cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Jafer Books 📚

የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !! አድራሻችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ ስር አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ሜክሲኮ ደብረወርቅ ህንጻ ስር ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL ለዌብሳይት www.jaferbooks.com

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
22 671
مشترکین
+1624 ساعت
+2117 روز
+62930 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
" ዮቶር ቁጥር ² " በቅርቡ ::
1 4630Loading...
02
" ቀሪ ይመልከተው " የተሰኘው የሌ/ኮ ግርማ ዘገየ መጽሐፍ ለንባብ በቃ ::
2 0920Loading...
03
" የሹራብ ሥራ መማሪያ " መጽሐፍ በመደብራችን ይገኛል ::
2 76411Loading...
04
" ምሥጥሩን ማወቅ " ሰባተኛው ዕትም ገበያ ላይ ውሏዋል ። ስለ ምሥጢሩን ማወቅ  መጽሐፍ  ከኒውስዊክ ጸሐፊ (ጄሪ አድለር) የተሰጠ አስተያየት . . . በሕትመትን ዓለም የራስን ማሻሻያ(SELF-HELP) መጻሕፍት ደራሲያን በአንድ መጽሐፍ አይወሰኑም፡፡ አውስትራሊያዊቷ የቲቪ አዘጋጅ ርሆንዳ ባይርን በ2006 ዓ.ም ባወጣችውና ከፍተኛ የሽያጭ ደረጃ ባገኘላት “ ምሥጢሩ” (THE SECRET) መጽሐፏ “የመላውን ዩኒቨርስ መስተጋብር ፤ እያንዳንዱን የሕይወት ክስተትና ገጠመኝ” የሚወስን ሕግ ይፋ አደረገች፡፡ በቀጣይ ሁለት ዓመታት ደግሞ የምሥጢሩን የምሥጋና መጽሐፍና የምሥጢሩን ዕለታዊ አስተምህሮዎች በተከታታይ አስነበበች፡፡ አንባቢያን ' ምን ቀራት ' ሲሉ ጠየቁ . . . በቀጣይ 'ኃያሉ ምሥጢር ' ( THE MAGIC) ለሕትመት በበቃ በአንደኛው ቀን የአማዞንን ከፍተኛ ደረጃ ተቀላቀለ፡፡ የዚህ የሽያጭ ደረጃ እንግዳ ነገር ደግሞ ደራሲዋ ባይርን ቃለ መጠየቅ አለመስጠቷና መጽሐፋንም አለማስተዋወቋ ነበር፡፡ ከ19 ሚሊዮን ቅጂ በላይ ታትሞ የተሸጠላትን “ ምሥጢሩ) /THE SECRET/ መጽሕፍ ታሳቢ ያደረገ አንባቢ ደራሲዋን በቀላሉ ሊመለከታት አይችልም፡፡ የርሆንዳ ባይርን ጠቃሚ (ምክራዊ) ቃላት 1፡ “ሕይወት አስደሳች መሆን  አለባት፡፡ ስትደሰቱ በታላቅ ስሜት ውስጥ ስለምትሆኑ የተመኛችሁትን ዓይነት ሕይወት ስታጋኙ ፤  በመጨነቅ ደግሞ የሚያስጨንቅ ሕይወት ይኖራችኃል፡፡” 2፡“በልጅነታቹ ፤በጉርምስናቹም ሆነ በአዋቂ ዕድሜያችሁ የገጠማችሁና የማትወዷውን ነገሮች ይዛችሁ በሕይወት መስመር ተጔዙ፡፡” 3፡“እያንዷንዷ ሴኮንድ ሕይወታችሁን የምትቀይሩበት ዕድል ናት በየትኛውም ቅፅበት ሐሳባችሁን መቀየር ስለምትችሉ!” 4፡“የአእምሮአችሁ ሾፌር በመሆናችሁ ወደየት መሄድ እንዳለበት በማዘዝ ምሩት አእምሮችሁ በራሱ መሻት ከመስመር ውጪ ሲራመድ የሚችለው እናንት ምን ማድረግ እንዳለበት ካልነገራችሁት ብቻ ነው፡፡” 5፡“የምትናገሩት ታሪክ መጥፎም ይሁን ጥሩ የሕይወታችሁ ታሪክ ይሆናል፡፡ ስለ ሕይወታችሁ አስደናቂነት መናገር ስትጀምሩ የስበት ሕጉ የተናገራችሁትን አስደናቂ ሕይወት ትቀበሉ ዘንድ ያደርጋል፡፡” 6፡“የግዛታችሁ መሪ ናችሁና ያሰባችሁት ወይም የተሰማችሁ ስሜት ግዛታችሁ በሆነው ሰውነታችሁ ውስጥ ሕግ ይሆናል፡፡” 7፡“ማመስገን ፀጋን የምናበዘባት አንዱ ስሜት ነው፡፡ ስለዚህ በየዕለቱ ጤነኛ ስለሆናችሁ አመስግኑ፡፡” 8፡“ሕይወት በእናንተ ላይ የሚከሰት ነገር አይደለም፡፡ሕይወታችሁ የሐሳባችሁ አፀፌታ ምላሽ ናት፡፡”
2 7884Loading...
