fa
Feedback
ጦቢያ ግጥምን በጃዝ

ጦቢያ ግጥምን በጃዝ

رفتن به کانال در Telegram

ጦቢያ ግጥምን በጃዝ is monthly poetry and jazz event happening were on first Wednesday or Saturday of the month starting from 12:00 ቤተሰቡ ብቻ ሀሳብ ፣ አስተያየት ፣መረጃ የሚለዋወጥበት ቻናል። @tobiyapoeticjazzadmin1_bot Group-> @tobiyamisrakterefe

نمایش بیشتر
1 877
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-77 روز
-2130 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '25
سپتامبر '25
+6
در 0 کانال‌ها
اوت '25
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+17
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+66
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+51
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+40
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+52
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+82
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+72
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+42
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+93
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+71
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+58
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+48
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+57
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+77
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+65
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+52
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+51
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+73
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+49
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+62
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+57
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+86
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+90
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+73
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+80
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+137
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+90
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+117
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+166
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+60
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+63
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+91
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+92
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+160
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+109
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+106
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+130
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+166
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+156
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+140
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+117
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+109
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+104
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+487
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
14 سپتامبر+1
13 سپتامبر0
12 سپتامبر+1
11 سپتامبر0
10 سپتامبر0
09 سپتامبر+1
08 سپتامبر+1
07 سپتامبر+2
