cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ጦቢያ ግጥምን በጃዝ

ጦቢያ ግጥምን በጃዝ is monthly poetry and jazz event happening were on first Wednesday or Saturday of the month starting from 12:00 ቤተሰቡ ብቻ ሀሳብ ፣ አስተያየት ፣መረጃ የሚለዋወጥበት ቻናል። @tobiyapoeticjazzadmin1_bot Group-> @tobiyamisrakterefe

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
2 135
مشترکین
+124 ساعت
+57 روز
+230 روز
آرشیو پست ها
01:17
Video unavailableShow in Telegram
“እርሱ ግን፦ አትደንግጡ፤ የተሰቀለውን የናዝሬቱን ኢየሱስን ትፈልጋላችሁ፤ ተነሥቶአል፥ በዚህ የለም፤ እነሆ እርሱን ያኖሩበት ስፍራ።”   — ማርቆስ 16፥6 እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏 ✝ መልካም በዓል!!
نمایش همه...
11👍 6
.....ህማማት .....✍✍✍ አባ አይኮንኑኝ የጦም በመብላቴ እንቁላል በልቼ ብትቆይ ህይወቴ ሌሎቹን ሳያዩ እኔን አይገዝቱ ሰው እየቦጨቁ በለተ ህማማቱ ምን ነው ግን አባቴ በኔ ላይ በረቱ??? ቀለል አርገው አይተው አባቴ ይፍቱኛ የጣለችው ዶሮ ነበረች ጦመኛ በህይወት ዘመኗ ስትጭር ስትለቃቅም ከጥሬ በስተቀር አንዳች በልታ አታውቅም ፀባዖት ሶልአኪያ
نمایش همه...
👍 26 12
ሊንኩን በመጫን ድምፅዎን ይስጡ!።
نمایش همه...
👍 9
Photo unavailableShow in Telegram
👍 9
"ጦቢያ የክብር ሽልማት የዓመቱ ምርጥ 5 የመዝናኛ የቴሌቭዥን መርሀግብሮች ውስጥ በዕጩነት ተመረጠ ። በቃል መልቲሚዲያ አማካይነት ‹‹ክብር ሽልማት›› በሚል ሀሳብ ለደራሲዎችና ለሚዲያ ባለሙያዎች ፣ በግጥምና ወግ ፣ ለጋዜጠኞች ፣ ለመዝናኛ ዝግጅት አቅራቢ ፣ ለቴሌቭዥን መዝናኛ መርሀግብር ዕውቅና ለመስጠትና ለመሸለም በ16 ዘርፎች በባለሙያና በህዝብ ድምፅ ሲሰጥባቸው የቆየ ሲሆን ከእያንዳንዱ ዘርፍ ከተጠቆሙ ውስጥ “ጦቢያ“ በምርጥ የቴሌቪዥን መዝናኛ ፕሮግራም ምርጥ 5ቱ ውስጥ ተካትቷል። የጦቢያ ቤተሰቦች አድናቂዎችና መላው ውድ ተመልካቾቻችን ከታች የተቀመጠው ሊንክ በመጫን ድምፃችሁን እንድትሰጡ በአክብሮት እንጠይቃለን። https://kibershilemat.com
نمایش همه...
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
13👍 6
“ ጦቢያ” ለ2024 የሲድ ሽልማት ተመረጠ !!! በሀገረ አሜሪካ የተመሰረተ እና ለ31 ዓመታት ለሀገራቸዉ በተለያየ ዘርፍ አገልግለዋል ያላቸዉን ተቋማትና ግለሰብ በመሸለም የሚታወቀዉ ማህበረ ግዩራን ዘረ ኢትዮዽያ / SEED / የሽልማት ድርጅት ዘንድሮ ለምርጫ ከቀረቡልን ኦርጋናይዜሽን መሀከል ጦቢያ ለ12 ዓመታት በመድረኩ ባለሙያዎችን፣የሀገር ሽማግሌዎች፣ የዕምነት አባቶች ምሁራንገጣሚያን፣ደራሲያን፣ተዋንያን፣ሙዚቀኞች እና የተለያዩ የኪነጥበብ ባለሙያዎች ኢትዮጵያዊ አንድነትን አድማቂ ስራዎቻቸውን እንዲያቀርቡ መድረክ በማመቻቸት ሀገርን በሚገነባና ትውልድን በሚያንፅ ተግባር ባደረገው አስተዋፅኦ የዘንድሮ ተመራጭ ተሸላሚያችን ሆኗል ሲሉ የሽልማት ድርጅቱ መስራችና ፕሬዘደንት አቶ አክሊሉ ደምሴ ለአርትስ ቲቪ ዜና ጋር በነበራቸዉ ቆይታ አስታዉቀዋል ። ከሁሉ በፊት የመኖርን ፣ የመከበርን ፣ የመሸለምን እድል ፈንታ ለሚሰጥ ፈጣሪያችን ክብር ይግባዉ ። እኛም ሀገራችንን በልቀቷ ፣ በታሪኳ ፣ በቀደምትነቷ በዝናዋ ፣ በጀግኖች ልጆቿ ክብር ፣ ተፈጥሮ ባደላት ዉበት ፣ በህዝቧ ህብረቀለም እሴትና ባህል ልክ ባንሰራም ፡ መድረካችን በቻለዉ አቅም በገባን በተረዳነዉ መጠን ነገር ግን በሙሉ መሰጠትና ትጋት ያደረግነዉ ኢምንት ተሳትፎአችንን በማጤን ወደፊት ለምናልመዉ ራዕይ ጉልበት ልትሆኑን ስለመረጣችሁን ከልብ እናመሰግናችኋለን ። በረጅሙ የጦቢያ አመታት በስራችን ተስፋ ያደረጋችሁ ፣ የመረቃችሁ የደገፋችሁን እናመሰግናለን። በስህተታችን ያሳዘናችሁ ፣ ባቅም ዉስንነት ምክንያት ከተደራሽነት ያጎደልናችሁ ሁሉ ልባዊ ይቅርታ እንጠይቃለን ፡ እንክሳለን ። ጦቢያን የመሰረታችሁ ፣ ያመከራችሁ በመድረኩ ስራዎቻችሁን ያቀረባችሁ ታዳጊ፣ ወጣት፣ አንጋፋ ባለሙያ ፣ ምሁራን ፣ የእምነት አባቶች ፣ተቋማትና ድርጅቶች ፣ በመድረክና ከመድረክ ጀርባ ጠቅሰን በማንዘልቀዉ እገዛችሁ ለጦቢያ ጕዞ ሀሳብ ፣ እዉቀት ፣ ጉልበት ፣ ገንዘብ አዋጥታችኋልና እነሆ ምስጋና ። የተከበራችሁ የተወደዳችሁ ልዩ ተመስጋኛቻችን የጦቢያ ታዳሚያን ፣ ቤተሰቦቻችን እና የቴሌቭዥን ተመልካችቻችን ውለታችሁ አይዘነጋም ። ከሀገር ዉጭ ያላችሁ ኢትዮዽያዉያን የጦቢያ ቤተሰቦች ፡ እየደወላችሁ ለምታበረቱን ፣ በቤታችሁ ክብር ያለዉ አቀባበልና መስተግዶ ላደረጋችሁልን ሁሉ ምስጋና ይድረሳችሁ ። አርትስ ቴሌቭዠን ጦቢያ በመላዉ አለም ተደራሽ እንዲሆን ላደረገዉ የላቀ ተግባር እናመሰግናለን ። በቀጣይ የጦቢያን አመሰራረት ሂደት ለመማሪያነትን ለጥናት ይረዳ ዘንድ ዉሉን ያልሳተ መረጃና የጎዞ ታሪክ በባለሙያ ተሰንዶ ይቀርባል ። ሽልማትም ጌጥም ወርቅም የሚያምረዉ የሚደምቀዉ በሀገር ነዉና ሀገራችን “ኢትዮዽያን “ ሰላም ያድርግልን። ማጠቃለያዬ … የታላቁ ባለቅኔ ፣ገጣሚ ፣ ፀሀፊ ተዉኔት ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ቃል ተዋስኩት .. ካደረግነዉ ይልቅ ያላደረግነዉ ይቇጨኛል !!!!!
نمایش همه...
13👏 4👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለተከበራችሁ የጦቢያ ቤተሰቦች በድጋሚ ይቅርታ እንጠይቃለን! የነገዉ መድረካችን ተራዝሟል!። ዛሬ ከሰአት በኋላ ለሆቴሉ ከወረዳዉ የሰላምና ፀጥታ ቢሮ መመሪያ እንደመጣላቸው መመሪያም ከአዲስ አበባ መስተዳደር የሰላምና ፀጥታ ቢሮ "ዝግጅት የማቅረብና የመሰብሰብ ፈቃድ" የሚል ሲሆን የተጠየቅነው የፈቃድ ደብዳቤ ለማቅረብ ያለን ጊዜ አጭር በመሆኑ ዝግጅቱን ማከናወን ስለማንችል ላልተወሰነ ቀናት ተራዝሟል ። ከሀዋሳ ለመጣችሁ ምሁራን እና ለመላው የጦቢያ ታዳሚያንና አቅራቢያዎች ይቅርታ እንጠይቃለን! ትኬቱን ለገዛችሁ በቀጣዩ መድረካች ትጠቀሙበታላችሁ። ቸር እንሰንብት
نمایش همه...
👍 13👎 3 2
Photo unavailableShow in Telegram
Eid Al-fitr ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ☪ ዒድ ሙባረክ ☪
نمایش همه...