05
Media files
2 3260Loading...
06
" ዮቶር ኮብላይ ካህን " በዓለማየሁ ደመቀ አስራአራተኛው ዕትም :: ጥቂት ቅጂዎች ይቀሩናል :: እና ገዝተው የግልዎ አድርገዋል ?
2 4291Loading...
07
የሕይወት ተፈራ ሁለት መጻሕፍት በድጋሚ ታትመው ለንባብ ገበያ ቀርበዋል :: በቅርቡ " ማማ በሰማይ " ለገበያ ይበቃል :: @jafbok
2 5124Loading...
08
መዲና በየወሩ የምትወጣ ኪናዊ መጽሔት ናት። ዓላማዋ ስለሥነ ጽሑፍ እና ስለ ሌሎች የጥበብ ዘውጎች የምንወያይበትን አውድ ማስፋት፣ ወዲያውም ለአዳዲስ ፀሐፍት እና ለሥነ ጽሑፍ ነክ ውይይቶች መታያ ቦታ መፍጠር፤ ለተደራስያኑም አማራጭ ጣዕም መስጠት ነው። መዲና ዲጂታል መጽሔት መዲና ዲጂታል መጽሔት ቅጽ 1 ቁጥር 2 https://t.me/Medinamagazine
2 6071Loading...
09
⭕️ የመጻሕፍት ወግ | ከአድማስ ባሻገር “የመጻሕፍት ወግ” ለበዓሉ ግርማ የመጀመሪያ ድርሰት በኾነው “ከአድማስ ባሻገር” ልብ ወለድ መጽሐፍ ዙሪያ ቆይታውን አድርጓል። እንድትመለከቱት እጋብዛለሁ። 📌 ሊንኩ ይኼው 👇 https://youtu.be/A5FwU-DhPyw?si=mc_XH9CE2v8bfM70
2 6324Loading...