06 سپتامبر0
05 سپتامبر0
04 سپتامبر0
03 سپتامبر0
02 سپتامبر0
01 سپتامبر0
پست‌های کانال
2
+1
بدون متن...
2 364
3
እንኳን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በኣል በሰላም አደረሳችሁ ።
2 137
4
🕌 እንኳን ለ1446ኛ 🌙የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!🎊
3 450
5
ገጣሚ እና የጦቢያ ግጥም በጃዝ ፕሮግራም አዘጋጅ ምስራቅ ተረፈ ለእስር ተዳረገች (መሠረት ሚድያ)- ገጣሚ እና የጦቢያ ግጥም በጃዝ ፕሮግራም አዘጋጅ ምስራቅ ተረፈ ትናንት ጥር 22 ቀን 2017 ዓ.ም
ገጣሚ እና የጦቢያ ግጥም በጃዝ ፕሮግራም አዘጋጅ ምስራቅ ተረፈ ለእስር ተዳረገች (መሠረት ሚድያ)- ገጣሚ እና የጦቢያ ግጥም በጃዝ ፕሮግራም አዘጋጅ ምስራቅ ተረፈ ትናንት ጥር 22 ቀን 2017 ዓ.ም በፖሊስ ለጥያቄ ትፈለጊያለሽ ተብላ ወደ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እንደተወሰደች ታውቋል። የመሠረት ሚድያ ምንጮች እንደጠቆሙት ምስራቅ ዛሬ ጥር 23 ቀን 2017 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ ፖሊስ ምርመራ ለማጣራት ጊዜ እንዲሰጠው ፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት አቅርቧት ፍርድ ቤቱ ፖሊስ ምርመራውን አጣርቶ እንዲያቀርብ 7 ቀን በመስጠት ለጥር 30 ቀን 2017 ዓ.ም ቀጠሮ ሰቷል፣ ምስራቅ ተረፈ ወደ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ተመልሳለች። ምስራቅ የኪነጥበብ ምሽቶችን በሀገር ውስጥ እንዲሁም በውጭ ሀገራት በማዘጋጀት እንዲሁም የራሷን ግጥሞች በማቅረብ በብዛት ትታወቃለች። እንደ ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ እና ገጣሚ ትእግስት ማሞ ያሉ የደመቁባቸውን ዝግጅቶች በማሰናዳት የምትታወቀው ግለሰቧ ግጥም፣ መነባንብ፣ ዲስኩር እንዲሁም ጥበብ እና ጥበብ ነክ ስራዎች ይበልጥ እንዲለመዱ እንደለፋች ብዙዎች ይናገራሉ። ገጣሚ ምስራቅ አሁን ላይ የታሰረችበት ምክንያት ምን እንደሆነ ግልፅ እንዳልሆነ ታውቋል።
2 106
6
ጦቢያ እንዴትና ወዴት ..( ክፍል አንድ ) የተወደዳችሁ የጦቢያ ቤተሰቦችና ደጋፊዎቻችን ከበርካታ ጥያቈዎቻችሁ መሀከል ፦ 1 “በነፃ ሀሳብና በሰከነ መንፈስ ኢትዮዽያን እና ኢትዮዽያዊነትን እናድምቅ “ ምን ማለታችሁ ነዉ ? 2 ጦቢያ እንዴት ፣ መቼ ፣የት ፣በማን ተመሰረተ? 3 ተፈጥሮአዊ ዉበት / ኢትዮዽያዊ ዉበት ላንቺ ምን ማለት ነዉ ? 4 የጦቢያ ፈተናዎች ምን ምን ነበሩ ምን ምን ናቸዉ ? 5 ጦቢያ ያንድ ብሄርና ያንድ ቋንቋ ነዉ ለሚሉ / ለሚመስላቸዉ / ሰዎች ምላሽሽ ምንድን ነዉ ? ከራፋቱኤል ወርቁ ጋር በነበረኝ ቆይታ ምላሽ ሰጥቼበታለሁ አንድታደምጡኝ በክብር ጋበዝኋችሁ :: ክፍል 2 ይቀጥላል …. https://youtu.be/kJbgTTQZi-8?si=R-otROKwSZ8SEhi9 ሙሉዉን ቪድዮ ለማየት አዲሱን የጦቢያን ሊንክ ሰብስክራይ ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ https://youtube.com/@-tobiya?si=bCRrJfWvqTulqKvo
1 803
7
ጦቢያ ሊጀምር ነው ላለፉት 13 ዓመታት ስለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ሲያወሳ የቆየው ተወዳጁ ጦቢያ ፕሮግራማችን የፊታችን እሁድ ህዳር 1 ከቀኑ 8 ሠዓት ጀምሮ ይጀምራል። #artstvworld
2 514
8
ጦቢያ ነገ እሁድ ህዳር 1 ከ8 ሰአት ጀምሮ በአርትስ ቲቪ
ጦቢያ ነገ እሁድ ህዳር 1 ከ8 ሰአት ጀምሮ በአርትስ ቲቪ
2 407
9
የጦቢያን ገፅ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ https://www.youtube.com/watch?v=pkHT_pwMZvs
3 514
10
የተወደዳችሁ የጦቢያ ቤተሰቦች የካልገሪን ትኬት በዚህ አድራሻ ያገኛሉ raheltamirat@yahoo. Com 4034025913 4909 17th ave se EC fusion and lounge (Awtar)
የተወደዳችሁ የጦቢያ ቤተሰቦች የካልገሪን ትኬት በዚህ አድራሻ ያገኛሉ raheltamirat@yahoo. Com 4034025913 4909 17th ave se EC fusion and lounge (Awtar)
2 527
11
https://ethio-mediaaward.com/ በዚህ ሊንክ ተጭነዉ ጦቢያን ይምረጡ
2 133
12
“እርሱ ግን፦ አትደንግጡ፤ የተሰቀለውን የናዝሬቱን ኢየሱስን ትፈልጋላችሁ፤ ተነሥቶአል፥ በዚህ የለም፤ እነሆ እርሱን ያኖሩበት ስፍራ።” — ማርቆስ 16፥6 እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስ
“እርሱ ግን፦ አትደንግጡ፤ የተሰቀለውን የናዝሬቱን ኢየሱስን ትፈልጋላችሁ፤ ተነሥቶአል፥ በዚህ የለም፤ እነሆ እርሱን ያኖሩበት ስፍራ።”   — ማርቆስ 16፥6 እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏 ✝ መልካም በዓል!!
2 261
13
.....ህማማት .....✍✍✍ አባ አይኮንኑኝ የጦም በመብላቴ እንቁላል በልቼ ብትቆይ ህይወቴ ሌሎቹን ሳያዩ እኔን አይገዝቱ ሰው እየቦጨቁ በለተ ህማማቱ ምን ነው ግን አባቴ በኔ ላይ በረቱ??? ቀለል አርገው አይተው አባቴ ይፍቱኛ የጣለችው ዶሮ ነበረች ጦመኛ በህይወት ዘመኗ ስትጭር ስትለቃቅም ከጥሬ በስተቀር አንዳች በልታ አታውቅም ፀባዖት ሶልአኪያ
688
14
ሊንኩን በመጫን ድምፅዎን ይስጡ!።
3 440
15
بدون متن...