👍 5🥰 2👎 1
02:21
Video unavailableShow in Telegram
#ጦቢያ የተከበራችሁ የጦቢያ ቤተሰቦች ቀጣዩ መደበኛ ወርሃዊ የጥበብ መድረካችን አርብ ሚያዚያ 4/2016 ከቀኑ ከ1130 ጀምሮ  ካዛንችስ በሚገኘው ኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል አዳራሽ ይካሄዳል። የመግቢያ ዋጋ 300 ብቻ በኪነ ጥበብ ትውልድ ይታነፃል! በኪነ ጥበብ ሀገር ይገነባል! #በነፃ_ሀሳብና_በሰከነ_መንፈስ_ኢትዮጵያንና_ኢትዮጵያዊነትን_እናድምቅ!!
نمایش همه...
👍 5 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ጦቢያ የተከበራችሁ የጦቢያ ቤተሰቦች ቀጣዩ መደበኛ ወርሃዊ የጥበብ መድረካችን አርብ ሚያዚያ 4/2016 ከቀኑ ከ1130 ጀምሮ ካዛንችስ በሚገኘው ኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል አዳራሽ ይካሄዳል። የመግቢያ ዋጋ 300 ብቻ በኪነ ጥበብ ትውልድ ይታነፃል! በኪነ ጥበብ ሀገር ይገነባል! #በነፃ_ሀሳብና_በሰከነ_መንፈስ_ኢትዮጵያንና_ኢትዮጵያዊነትን_እናድምቅ!!
نمایش همه...
👏 13👍 11🥰 3 1🥴 1
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለመላው የአፍሪካውያን ኩራት ለሆነው ለ128ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሰን!!!
نمایش همه...
👍 11 8
Photo unavailableShow in Telegram
ጦቢያ ግጥምን በጃዝ በለንደን ለመጀመሪያ ጊዜ የፊታችን ቅዳሜ የካቲት 23 (March 2) የለንደን ጎዳና አድዋን ሆኖ ይውላል በፍፁም እንዳትቀሩ ብትቀሩ ማርያምን ቀረባቹ...... 💚💛❤️ ... ዝክረ ዓድዋ በለንደን ከስር ባለው ሊንክ ትኬቱን ማግኘት ይችላሉ። https://www.eventbrite.com/e/bete-adwa-tickets-777915244437?aff=oddtdtcreator ቀድመው ከቆረጡ £30 በእለቱ የመግቢያ ዎጋ ይጨምራል የእግር ጉዞ መነሻ king’s cross station 13፡30 የአዳራሽ ፕሮግራም ላይ ባለው የወንበር ልክ ብቻ ቀድመው ይቁረጡ። ቤተ ዓድዋ 07837864359 07585231830 07427133335 ልጅ ብሩክ ተዋነይ ዘጎንጂ
نمایش همه...
👍 11👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ዝክረ_ዓድዋ #ጦቢያ የተከበራችሁ የጦቢያ ቤተሰቦች ቀጣዩ የጥበብ መድረካችን እሁድ የካቲት 17/2016 ከቀኑ ከ9:00 ጀምሮ ካዛንችስ በሚገኘው ኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል አዳራሽ #ዓድዋ በድምቀት ይከበራል። የመግቢያ ዋጋ 300 ብቻ በኪነ ጥበብ ትውልድ ይታነፃል! በኪነ ጥበብ ሀገር ይገነባል! #በነፃ_ሀሳብና_በሰከነ_መንፈስ_ኢትዮጵያንና_ኢትዮጵያዊነትን_እናድምቅ!!
نمایش همه...
13👍 2🥰 1
መግቢያ ትኬታችሁን ያልወሰዳችሁ እስከ እሁድ ጊዜ ስላላችሁ እንድትጠቀሙበት እንጋብዛለን ።
نمایش همه...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ዝክረ_ዓድዋ #ጦቢያ የተከበራችሁ የጦቢያ ቤተሰቦች ቀጣዩ የጥበብ መድረካችን እሁድ የካቲት 17/2016 ከቀኑ ከ9:00 ጀምሮ ካዛንችስ በሚገኘው ኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል አዳራሽ #ዓድዋ በድምቀት ይከበራል። የመግቢያ ዋጋ 300 ብቻ በኪነ ጥበብ ትውልድ ይታነፃል! በኪነ ጥበብ ሀገር ይገነባል! #በነፃ_ሀሳብና_በሰከነ_መንፈስ_ኢትዮጵያንና_ኢትዮጵያዊነትን_እናድምቅ!!
نمایش همه...