10
ፍቅር እስከ መቃብር ሁለት ወጣት ኢትዮጵያውያን ከሃገራቸው ብዙ ርቀት እየሩሳሌም ላይ ተገናኙ። ወጣቱ ሃገራቸውን በዲፕሎማትነት ሊያገለግሉ በ1937 በእየሩሳሌም ከትመው ነበር። በግዜው እየሩሳሌም በእንግሊዝ ግዛት አስተዳደር ስር ነበረች።  ወጣቱም በዛ የኢትዮጵያ ቆንሲል ሆኑ። በቆይታቸው አንዲት ውብ ኢትዮጵያዊት ተዋወቁ። ኢትዮጵያዊቷ ኢትዮጵያ ውስጥ ተወልዳ በሁለት አመቷ ወደ እየሩሳሌም መጣች። አያቷ ለመመንኮስ ወደ እየሩሳሌም ሲመጡ ነበር ህፃኗን ይዘው የመጡት። ህፃኗ በእየሩሳሌም በአያቷ መልካም አስተዳደግ ውብ ወጣት ሆነች። ሁለቱ ወጣቶች ወዲያውኑ ተጋቡ። ምንም እንኳን ፍሬ ለማየት ባይታደሉም ደስተኛ እና የሚያስቀኑ ጥንዶች ነበሩ። ሁለቱ ባለትዳሮች በባልየው ስራ ምክንያት አውሮፓ እና አሜሪካ በሚዘዋወሩበት ወቅት እንኳን ተለያይተው አያውቁም። በ1954 ግን ኃያሉ ሞት ለያቸው። ወይዘሮዋ በህመም አረፉ። አርፈው አስከሬናቸው አያታቸው ወደ አሉበት ቅድስት እየሩሳሌም ባለቤታቸው ወስደው በጌቴሰማኒ የመጨረሻው እንዲሆን አደረጉ፡፡ ጎልማሳው ብርቱ ሃዘን ገባቸው። በአዲስአበባ የሚገኘውን መኖሪያ ቤታቸውን በባለቤታቸው ስም ለተሰየመ በአዲስአበባ ከተማ ምክር ቤት ለሚተዳደር የልጆች ማሳደጊያ በስጦታ ሰጡ። ጎልማሳው ዳግመኛ አላገቡም። አርባ አመት በብቸኝነት ኖረው በ1995 አረፉ። ባለታሪኮቹ ሃዲስ አለማየሁ እና ክበበ―ጸሐይ በላይ ነበሩ። ፍቅራቸውም እስከ መቃብር ነበር! ©በ Tewodros Shewangizaw
2 80513Loading...
11
ሚያዚያ 27 ይጀምራል :: ወዳጃችን አርቲስት ሰለሞን ሙሔ አዝናኝና ቁምነገር አዘል ጨዋታዎችን በ YouTube ይዞላችሁ ቀርቧል :: ፈታ የምትሉበት የ YouTube ቻናል ነው :: ከታች ያለውን ሊንክ ተከትላችሁ ቻናሉን Subscriber ብታደርጉት ይመቻቹሃል :: 👇👇👇 https://youtu.be/mQPXautoS2s?si=IQ0DW0DCo3vgvYGz
2 6462Loading...
12
“ልክ መጽሐፍህን እንዳነበብኩት ትውልዴን ጠላሁት። በብዛት ለውጥን የሚፈራ፣ ሁሉንም አሜን ብሎ የሚቀበል ትውልድ እንዳለን አስባለሁ። አንተ በ“ፀሓይ ከጨለማዬ ምን አለሽ?” መጽሐፍህ በግልጽ እንዳስቀመጥከው እያስተናገድነው ያለው ችግር አስደንጋጭ ቢኾንም፣ እኛ ግን ልንነጋገርበት አንፈልግም። ” — ሜላት ዓለማየሁ —
2 8675Loading...
13
ባይራ ዲጂታል መጽሔት ቅጽ 1 ቁጥር፡ 5 (የቴሌግራም ገጻችንን ተቀላቀሉ) https://t.me/Bayradigital ለማንኛውም አስተያየት የሚከተለውን ኢሜይል አድራሻ ይጠቀሙ። [email protected] ኑኒ ባይራክ! ታላላቆች ነን።
3 33011Loading...
14
⭕️ የመጻሕፍት ወግ | #ማዕበልጠሪወፍ “የመጻሕፍት ወግ” ወይም “A book talk” ጀምረናል። ዓላማው አንድን ነባር ወይም ሰሞንኛ መጽሐፍ አንብቦ ስለ መጽሐፉ ይዘት፣ ስለ ገጸ ባሕርያቱ፣ ስለ ሴማው እያነሡ (በተቻለ መጠን የአንባቢን የንባብ ልምምድ በማያጨናግፍ መልኩ) መጽሐፉን በወግ ለመግለጽ፣ ለማስተዋወቅ በመሞከር ውስጥ ሥራውን ባላነበቡት ሰዎች ላይ የንባብ ጉጉት ለማሳደር መሞከር ነው። 📌 በዚህኛው ቪዲዮ የደራሲ ዓለማየሁ ገላጋይ አዲሱ “ማዕበል ጠሪ ወፍ” የተሰኘ ድርሳኑ ተዳስሷል። ሊንኩ ይኸው👇 https://youtu.be/9ED-B2IplGQ?si=tL3nGxD0f6iuOBm-
3 65210Loading...