3 206
16
"ጦቢያ የክብር ሽልማት የዓመቱ ምርጥ 5 የመዝናኛ የቴሌቭዥን መርሀግብሮች ውስጥ በዕጩነት ተመረጠ ። በቃል መልቲሚዲያ አማካይነት ‹‹ክብር ሽልማት›› በሚል ሀሳብ ለደራሲዎችና ለሚዲያ ባለሙያዎች ፣ በግጥምና ወግ ፣ ለጋዜጠኞች ፣ ለመዝናኛ ዝግጅት አቅራቢ ፣ ለቴሌቭዥን መዝናኛ መርሀግብር ዕውቅና ለመስጠትና ለመሸለም በ16 ዘርፎች በባለሙያና በህዝብ ድምፅ ሲሰጥባቸው የቆየ ሲሆን ከእያንዳንዱ ዘርፍ ከተጠቆሙ ውስጥ “ጦቢያ“ በምርጥ የቴሌቪዥን መዝናኛ ፕሮግራም ምርጥ 5ቱ ውስጥ ተካትቷል። የጦቢያ ቤተሰቦች አድናቂዎችና መላው ውድ ተመልካቾቻችን ከታች የተቀመጠው ሊንክ በመጫን ድምፃችሁን እንድትሰጡ በአክብሮት እንጠይቃለን። https://kibershilemat.com
2 954
17
بدون متن...
3 462
18
“ ጦቢያ” ለ2024 የሲድ ሽልማት ተመረጠ !!! በሀገረ አሜሪካ የተመሰረተ እና ለ31 ዓመታት ለሀገራቸዉ በተለያየ ዘርፍ አገልግለዋል ያላቸዉን ተቋማትና ግለሰብ በመሸለም የሚታወቀዉ ማህበረ ግዩራን ዘረ ኢትዮዽያ / SEED / የሽልማት ድርጅት ዘንድሮ ለምርጫ ከቀረቡልን ኦርጋናይዜሽን መሀከል ጦቢያ ለ12 ዓመታት በመድረኩ ባለሙያዎችን፣የሀገር ሽማግሌዎች፣ የዕምነት አባቶች ምሁራንገጣሚያን፣ደራሲያን፣ተዋንያን፣ሙዚቀኞች እና የተለያዩ የኪነጥበብ ባለሙያዎች ኢትዮጵያዊ አንድነትን አድማቂ ስራዎቻቸውን እንዲያቀርቡ መድረክ በማመቻቸት ሀገርን በሚገነባና ትውልድን በሚያንፅ ተግባር ባደረገው አስተዋፅኦ የዘንድሮ ተመራጭ ተሸላሚያችን ሆኗል ሲሉ የሽልማት ድርጅቱ መስራችና ፕሬዘደንት አቶ አክሊሉ ደምሴ ለአርትስ ቲቪ ዜና ጋር በነበራቸዉ ቆይታ አስታዉቀዋል ። ከሁሉ በፊት የመኖርን ፣ የመከበርን ፣ የመሸለምን እድል ፈንታ ለሚሰጥ ፈጣሪያችን ክብር ይግባዉ ። እኛም ሀገራችንን በልቀቷ ፣ በታሪኳ ፣ በቀደምትነቷ በዝናዋ ፣ በጀግኖች ልጆቿ ክብር ፣ ተፈጥሮ ባደላት ዉበት ፣ በህዝቧ ህብረቀለም እሴትና ባህል ልክ ባንሰራም ፡ መድረካችን በቻለዉ አቅም በገባን በተረዳነዉ መጠን ነገር ግን በሙሉ መሰጠትና ትጋት ያደረግነዉ ኢምንት ተሳትፎአችንን በማጤን ወደፊት ለምናልመዉ ራዕይ ጉልበት ልትሆኑን ስለመረጣችሁን ከልብ እናመሰግናችኋለን ። በረጅሙ የጦቢያ አመታት በስራችን ተስፋ ያደረጋችሁ ፣ የመረቃችሁ የደገፋችሁን እናመሰግናለን። በስህተታችን