
https://www.facebook.com/CITYMANAGER1
Telgram:-
👇👇👇👇
https://t.me/aacitymanager
Twitter:-
👇👇👇👇
https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r
YouTube:-
👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s
Tiktok
👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager...
Website
👇👇👇👇
https://www.aacitymanger.gov.et
በአገራችን የመጀመሪያ የሆነው የሲቪል ምዝገባ አገልግሎት በፍርድ ቤት በይፋ ማስጀመሪያ መርሐግብር በምስል:-
ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook:-… See more
የኤሌክትሪክ አደጋን ለመከላከል የሚያግዙ የጥንቃቄ መንገዶች
*************
የኤሌክትሪክ አደጋ በኤሌክትሪክ ምክንያት የሚመጣ በማንኛውም ጊዜና ቦታ ሊከሰት የሚችል ሲሆን በሰው ህይወትና አካል፣ እንዲሁም በንብረት ላይ ጊዜያዊ ወይም ዘላቂ ጉዳት ሊያስከትል ይችላል፡፡
በመሆኑም ራስዎን ከኤሌክትሪክ አደጋ ለመጠበቅ፡-
👉 በረገቡ የኤሌክትሪክ መስመሮች ስር ሾልኮ ለማለፍ አይሞክሩ፤
👉 ኃይለኛ ንፋስ በሚነፍስበት ወቅት ከኤሌክትሪክ ሃይል ማስተላለፊያ መስመሮች ርቀትዎን ጠብቀው ይንቀሳቀሱ፤
👉 ተበጥሶ የወደቀና የተንጠለጠለ የኤሌክትሪክ ገመድ ወይም ሽቦ ሲያዩ ከመንካት በመቆጠብ ለሚመለከተው አካል ያሳውቁ፤
👉 በከፍተኛ ቮልቴጅ የኤሌክትሪክ መስመሮች ስር ወይም አጠገብ ማንኛውንም የግንባታ ሥራ ከማከናወን ይጠበቁ፤
👉 ህንፃዎች ሲገነቡ ከኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማት ርቀታቸውን ጠብቀው እንዲከናወኑ፤ዛፎች ሲቆረጡ የኤሌክትሪክ መስመሮች ላይ እንዳይወድቁ ጥንቃቄ ያድርጉ፤
👉 የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመሮች ከቆርቆሮ ጣሪያ፣ አጥር፣ ከልብስ ማስጫ ገመዶች ጋር እንዳይገናኙ ያድርጉ፤
👉 የቤት ውስጥ የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋት በባለሞያ እንዲከናወን ያድርጉ፤
👉 ደረጃቸውን የጠበቁ የኤሌክትሪክ ቁሳቁሶችን ይጠቀሙ፤
👉 በኤሌክትሪክ የሚሰሩ መሳሪያዎች ላይ ቃጠሎ ሲነሳ በውሀ ከማጥፋት በመቆጠብ ትክክለኛውን የእሳት ማጥፊያ ይጠቀሙ፤
👉 የኤሌክትሪክ መስመሩን ከመቆጣጠሪያው ሳያጠፉ በኤሌክትሪክ የተያዘን ሰው ለማዳን አይሞክሩ፤
👉 የኤሌክትሪክ ሀይልን ከራስዎ ቆጣሪ ወደ ሌላ ሰው ቤት አሳልፎ ከመዘርጋት ይቆጠቡ፤
👉 ብረት ነክ የሆኑ ቁሳቁሶችን ከኤሌክትሪክ ሶኬቶች ወይም ማከፋፈያዎች ጋር በፍፁም አያገናኙ፤
👉 በአንድ ማከፋፈያ ላይ ብዙ ኬብሎችን ማገናኘት ለአደጋ ስለሚያጋልጥ በፍፁም አያድርጉ፤
👉 በኤሌክትሪክ ሥራ ሲሰሩ ርጥብ ነገሮች ለአደጋ ሊያጋልጥዎ ስለሚችሉ መጠንቀቅ አይዘንጉ፤
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት
አዲስ አበባ በሃገሪቱ የመጀመርያ የሆነውን የሲቪል ምዝገባ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በፍርድ ቤት ጀመረች
አዲስ አበባ በሃገሪቱ የመጀመርያ የሆነውን የሲቪል ምዝገባ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በፍርድ ቤት ጀመረች
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ በፍርድ ቤት የሚወሰኑ የፍቺ እና ጉዲፈቻ ውሳኔዎችን የመመዝገብ አገልግሎት በአንድ ማዕከል ለመስጠት የሚያስችለውን የስራ ስምምነት ከፌደራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት ጋራ በፈፀመው ስምምነት መሰረት ዛሬ ታህሳስ 9/2017ዓ.ም በይፋ አገልግሎቱ በአራዳ እና ቦሌ ምድብ ችሎቶች ተጀምሯል።