15
Media files
3 55627Loading...
16
የዲያቆን ዮሐንስ ጌታቸው " ትምህርተ ጽድቅ " የተሰኘው መጽሐፍ ጥቂት ቅጂዎች አሉን :: @jafbok
3 7695Loading...
17
የሮሃንዳ ባይርን አምስቱን መጽሐፍ በአንድ የያዘው የትርጉም መጽሐፍ " ምሥጥሩን ማወቅ " ለሰባተኛ ጊዜ ታትሞ ለንባብ በቅቷል :: ደራሲዋ ሮንሃዳ ባይርን በ2006 መላውን ዓለም ያዳረሰው ዘጋቢ ፊልም  [THE SECRET] ፈጣሪ ናት ። በዚያ ሥራዋም በመላው ዓለም የሚሊዮኖችን ሕይወት በመቀየር መጠነ ሰፊ ንቅናቄ የፈጠረች ታላቅ ደራሲ ናት ። ከዘጋቢ ፊልሙ በመቀጠል በ2007 ለንባብ ያበቃችው ‘ምሥጢሩ’ [THE SECRET] የተሰኘ መጽሐፍ ከ 50 በሚበልጡ ቋንቋዎች የተተረጐመና የክፍለ ዘመኑ የከፍተኛ ሽያጭ ባለማዕረግ የሆነ ህትመት ነበር። የሮሃንዳ ሌሎች ሥራዎች ምሥጢሩን ማወቅ  ላይ የተጠቃለሉት ታላቁ ኃይል( The power)  ኃያሉ ምሥጢር( The Magic)  ጀግና ( Hero)እና ምሥጢሩን መጠቀም (How The secret changed My Life)  ሲሆኑ እነርሱም በመላው ዓለም በስፋት የተነበቡ ተወዳጅ ሥራዎች ናቸው። መጽሐፉ በመደብራችን ይገኛል ::
3 7892Loading...
18
የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ " የነፍስ ምግብ " የተሰኘው መጽሐፍ በመደብራችን ይገኛል ::
3 5127Loading...
19
መስፍን ወንድወሰን " ሸሙኔ " የተሰኘ መጽሐፍ ሰሞኑን ለንባብ አብቅቷል :: መስፍን ወንድወሰን ከዚህ ቀደም " የኔ ቢጤ ሰማይ " የተሰኘ ተወዳጅ የግጥም መድብል ለንባብ አብቅቷል ::
5760Loading...
20
ከአድማስ ባሻገር - በአሉ ግርማ (Replay) https://www.clubhouse.com/room/mJgKpoek?utm_medium=ch_room_pxr
3 5182Loading...
21
ከአድማስ ባሻገር - በዓሉ ግርማ የበዓሉ ግርማ የመጀመሪያው የድርሰት መጽሐፍ በሆነው "ከአድማስ ባሻገር" ልብ-ወለድ መጽሐፍ ዙሪያ የኢትዮጵያ ቡክ ፎረም አሰናኞችና ተሳታፊዎች ውይይት ያደርጋሉ። የውይይቱ ሊንክ: https://www.clubhouse.com/invite/eX9cjzAzDlK6YDRJEDY0LBZo7nQWtdEjpw:M1NHTIiHw6JnFvKMXO8KKqbee2kqoiihqGrBWC2dX3Q
4 6218Loading...