ያሳዘናችሁ ፣ ባቅም ዉስንነት ምክንያት ከተደራሽነት ያጎደልናችሁ ሁሉ ልባዊ ይቅርታ እንጠይቃለን ፡ እንክሳለን ። ጦቢያን የመሰረታችሁ ፣ ያመከራችሁ በመድረኩ ስራዎቻችሁን ያቀረባችሁ ታዳጊ፣ ወጣት፣ አንጋፋ ባለሙያ ፣ ምሁራን ፣ የእምነት አባቶች ፣ተቋማትና ድርጅቶች ፣ በመድረክና ከመድረክ ጀርባ ጠቅሰን በማንዘልቀዉ እገዛችሁ ለጦቢያ ጕዞ ሀሳብ ፣ እዉቀት ፣ ጉልበት ፣ ገንዘብ አዋጥታችኋልና እነሆ ምስጋና ። የተከበራችሁ የተወደዳችሁ ልዩ ተመስጋኛቻችን የጦቢያ ታዳሚያን ፣ ቤተሰቦቻችን እና የቴሌቭዥን ተመልካችቻችን ውለታችሁ አይዘነጋም ። ከሀገር ዉጭ ያላችሁ ኢትዮዽያዉያን የጦቢያ ቤተሰቦች ፡ እየደወላችሁ ለምታበረቱን ፣ በቤታችሁ ክብር ያለዉ አቀባበልና መስተግዶ ላደረጋችሁልን ሁሉ ምስጋና ይድረሳችሁ ። አርትስ ቴሌቭዠን ጦቢያ በመላዉ አለም ተደራሽ እንዲሆን ላደረገዉ የላቀ ተግባር እናመሰግናለን ። በቀጣይ የጦቢያን አመሰራረት ሂደት ለመማሪያነትን ለጥናት ይረዳ ዘንድ ዉሉን ያልሳተ መረጃና የጎዞ ታሪክ በባለሙያ ተሰንዶ ይቀርባል ። ሽልማትም ጌጥም ወርቅም የሚያምረዉ የሚደምቀዉ በሀገር ነዉና ሀገራችን “ኢትዮዽያን “ ሰላም ያድርግልን። ማጠቃለያዬ … የታላቁ ባለቅኔ ፣ገጣሚ ፣ ፀሀፊ ተዉኔት ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ቃል ተዋስኩት .. ካደረግነዉ ይልቅ ያላደረግነዉ ይቇጨኛል !!!!!
2 755
19
ለተከበራችሁ የጦቢያ ቤተሰቦች በድጋሚ ይቅርታ እንጠይቃለን! የነገዉ መድረካችን ተራዝሟል!። ዛሬ ከሰአት በኋላ ለሆቴሉ ከወረዳዉ የሰላምና ፀጥታ ቢሮ መመሪያ እንደመጣላቸው መመሪያም ከአዲስ አበባ መስ
ለተከበራችሁ የጦቢያ ቤተሰቦች በድጋሚ ይቅርታ እንጠይቃለን! የነገዉ መድረካችን ተራዝሟል!። ዛሬ ከሰአት በኋላ ለሆቴሉ ከወረዳዉ የሰላምና ፀጥታ ቢሮ መመሪያ እንደመጣላቸው መመሪያም ከአዲስ አበባ መስተዳደር የሰላምና ፀጥታ ቢሮ "ዝግጅት የማቅረብና የመሰብሰብ ፈቃድ" የሚል ሲሆን የተጠየቅነው የፈቃድ ደብዳቤ ለማቅረብ ያለን ጊዜ አጭር በመሆኑ ዝግጅቱን ማከናወን ስለማንችል ላልተወሰነ ቀናት ተራዝሟል ። ከሀዋሳ ለመጣችሁ ምሁራን እና ለመላው የጦቢያ ታዳሚያንና አቅራቢያዎች ይቅርታ እንጠይቃለን! ትኬቱን ለገዛችሁ በቀጣዩ መድረካች ትጠቀሙበታላችሁ። ቸር እንሰንብት
3 262