cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

4 ኪሎ ፌሎውሺፕ

This channel is a reflection of 4kilo christian students' fellowship which aims to minister students and help them grow in the likeness of Christ Jesus, our lord and savior. Contact @RESTin7 @tsi_liver website:-https://4kfellow.wordpress.com/ Contact

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
328
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
+330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

نمایش همه...
አንዴ ብቻ | መዝሙር አንድ - ዘማሪ ሱራፌል ተስፋዬ | Ande Bcha - Gospel Singer Surafel Tesfaye |2016 | 2024

ክርስቲያን ሆይ፥ የጌታን ድምጽ መስማታችን፥ እርሱንም መውደድ እና መከተላችን ከእኛ የሆነ አይደለም፥ በእርሱ የተሰራ ስራ ነው፥ የራሱ ስላደረገን ነው፥ ከሁሉ የሚበልጥ አባቱ ለእርሱ እኛን ስለሰጠ ነው። እርሱም የዘላለምንም ሕይወት ሰጥቶናል። እየተከተልነውም ለዘላለም እንድንኖር፥ ለዘላለምም እንዳትንጠፋ፥ ከእጁም ማንም ላይነጥቀን አጥብቆ ይዞናል። ከእርሱ ጋር መሆንን መምረጣችን፥ "ከአንተ ወዴትም፣ ወደማንም አንሄድም" ማለታችን እጆቹ ስለያዙን ነው። እስከመጨረሻውም ይይዙናል። ተስፋችን ይህ ብቻም አይደለም፥ ከሁሉ በሚበልጥ በአባቱ ብርቱ እጆች ተይዘናል። ማንም ሊነጥቀን እንዳይችል ሆነናል። ስለዚህም ከቤቱ ወደየትም አንሄድም። ቅድስናን እና እግዚአብሔርን መምሰልን መፈለጋችን፥ ሃጢአቶቻችንን እየጠላን ማደጋችን፥ ስንወድቅም ወደንስሃ መመራታችን ከዚህ የተነሳ ነው —እጆቹ አጥብቀው ስለያዙን። ዛሬ ክርስቲያን የሆንን፥ ነገም ክርስቲያን በመሆን የመቀጠላችን ዋስትና፥ ክርስቶስን በመካድ ያለመጨረሳችን እርግጠኝነት፥ ጉስቁል እና ሃጢአተኛ እጆቻችን ጌታን አጥብቀው ስለያዙት አይደለም፥ እርሱ አጥብቆ ስለያዘን እንጂ። በእጆቻችን የመያዝ ብርታት ልክ ቢሆንማ ኖሮ ከካድነው እና ከተውነው ዘመናት በተቆጠሩ ነበር። ዮሐንስ 10 ²⁷ በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ እኔም አውቃቸዋለሁ ይከተሉኝማል፤ ²⁸ እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም። ²⁹ የሰጠኝ አባቴ ከሁሉ ይበልጣል፥ ከአባቴም እጅ ሊነጥቃቸው ማንም አይችልም። ይህ የተስፋ ቃል የታመነ ነውና ዛሬም እጆቹ ስር አለን። ለዘላለምም እንሆናለን።
نمایش همه...
🥰 4 3
የተወደዳችው የዚህ አመት ተመራቂዎች በልቤ ልዩ ቦታ አላችው፤በጣም እወዳችዋለው!!! እንኳን ጌታ ረዳችው፤የሚቀጥለው የስራ፣የትዳር እንዲሁም በብዙ ነገር ውስጥ የምታልፉበት ዘመን ብሩክ፣የማትባክኑበት፣እግዚአብሔር የሚያስደንቃችውና በእርሱ surprise የምትደረጉበት ይሁንላችው!!!!! እግዚአብሔር እግራችውን እንደ ሞዓባዊቷ ሩት እግር ያድርግላችው!!!! ሩት 1:22 22 ...ቤተ ልሔም የደረሱትም የገብስ አዝመራ በሚሰበሰብበት ወቅት መጀመሪያ ላይ ነበር። እወዳችዋለው🫶 ወንድማችው ባርክ
نمایش همه...
13👍 3🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
የተወደዳችው የዚህ አመት ተመራቂዎች በልቤ ልዩ ቦታ አላችው፤በጣም እወዳችዋለው!!! እንኳን ጌታ ረዳችው፤የሚቀጥለው የስራ፣የትዳር እንዲሁም በብዙ ነገር ውስጥ የምታልፉበት ዘመን ብሩክ፣የማትባክኑበት፣እግዚአብሔር የሚያስደንቃችውና በእርሱ surprise የምትደረጉበት ይሁንላችው!!!!! እወዳችዋለው🫶 ወንድማችው ባርክ
نمایش همه...
ምሳሌ 3 ¯¯¯¯¯¯ ⁵ በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመንበራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤ ⁶ በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል። ⁷ በራስህ አስተያየት ጠቢብ አትሁንእግዚአብሔርን ፍራከክፋትም ራቅ፤ ⁸ ይህም ለሥጋህ ፈውስ ይሆንልሃል፥ ለአጥንትህም ጠገን።
نمایش همه...
4
ሩት 1:14 14 እነርሱም ድምፃቸውን ከፍ አድርገው እንደ ገና አለቀሱ፤ ከዚያም ዖርፋ ዐማቷን ስማ ተሰናበተቻት፤ ሩት ግን ልትለያት ስላልፈለገች ተጠመጠመችባት። 👉ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ያለቀሱ ሁሉ ከእኛ ጋር የሚቀጥሉ አይደሉም!!!! 👉ጌታ አልቅሰውም ሆነ ስቀው ከእኛ መለየት ያለባቸውን እየለየ፣ አልለይም ብለው በሚጠመጠሙብን ጥሩ ወዳቾች ይባርከን!!! መልካም ቀን!!!
نمایش همه...
8
ሩት 1:14 14 እነርሱም ድምፃቸውን ከፍ አድርገው እንደ ገና አለቀሱ፤ ከዚያም ዖርፋ ዐማቷን ስማ ተሰናበተቻት፤ ሩት ግን ልትለያት ስላልፈለገች ተጠመጠመችባት። ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ያለቀሱ ሁሉ ከእኛ ጋር የሚቀጥሉ አይደሉም!!!! ጌታ አልቅሰውም ሆነ ስቀው ከእኛ መለየት ያለባቸውን እየለየ፣ አልለይም ብለው በሚጠመጠሙብን ጥሩ ወዳቾች ይባርከን!!! መልካም ቀን!!!
نمایش همه...
ዘፍጥረት 15:12 12 ፀሓይ ልትገባ ስትል አብራም እንቅልፍ ወሰደው፤ የሚያስፈራም ድቅድቅ ጨለማ መጣበት። አንዳንድ ጊዜ እግዚአብሔር እንቅልፍ ጥሎብን፣ድቅድቅ ጨለማ በመጣብን ሰዓት ምን ልሆን ነው ብልን ግራ በምንጋባባቸው ጊዜያት፣ጌታ ግን ያንን ቦታ የወደፊቱን የምናገረንና የሚያሳየን፣ከክርክር እርሱን ብቻ ወደ መስማት የሚያሻግረን ቦታ ያደርግልናል!!! መልካም ቀን !!!! እወዳችዋለው!!!!
نمایش همه...
8👍 6
Some of blessings moments we spent together 2013 bach *Credit Akalu @Acsgsh
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.