22
ዛሬ ሚያዚያ 18 በግሩቨ ጋርደን ( ጊዮን) " ኮላዥ " የተሰኘው የዘቢብ መልኬ መጽሐፍ ይመረቃል :: በምርቃት መርሐ-ግብሩ ላይ :- ጋሽ ኃይለመኮት መዋል እንዳለጌታ ከበደ በረከት በላይነህ አዜብ ወርቁ ብንያም ከበደ ምስራቅ ተረፈ መአዛ ወርቁ ፋይዛ ኸይሩ በኃይሉ ገ/ እግዚአብሄር እጸገነት ከበደ ባንቼ ዓለሙ ሶፍያ ዘውዱ እና ደራሲዋ ዘቢብ መልኬ ይገኛሉ :: መድረኩን ጋዜጠኛ በፍቃዱ አባይ ይመራዋል ::
5 7167Loading...
23
በደቻሳ አበበ የተዘጋጁት ሁለቱ መጻሕፍት በመደብራችን ይገኛሉ :: ደራሲው ከዚህ ቀደም " ጎበና " በተሰኘው መጽሐፉ ይታወቃል :: ይህ " ጎበና " የተሰኘው መጽሐፍ የታተመው ከኢትዮጵያ ውጪ በመሆኑ ለሀገር ውስጥ አንባቢያን በስፋት ሊደርስ አልቻለም የደራሲው ሁለት መጽሐፎች በመደብራችን ይገኛሉ :: እነርሱም :- 1 - አፍሪካ ከቅኝ ግዛት ወደ ነጻነት ( ከ 1945-1980 ) ተስፋዎችና ውጤቶች 2 - " ከኦሮሚያ ሪፐብሊክ እስከ ኩሻዊት ኢትዮጵያ " @jafbok
1 9601Loading...
24
የኒኮል ካዛንታኪስ " The Last Temptation of Christ " የተሰኘው መጽሐፉን ማይንጊ " የመጨረሻው ፈተና " ሲል ወደአማርኛ መልሶት ለአንባቢያን አቅርቦታል :: መጽሐፉ በመደብራችን ይገኛል ::
4 9143Loading...
25
በተወዳጃ ደራሲ ሕይወት ተፈራ የተዘጋጁት " ምንትዋብ " እና " ኅሰሳ " የተሰኙት መጻሕፍት በድጋሚ ታትመው ለንባብ ቀርበዋል :: " ምንትዋብ " ለአምስተኛ ጊዜ ታትሞ ነው ለገበያ የበቃው :: " ኅሰሳ " ደግሞ ለሶስተኛ ጊዜ ታትሞ ነው ለንባብ የቀረበው :: በቀጣይ ሳምንት ደግሞ እጅግ ዝነኛ መጽሐፏ " ማማ በሰማይ " በድጋሚ ዕትመት ለንባብ ይበቃል ::
1 5460Loading...
26
የመጽሐፍ ምርቃት !!
5 3823Loading...
27
" ዮቶር ² " በዓለምአየሁ ደመቀ :: በቅርብ ቀን !! ጃዕፈር መጻሕፍት !!
5 52821Loading...
28
" ዮሐንስ መደብር " የተሰኘው በ መጋቤ ምስጢር ያሬድ ዘርአ - ብሩክ የተዘጋጀው መጽሐፍ ለንባብ በቃ :: መጽሐፉ በመደብራችን ይገኛል ::
5 0631Loading...
29
ለመገናኛ ብዙኅን ::
5 0530Loading...
30
" ቤባንያ " በዓለማየሁ ገላጋይ ሶስተኛው ዕትም :: በመደብራችን ይገኛል ::
4 8404Loading...
31
" መልከአ ዓለምአየሁ ገላጋይ " በቴዎድሮስ አጥላው ::
5 08312Loading...
32
ኑ በጋራ እንመርቅ ! ኮላዥ ( ግጥምጥም ምስሎች )
4 9793Loading...
