ሁዳ ኢስላማዊ ስቱዲዮ
رفتن به کانال در Telegram
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ያስተምራሉ ብለን ያሰብናቸውን 👇👇👇 ➪ሀዲሶችን ➪አስተማሪ ታሪኮችን ➪አነቃቂ መልክቶችን ➪ግጥሞችን ታገኙበታላቹ {وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ } [سورة فصلت ٣٣] @huda_islamic_studio
نمایش بیشتر3 618
مشترکین
-224 ساعت
-387 روز
-13230 روز
آرشیو پست ها
3 618
Repost from قناة أبو أنيس الأثري محمد (አልቡኮ)
አድስ ደርስ ሊጀመር ነው!!
🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤
የምትጀመረውም ኪታብ መትን አጁሩምያ መቅራት እምፈልጉ አህለን እምትጀመረው ዛሬ ማለትም ማክሰኞ ከአሱር ቡሀላ በየት ነው ለምትሉ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Abu_Ouneis/484
ሽር
ሸር
ሸር
🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤
3 618
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👇
👇
👌_ ሰኔና ሰኞ አንድ ቀን ከዋለ ገዥው ይወርዳል እኛ ወደ ስልጣን እንመጣለን የሚለው የህልም እንጀራ የሆነ የደብተራዎች ጥንቆላ ነው ።
-----
👌 ሰኔ ሰኞም ገባ ማክሰኞ ሮብም ገባ እሁድ ከምንም ነገርጋ ግንኙነት የለውም ።
👇
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/15774
3 618
Repost from قناة أبو أنيس الأثري محمد (አልቡኮ)
🌿من أصول عقيدة أهل السنة والجمعة🌿
የሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን ኪታብ
ደርስ ቁጥር-05
ድምጹን ለማግኘት
✍✅
https://t.me/Abu_Ouneis/484
3 618
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
ለደእዋ ካለን ጉጉትና ናፍቆት ብዙ መስራት እንዳለብን ግልፅ ነው
በዚህ እኛ ባለንበት የቴክኖሎጅ ዘመን እንኳን የደእዋን ያክል ትልቅ ጉዳይ የግል ሂወታችንን በተመለከተ ስለ ስራም ይሁን ሌላነገር ሚድያ ላይ ማዋል እጅግ ጥንቃቄ ይጠይቃል።
ደእዋችንን በተመለከተ ደግሞ እጅግ በጣም ልንጠነቀቅ ልንፈራ ልንሰጋ ይገባል ብየ አስባለሁ
ያው የሚድያ ጉዳይ ማንም የፈለገውን ቢፅፍ ቢናገር ሀግ ባይ የለውም በተለይ በሚድያው አለም የማይታወቅ ሰው ከሆነማ ያለከልካይ የሆነ ነገር ትዝ ስላለው ብቻ fb ላይ መለቅለቅ ነው።
ስለ ግል ጉዳያችን በተመለከተ አበላሸንም አስተካከልንም እኛው ጋ ነው የሚያጥረው
ስለ ደእዋችን ጉዳይ ግን ሚድያ ላይ በተለይ ደግሞ fb ላይ አግባብና ወሰን ባለው መንገድ ብንጠቀም መልካም ነው።
ሰሞኑን ሚድያ ላይ የታዘብኩትና በዚህ ልክ ባይሆን ብየ የነቀፍኳቸው ድርጊቶች
1ኛ ስለ ግለሰቦች በተለይ ደግሞ ተራ የሎጅክ ተማሪ ጃሂል የሆኑ ሰዎችን ስም አንስቶ መናገር አግባብ ነው ብየ አላስብም።
በወረዱ ሰወች ላይ ሚድያ ላይ መናገሩ ከመስለሀው ይልቅ ጉዳቱ ነው የሚያመዝነው ለሰዎችም የሚያስተምረው ፋይዳ የለም ትችትና ስድብ ሰዎችን ማስበርገግ ያልገባቸውን ጭራሽ እንደይገባቸው ማድረግና ለእነዛ ሰዎችን ሀቁን እንደይረዱ እንደይሰሙ ለሚያደርጉት ሂዝቢዮች ሹቡሃ እንደመስጠት ነው የሚሆነው።
2ኛ የደእዋውን/ የጦሳ ማዶን ፕሮፋይል በየመንገዱ በየአልጋው በየግርግዳው በየባጡ የምሰቅሉ ሰዎች ጤነኛ ናችሁ ግን???
ደእዋው በዚህ የሚረዳ መስሎ ታይቷችሁ ነው ወይስ የ AI (Artificial intelligence) ሙያችሁንና ብቃታችሁን ልታሳዩን ነው???