በዕለቱ መርሃ ግብር በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ-አስኪያጅ ኢንጂነር ወንድሙ ሴታ፣ የፌደራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት አቶ ፎዓድ ኪያር፣ የኢመደአ እና የብሄራዊ መታወቂያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ስራ አሰኪያጅ አቶ ዮዳሄ ዘሚካኤል እንዲሁም የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮናስ አለማየሁ ተገኝተዋል።
በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ-አስኪያጅ ኢንጂነር ወንድሙ ሴታ በአራዳ ምድብ ችሎት ተገኝተው መርሃ ግብሩን ያስጀመሩ ሲሆን የተቋማት ቅንጅት ለከተማው አገልግሎት መሻሻል እጅግ ወሳኝ መሆኑን ጠቅሰው የምዝገባ ስርዓቱ ተደራሽ መሆን እንዲችል የተለያዩ የቴክኖሎጂ አማራጮች በቅርቡ እንደሚተገበሩ ገልፀዋል።
የፌደራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት አቶ ፎዓድ ኪያር ቅንጅቱ በፍርድ ቤቱ አገልግሎት ላይ የመረጃ ጥራት እና የአገልግሎት አሰጣጥ ዕሴት እንደሚጨምር ተናግረዋል።
የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮናስ አለማየሁ እንደገለፁት በአንድ ማዕከሉ ከፍቺ እና የጉዲፈቻ ምዝገባ አገልግሎት በተጨማሪ የፋይዳ ምዝገባ በፍርድ ቤቶቹ እንደሚከናወን ጠቅሰዋል።
ተቋሙ በአሁኑ ወቅት የልደት እና ሞት ምዝገባ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በከተማው 104 የመንግስት እና የግል ጤና ተቋማት በመስጠት የምዝገባ ሽፋኑን ወደ 65% ማሳደጉ ይታወቃል።
ለበለጠ መረጃ በነጻ የስልክ መስመር 7533 ይደውሉ
ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook:-
👇👇👇👇
https://www.facebook.com/CITYMANAGER1
Telgram:-
👇👇👇👇
https://t.me/aacitymanager
Twitter:-
👇👇👇👇
https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r
YouTube:-
👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s
Tiktok
👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager...
Website
👇👇👇👇
https://www.aacitymanger.gov.et
የፌዴራል ሱፐርቪዥን ቡድን በአራዳ ክፍለ ከተማ አራት ኪሎና ፒያሳ አካባቢ የተገነባውን የኮሪደርና የወንዝ ዳርቻ ልማት ተዘዋውረው ጎበኙ።
በፕላን ልማት ሚኒስቴር ሚንስትር ዶ/ር ፍፁም አሰፋ እና በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ሚኒስቴር ሚንስትር ዶ/ር በለጠ ሞላ የተመራው የፌዴራል የሱፐርቪዥን ቡድን በአራዳ ክፍለ ከተማ አራት ኪሎና ፒያሳ አካባቢ የተገነባውን የኮሪደርና የወንዝ ዳርቻ ልማት ተዘዋውረው ጎበኙ።
በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ አብርሐም ታደሰ፣ የአራዳ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ጌታሁን አበራ እንዲሁም የአራዳ ክፍለ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ተወዳጅ ኃ/ማርያም የኮሪደር ልማቱንና የተጀመረውን የወንዝ ዳርቻ ልማት ለሱፐርቪዥን ቡድኑ አባላት ያስጎበኙና ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን የወንዝ ዳርቻ የልማት ስራው ሲጠናቀቅ የወንዙን ህልውና በመታደግና የከተማዋን ገፅታ በመቀየር ነፋሻማና ለመኖሪያ ምቹ አካባቢን እንደሚፈጥር አስረድተዋል።
በተመሳሳይም አራት ኪሎ ፕላዛ የውስጥ ለውስጥ የእግረኛ መንገድና ከአራት ኪሎ ፒያሳ መሀል የሚገኘው የራስ መኮንን የመስታወት ድልድይ ግንባታ ስራ የከተማውን ስታንዳርድ የጠበቀ በመሆኑ ለሀገር ገፅታ ግንባታ ትልቅ ፋይዳ እንዳለው የሱፐርቪዥን ቡድኑ አመላክቷል።

የመሰረተልማት አቅራቢ ተቋማት ቅንጅት
በሁሉም የኮሪደር መስመሮች የመሰረተልማት ዝርጋታዎች በቅንጅት እየተሰሩ ነው