33
የፕሮፌሰር ክላውድ ሰምነር መጻሕፍት ጥቂት ቅጂዎች አሉን :: ፕሮፌሰር ክላውድ ሰምነር ለጥንታዊው የኢትዮጵያ ፍልስፍና ከሳቴ ብርሃን ናቸው። ፕሮፌሰር ሰምነር በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የፍልስፍና ትምህርት ክፍል ለ50 አመታት ያህል አስተምረዋል። የፕሮፌሰር ሰምነርን ያህል፣ ጥንታዊ ኢትዮጵያዊ ፈላስፎችን (ዘርዐ ያዕቆብንና ወልደሕይወትን ጨምሮ) ለእንግሊዝኛ ተናጋሪው የዓለም ህዝብ ያስተዋወቀ ኢትዮጵያዊ ወይም የኢትዮጵያ ወዳጅ አለ ለማለት ይቸግራል። ፕሮፌሰር ሰምነር በጥንታዊ የኢትዮጵያ ፍልስፍና ዙሪያ የሚያጠነጥኑ ቁጥር-አለፍ መጻሕፍትንና ጥናታዊ ጽሑፎችን አሳትመዋል። በተጨማሪም የኦሮምኛ የሥነ-ቃልና የሥነ-ተረት ፍልስፍናዊ አንደምታን የሚያትቱ ሁለት ድርሳናትን ጽፈዋል። ዕድሜ ለፕሮፌሰር ሰምነር፣ ዛሬ African philosophy ዙሪያ የሚጻፉ መጻሕፍት የዘርዐ ያዕቆብን እና የወልደሕይወትን ሥም ሳይጠቅሱ አያልፉም።
1 8610Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
" ዮቶር ቁጥር ² " በቅርቡ ::
نمایش همه...
15👍 3👏 1
" ቀሪ ይመልከተው " የተሰኘው የሌ/ኮ ግርማ ዘገየ መጽሐፍ ለንባብ በቃ ::
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
" የሹራብ ሥራ መማሪያ " መጽሐፍ በመደብራችን ይገኛል ::
نمایش همه...
👍 10
" ምሥጥሩን ማወቅ " ሰባተኛው ዕትም ገበያ ላይ ውሏዋል ። ስለ ምሥጢሩን ማወቅ  መጽሐፍ  ከኒውስዊክ ጸሐፊ (ጄሪ አድለር) የተሰጠ አስተያየት . . . በሕትመትን ዓለም የራስን ማሻሻያ(SELF-HELP) መጻሕፍት ደራሲያን በአንድ መጽሐፍ አይወሰኑም፡፡ አውስትራሊያዊቷ የቲቪ አዘጋጅ ርሆንዳ ባይርን በ2006 ዓ.ም ባወጣችውና ከፍተኛ የሽያጭ ደረጃ ባገኘላት “ ምሥጢሩ” (THE SECRET) መጽሐፏ “የመላውን ዩኒቨርስ መስተጋብር ፤ እያንዳንዱን የሕይወት ክስተትና ገጠመኝ” የሚወስን ሕግ ይፋ አደረገች፡፡ በቀጣይ ሁለት ዓመታት ደግሞ የምሥጢሩን የምሥጋና መጽሐፍና የምሥጢሩን ዕለታዊ አስተምህሮዎች በተከታታይ አስነበበች፡፡ አንባቢያን ' ምን ቀራት ' ሲሉ ጠየቁ . . . በቀጣይ 'ኃያሉ ምሥጢር ' ( THE MAGIC) ለሕትመት በበቃ በአንደኛው ቀን የአማዞንን ከፍተኛ ደረጃ ተቀላቀለ፡፡ የዚህ የሽያጭ ደረጃ እንግዳ ነገር ደግሞ ደራሲዋ ባይርን ቃለ መጠየቅ አለመስጠቷና መጽሐፋንም አለማስተዋወቋ ነበር፡፡ ከ19 ሚሊዮን ቅጂ በላይ ታትሞ የተሸጠላትን “ ምሥጢሩ) /THE SECRET/ መጽሕፍ ታሳቢ ያደረገ አንባቢ ደራሲዋን በቀላሉ ሊመለከታት አይችልም፡፡ የርሆንዳ ባይርን ጠቃሚ (ምክራዊ) ቃላት 1፡ “ሕይወት