የህፃን ልጅ እቃቃ ጨዋታ አንስራ ጎበዝ ለሁሉም ልክ አለው በልኩ እንጠቀም
የ AI (Artificial intelligence ) ሙያ አድስ ተመራቂ ተሆናችሁም የራሳችሁ ጥምጣምና ጀለብያ ላይ ስፈልጉ አጥር ላይ ስፈልጎ እራሳችሁ ላይ እየሰራችሁ ተደሰቱ።
ደእዋችንን የባለጌዎች መሳለቂያ መሳደቢያና መተረቢያ አታድርጉብን الله ን ፍሩሩሩ ‼
ደእዋችን ከደም ከስጋችን የተቀላቀለ ነው ደእወችንን በመጥፎ ቃላት ሲገለፅ ውስጣችን ይደማል እረፋልን አታቁሱሉን በ الله
ጦሳዋ ጦሲቻ ጦሲነት እያልክ የምትገጥመው ገጣሚም ቆይማ ተወት አረገው ስሜትህ ይገበኛል ግን ሰከን ማለት ማስተዋል ይጠይቃል ሸሁ።
ቤት የመታ ቃል ሁሉ ለግጥም አይሆንም‼
ጦሳ ማዶ እንደሆነች الله በግፍ ያሳደጋት የተውሂድ የሱና መድረሳችን መሆኗ ግልፅ ነው የማንንም ማሞካሻ አትፈልግም።
እሷ የምትፈልገው የቁርአን የሀድስ የሲራ የፊቂህ ነጥቦችን በአማረ አገላለፅና አስተማሪ መካሪ ተነቦ ተሰምቶ ፋኢዳ የሚያዝለትን የሆነ ፁሁፍና ድምፅ ብቻ ነው የምትፈልገው እንጅ ማሞካሸት ፋላን ተቃጠል ተንገብገብ 50 ሽ ሞላች እያለ የብሽሽቅ ወሬ አይደለም የምትፈልገው‼
ኡስታዞችም ምነው ምን እየታዘባችሁ ነው? ?
ወይስ እናንተም ይሄ ሁሉ ለደእዋ እንከን መስሎ አልታያችሁም?
አንዳንዶቻችሁማ አብራችሁ የምታሽቃብጡት ነገር አይገባኝም ኡስታዝኮ ናችሁ ሀግ ማለት ይልመድባችሁ እኛ ከታች መንደር መተን ላይ መንደር እስከምንናገር አትጠብቁ።
NB በአጠቃላይ የሚድያው አለም
ጥንቃቄ እና ማስተዋል ይጠይቃል።
Fb ላይና ቴሌግራም ላይ
የሚፃፈውን እየለየን ቢሆን ይመረጣል።
ምክንያቱም fb ላይ የሚለጠፈው የአንተ የሆኑትም ያልሆኑትም ሂዝቢዩም ደህናውም ሰው ነው የሚመለከተው እንደዛ ከሆነ ደግሞ ለፃፍከው ነገር ሁሉም አዎንታዊ እይታ አይኖረውም ሂዝቢይ የሆነው ሰው የአንተን ሀሳብ ለደህነኛው ሰው መጥፎ አድርጎ እዛው ያሳይልሀል መጥፎኳ ባይሆን የፃፍከው ያ ጥሩ የሆነ ሰው አንተን ሳያውቅህ በመጥፎ ነገር ተረዳህ ማለት ነው።
ጥሩ ሰዎችም ለጊዜው ቢሆንም ስምህን እና ስራህን በመጥፎ ነው የሚረዱት።
ሌሎችንም ሰዎች በየ coment ስር መጥፎ ቃላት ስድብ እንድናገሩ ሰበብ ሆናቸው ማለት ነው ይሄ ደግሞ አደጋ ነው
ሰው ለኸይር ነገር መነሻ ሰበብ መሆን ሲገባው fb ላይ በፃፍነው ነገር ምክንያት ሰዎች አንድኛ በሌላኛው ላይ እንድያንቋሽሸው እንድሰድበው እንድያዋርደው ሰበብ መሆን የለብንም።
ከቻልን ሰዎችን የሚጠቅም መካሪ ነገር ብንፅፍ ጥሩ ነው።
ቴሌግራም ደግሞ የራሳችን አባል የሆኑ እኛ የመረጥናቸው እነሱም መርጠውን የተቀላቀሉ ሰዎች እስከሆኑ ድረስ ስተት እንኳ ቢፈጠር ይመክሩናል ይስተካከል ብለው ሀሳብ አስተያየት ይሰጡናል እንጅ ለጭቅጨቅና ለመሰዳደብ አጀንዳ አያደርጉትም የፃፍነውን ሀሳብ ።
ስለዚህ የምንናገረውንና የምንፅፈውን ለይተን የት ቦታ ለይም ማስቀመጥ መፃፍ እንዳለብን የመለየት ስራ ይልመድብን እላችሃለሁ‼
3 618
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
በ ኢዱ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው ደርሳችን ዘሬ ይቀጥላል በአለህ ፍቃድ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse3 618
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
👌ግዜአችንን አናባክን እንጠቀምበት🔺
ሁላችንም አይቀሬው ሞት ድንገት ከመምጣቱ በፊት ነፍሳችንን እንፈትሽ። ከሰዎች ነውር ይልቅ እኛ ለነገው ሀገራችን ምን አስቀደምን❓ የሚለው ያስጨንቀን። አላህ ኸይሩን ያግራልን።‼️
=======
__
🔺ሼይኽ ኡሰይሚን رحمه الله تعالى
👌አጅብ ድንገተኛ ሞት እኮ በጣም በዛ ከቤተሰቦቻችን ጋ አሏህ በሰላም ይደብልቀን ያረብ በድናችን ላይ ሰባቱን ፅናቱን ይስጠን ወንጀላችንን ሁልጊዜም እጥብ ያርግልን.......
