fa
Feedback
EB-ACADEMY GU. 1-6 EDUCATION CHANNEL!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹

EB-ACADEMY GU. 1-6 EDUCATION CHANNEL!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹

رفتن به کانال در Telegram

"Live as if you were to die tomorrow learn as if you were to live forever" Mahatma Gandhi...

نمایش بیشتر
1 008
مشترکین
+124 ساعت
+67 روز
+830 روز
آرشیو پست ها
ለኢቢ አካዳሚ ጉለሌ ቅርንጫፍ ከ1ኛ-6ኛ ቁጥር 1ና2 ወላጆች/አሳዳጊዋች ሰኞ ከሚያዚያ 12-13 ከ4ኛ -6ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዋች የሁለተኛው ወሰነ ትምህርት አጋማሽ ፈተና ስለሚፈተኑ ከ1ኛ-3ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዋች ሰኞና ማክሰኞ ትምህርት የማይኖራቸው ሲሆን ዕረቡ መደበኛ ትምህርት በሁሉም የክፍል ደረጃ የሚቀጥል እንደሆነ እውቃቹ ዩኒፎርም የትምህርት መርጃ እና ምሳቸውን ከውሃ ጋር ይዘው እንዲገኙ እናሳስባለን። 👉ማሳሰቢያ:- ከፈተና በኋላ ከ6:00 ጀምሮ ተማሪዎችን እንድትወስዱ ከወዲሁ እናሳውቃለን። 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ ጉለሌ ቅርንጫፍ               10/08/2018 ዓ.ም🇪🇹

በኢቢ አካዳሚ ጉለሌ ቅርንጫፍ ወላጆች/አሳዳጊ  እንኳን  ለፀሎተ ሐሙስ፣ ለጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በዓልና ለፋሲካ በዓል አደረሳችሁ።ነገ ሐሙስ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የሚቆዩት እስከ 6:30 ለግማሽ ቀን ሲሆን አርብ፣ቅዳሜ እንዲሁም ሰኞ ትምህርት የሌላቸው መሆኑን እያሳሰብን ማክሰኞ በሙሉ ቀን መደበኛ ትምህርት መኖሩንእናሳውቃለን። 🇪🇹የኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ               30/07/2018 ዓ.ም🇪🇹

✨ Eid Mubarak from time! ✨ May this blessed occasion of Eid Al-Fitr fill your hearts with joy, your homes with happiness, and your lives with peace and prosperity. Celebrate love, togetherness, and new beginnings with your family and friends. 🌙💫🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹Eb academy management  committee🇪🇹

‎ለወላጅ ማህበረሰብ የቀረበ የክብር ጥሪ ‎ ‎የተከበራችሁ የተማሪዎች ወላጆች ‎ ‎በዛሬው እለት ልዩ ጥሪ አቅርበንላችኋል ‎ ‎የቴሌግራም ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ፦ ‎ቴሌግራም ቻናል ሊንክ፦👉 ‎https://t.me/Mekedonia7979 ‎ ‎የመቄዶንያ ቀጥታ ስርጭት (Live)፦ ዛሬ 10፡00 ሰዓት ጀምሮ በመቄዶንያ ዩቲዩብ ቻናል ላይ የሚካሄደውን ልዩ ዝግጅት Subscribe በማድረግ በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉን በአክብሮት እንጋብዛችኋለን። ‎ ‎የዩቲዩብ ሊንክ፦👉 [ http://youtube.com/@mekedonia ] ‎ ‎"ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው!" ‎ ‎

🇪🇹በኢቢ አካዳሚ 1ኛ ደረጃ ቁ.2 በ28/06/2018 ዓ.ም ለ6ኛና ለ5ኛ ክፍል ተማሪዎች ስለ ትምህርት ውጤታማነት የሚያበቁት እና የጥሩ ስነምግባር ባለቤት መሆን ስለሚኖረው ጠቀሜታ አጭር ስልጠና  የትምህርት ባለሙያ በሆኑ ወላጅ ተሰጠ። ስልጠናውን ለሠጡልን ወላጅ በት/ቤቱ ማህበረሰብ ስም እናመሰግናለን!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹

በኢቢ አካዳሚ 1ኛ ደረጃ ቁ.2 በ28/06/2018ዓ.ም ለ6ኛና ለ5ኛ ክፍል ተማሪዎች ስለ ትምህርት ውጤታማነት የሚያበቁት እና የጥሩ ስነምግባር ባለቤት መሆን ስለሚኖረው ጠቀሜታ አጭር ስልጠና የትምህ
+2
በኢቢ አካዳሚ 1ኛ ደረጃ ቁ.2 በ28/06/2018ዓ.ም ለ6ኛና ለ5ኛ ክፍል ተማሪዎች ስለ ትምህርት ውጤታማነት የሚያበቁት እና የጥሩ ስነምግባር ባለቤት መሆን ስለሚኖረው ጠቀሜታ አጭር ስልጠና የትምህርት በለሙያ በሆኑ ወላጅ ተሰጠ። ስልጠናውን ለሠጡልን ወላጅ በት/ቤቱ ማህበረሰብ ስም እናመሰግናለን!!

በኢቢ አካዳሚ 1ኛ ደረጃ ቁ.2 የወላጅ ኮሚቴ አባላት ለ6ኛ ክፍል ተማሪዎች በትምህርታቸው መጠንከርና በስነምግባር ጥሩ መሆን እንደሚገባቸው ምክርና የማበረታታት ፕሮግራም በ25/06/2018 ዓ.ም አካ
+1
በኢቢ አካዳሚ 1ኛ ደረጃ ቁ.2 የወላጅ ኮሚቴ አባላት ለ6ኛ ክፍል ተማሪዎች በትምህርታቸው መጠንከርና በስነምግባር ጥሩ መሆን እንደሚገባቸው ምክርና የማበረታታት ፕሮግራም በ25/06/2018 ዓ.ም አካሄዱ ። ት/ቤቱም የወላጅ ኮማቴ አባላት ጊዚያቸውን ሰውተው ለተማሪዎች ለሰጡት ድጋፍ እናመሠግናለን !!

🇪🇹Happy Women's Day! Wishing You happiness,    success, & strength always...🇪🇹 🇪🇹 EB academy management committee                                 March 8🇪🇹

🇪🇹ለኢቢ አካዳሚ ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ እንኳን ለ130ኛ የአድዋ ድል መታሰቢያ በሰላም አደረሳቹ እያልን ነገ ቀን 23-06-2018 ዓ.ም ት/ቤት ዝግ መሆኑን እያሳወቅን ማክሰኞ መደበኛ ትምህርት እንደሚኖር እናሳስባለን።🇪🇹 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ ጉለሌ ቅርንጫፍ    22-06-2018 ዓ.ም🇪🇹