አስደሳች መሆን  አለባት፡፡ ስትደሰቱ በታላቅ ስሜት ውስጥ ስለምትሆኑ የተመኛችሁትን ዓይነት ሕይወት ስታጋኙ ፤  በመጨነቅ ደግሞ የሚያስጨንቅ ሕይወት ይኖራችኃል፡፡” 2፡“በልጅነታቹ ፤በጉርምስናቹም ሆነ በአዋቂ ዕድሜያችሁ የገጠማችሁና የማትወዷውን ነገሮች ይዛችሁ በሕይወት መስመር ተጔዙ፡፡” 3፡“እያንዷንዷ ሴኮንድ ሕይወታችሁን የምትቀይሩበት ዕድል ናት በየትኛውም ቅፅበት ሐሳባችሁን መቀየር ስለምትችሉ!” 4፡“የአእምሮአችሁ ሾፌር በመሆናችሁ ወደየት መሄድ እንዳለበት በማዘዝ ምሩት አእምሮችሁ በራሱ መሻት ከመስመር ውጪ ሲራመድ የሚችለው እናንት ምን ማድረግ እንዳለበት ካልነገራችሁት ብቻ ነው፡፡” 5፡“የምትናገሩት ታሪክ መጥፎም ይሁን ጥሩ የሕይወታችሁ ታሪክ ይሆናል፡፡ ስለ ሕይወታችሁ አስደናቂነት መናገር ስትጀምሩ የስበት ሕጉ የተናገራችሁትን አስደናቂ ሕይወት ትቀበሉ ዘንድ ያደርጋል፡፡” 6፡“የግዛታችሁ መሪ ናችሁና ያሰባችሁት ወይም የተሰማችሁ ስሜት ግዛታችሁ በሆነው ሰውነታችሁ ውስጥ ሕግ ይሆናል፡፡” 7፡“ማመስገን ፀጋን የምናበዘባት አንዱ ስሜት ነው፡፡ ስለዚህ በየዕለቱ ጤነኛ ስለሆናችሁ አመስግኑ፡፡” 8፡“ሕይወት በእናንተ ላይ የሚከሰት ነገር አይደለም፡፡ሕይወታችሁ የሐሳባችሁ አፀፌታ ምላሽ ናት፡፡”
نمایش همه...
👏 4👍 1👌 1
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
" ዮቶር ኮብላይ ካህን " በዓለማየሁ ደመቀ አስራአራተኛው ዕትም :: ጥቂት ቅጂዎች ይቀሩናል :: እና ገዝተው የግልዎ አድርገዋል ?
نمایش همه...
👌 6
Photo unavailableShow in Telegram
የሕይወት ተፈራ ሁለት መጻሕፍት በድጋሚ ታትመው ለንባብ ገበያ ቀርበዋል :: በቅርቡ " ማማ በሰማይ " ለገበያ ይበቃል :: @jafbok
نمایش همه...
2👍 1
መዲና በየወሩ የምትወጣ ኪናዊ መጽሔት ናት። ዓላማዋ ስለሥነ ጽሑፍ እና ስለ ሌሎች የጥበብ ዘውጎች የምንወያይበትን አውድ ማስፋት፣ ወዲያውም ለአዳዲስ ፀሐፍት እና ለሥነ ጽሑፍ ነክ ውይይቶች መታያ ቦታ መፍጠር፤ ለተደራስያኑም አማራጭ ጣዕም መስጠት ነው። መዲና ዲጂታል መጽሔት መዲና ዲጂታል መጽሔት ቅጽ 1 ቁጥር 2 https://t.me/Medinamagazine
نمایش همه...
6👍 1🔥 1
Repost from Esubalew Abera N.
Photo unavailableShow in Telegram
⭕️ የመጻሕፍት ወግ | ከአድማስ ባሻገር “የመጻሕፍት ወግ” ለበዓሉ ግርማ የመጀመሪያ ድርሰት በኾነው “ከአድማስ ባሻገር” ልብ ወለድ መጽሐፍ ዙሪያ ቆይታውን አድርጓል። እንድትመለከቱት እጋብዛለሁ። 📌 ሊንኩ ይኼው 👇 https://youtu.be/A5FwU-DhPyw?si=mc_XH9CE2v8bfM70
نمایش همه...
🔥 3

21👍 4