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
3 618
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔻
🔺 ሞትን በተመለከተ በኩታበር
👈﴿ كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ وَإِنَّمَا تُوَفَّوْنَ أُجُورَكُمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ ۖ فَمَن زُحْزِحَ عَنِ النَّارِ وَأُدْخِلَ الْجَنَّةَ فَقَدْ فَازَ ۗ وَمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلَّا مَتَاعُ الْغُرُورِ﴾
[ آل عمران: 185]
⭕️በእህታች የሰለፍዮች ሞዴል በሆነችው በሀያት ኩታበር ቀብር ላይ የተደረገ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇ገጣሚው እድህ ይላል👇👇👇👇
📱إِنَّ الْعَيْنَ تَدْمَعُ وَالْقَلْبَ يَحْزَنُ
وَإِنَّا عَلَى فِرَاقِكَ يَا حَبِيبِي لَمَحْزُونُونَ
وَتَبْكِي الْعَيْنُ بِدُمُوعٍ غَالِيَةٍ
عَلَى فِرَاقِ مَنْ لَا رَأَيْتُهُ ثَانِيَةً
⭕️ውድ ሰለፍዮች ይች እንቁ ለዝህ መንሀጂ ሁለነገሯን የሰጠች አህታችን እናታችን ተለይታናለች ሀቂቃ ሞት አድስ መስሎ የታየን ዛሬነው الله ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃት ዱኣ እዳንረግላት
---🔴 ሞትን በተመለከተ በተመለከተ ገላጭና መካሪ የሆነ ሙሀዶራ
👈بأستاذنا أبي العباس أحمد / حفظه الله تعالى.❗️
------
📲 በዉዱኡስታዛችን አቡል አባስ አህመድ አቀስታ
حفظه الله تعالى
👌 ርዝመት 🕰11:21🕰
📱አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔴ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነውን ጦሳማዶን ይጠቀሙ
⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
-----
🎙በ Tele gram 〰 Channel
⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
3 618
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት ቀን ነው
ዳዕዋ የሚጀመረው ከምሽቱ በኢትዮ 3:00
ተጨማሪ መልእክት
يقول النبي ﷺ من لا يشكر الناس لا يشكر الله
አደራዋን ሰምታችሁ እንደ እናት አዛኝ በሆነችው በእህታች ሽኝት ላይ የተገኛችሁ ውድ ሰለፍዮች جزاكم الله خيرا እሷን በማጣታችን ውስጤ ቢያዝንም የሽኝቱን ሁኔታ ስሰማ ግን በጣም ነው የተደሰትኩት በሰለፍዮች መተዛዘን በየትም ቦታ ያላችሁ የውዱ ሸይኻችን ፍሬወች አላህ ይጠብቃችሁ መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን
قال رسول الله ﷺ أتاني جبريل ، فقال : "يا محمد عش ماشئت فإنك ميت، وأحبِب من شئت فإنك مفارقه، واعمل ما شئت فإنك مَجْزِيٌّ به، واعلم أن شرف المؤمن قيامه بالليل، وعِزُّه استغناؤه عن الناس"
ማሳሰቢያ
ሌለኛው አደራዋ ደግሞ ወንድም እህቶቾ ዱአ እንዳደርጉላት ነው ጦሳ ላይ ስትገቡ ዱአ እንዳደርጉልኝ ንገሩልኝ ነበር ያለችው በየትኛውም አለም ላይ ያላችሁ እናት አባት እህት ወንድሞች አደራ ዱአ እናድርግላት
وعَن أبي هريرة أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ ذَكَرَ يَوْمَ الجُمُعَةِ، فَقَالَ: فِيه سَاعَةٌ لا يُوَافِقها عَبْدٌ مُسلِمٌ، وَهُو قَائِمٌ يُصَلِّي يسأَلُ اللَّه شَيْئًا، إِلاَّ أَعْطَاهُ إِيَّاه وَأَشَارَ بِيدِهِ يُقَلِّلُهَا، متفقٌ عليه.
ሰአቱ እስከሚደርስ በየሶሻል ሚድያወች ሸር ማድረግ አይርሱ
ሸር ሽር ሽር
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