👍 18
የጥያቄዎቻችን ትክክለኛ መላሾች   ከስር ተዘርዝሯል ፩ኛ / @Magdalinamary1324 ፪ኛ/ Atamu ፫ኛ/ Ye@b ፬ኛ/ Being Human ፭ኛ/ Kal Lingerh ፮ኛ/Fre ፯ኛ/ Dawit Yizengaw ፰ኛ/ Yordi 12 ፱ኛ/ Hareg Tar የመግቢያ ትኬታችሁን ለመቀበል በውስጥ አናግሩን ለተሳትፎ እናመሰግናለን ።
نمایش همه...
👍 8👏 4
የውድድሩ አሸናፊዎች ተለይተዋል ። ከአፍታ በኋላ እናሳውቃለን
نمایش همه...
👍 3
ጥያቄዎች እነሆ ሁሉንም መመለሰ ግዴታ ነው ሽልማቱ ነፃ የጦቢያ ምሽት መግቢያ ይሆናል ፩/ በአድዋ ጦርነት ላይ የተሳተፈው ታቦት ህግ ማን ይባላል እንዲሁም በጊዜው የነበሩት ጳጳስ ማን ይባላሉ ? ፪/ በአድዋ ጦርነት ላይ የተሳተፈች አዝማሪ ማን ትባላለች ? ፫/ ዐጤ ምኒልክ የውጫሌን ውል ስምምነት መቼ እና በምን ምክንያት አፈረሱት ?  ፬/ የጣልያንን ጦር ሲመራ የነበረው ጀነራል ማን ይባል ነበር ? ጦርነቱ መቼ ቀንና አመተ ምህረት በድል ተጠናቀቀ ? ፭/ የአድዋ ድል በአል ማክበሪይ ቦታ ልክ ስም እና የአደባባዩን ስም ጥቅስ/ሺ ? መልሱን ለመመለስ የ፲፪ ሰአት ግዜ ይኖራል @tobiyapoeticjazzadmin1_bot መልካም እድል
نمایش همه...
👍 15 1
👍 / 👎
نمایش همه...
👍 11
👍
👎
እንኳን ለአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል አደረሳቹ እያልን ለመላው ቤተሰቦቻችን መልካም ምኞታችንን እየገለፅን ለጥቂት ቤተሰቦቻችን ነፃ የመግቢያ ትኬት አዘጋጅተናል ። ጥያቄዎቻችንን ለሚመልሱ ውስን ቤተሰቦች እናበረክታለን ዝግጁ ናችሁ ?
نمایش همه...
👍 72🥰 6
Photo unavailableShow in Telegram
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።
نمایش همه...
👍 17 7🥰 5
Photo unavailableShow in Telegram
የተከበራችሁ የጦቢያ ቤተሰቦች ቀጣዩ የጥበብ ምሽታችን ሐሙስ ታህሳስ 18 ቀን ከ11 : 30 ጀምሮ ፒያሳ በሚገኘው በግራንድ ኤልያና ሆቴል አዳራሽ የሚካሄድ መሆኑን በታላቅ ትህትና እንገልፃለን ። ለታህሳስ 5 ትኬት የገዛችሁ ቤተሰቦቻችን ለኤልያናዉ መድረካችን መጠቀም ትችላላችሁ ። የመግቢያ ዋጋ 200 ብቻ ትኬቱ በቡና ባንክ ይገኛል ጦቢያ ከአርትስ ቲቪ ጋር በመተባበር
نمایش همه...
👍 33👎 2 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
የተወደዳችሁ የጦቢያ ቤተሰቦች የፊታችን አርብ ይካሄድ የነበረ መድረካችን ላልተወሰነ ቀን ተራዝሟል። ትኬት ገዝታችሁ ለነበራችሁ ቤተሰቦቻችን ተቀያሪዉን ቀን በቅርቡ የምናሳውቅ ሲሆን ስለተፈጠረዉ አጋጣሚ ይቅርታ እንጠይቃለን?!።
نمایش همه...
👍 11👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
ተወዳጆ ጦቢያ ምሸት የፊታችን አርብ ታህሳስ 05 2016 ካዛንችስ በሚገኘው #በኢንተርኮንትኔንታል_ሆቴል በ11:30 ሰዓት ይካሄዳል መድረኩ #በኢትዮጵያዊ አንድነት ጥላ ስር በኪነ ጥበብ ይደምቃል መላው የጥበብ አፍቃሪያን ተጋብዛችኋል። ትኬቱን ለማግኘት : 1. #የቡና_ባንክ አካውንት ያላችሁ በሞባይል ባንኪንግ በመጠቀም በዚህ ኮድ 91993 bunna merchant code መግዛት 2. የቡና ባንክ አካውንት የሌላችሁ ደግሞ በአቅራቢያችሁ በሚገኙ የቡና ባንክ #ትኬቱን ማግኘት ትችላላችሁ። #ፈጣሪ_ሀገራችን_ኢትዮጵያንና_ሕዝቧን_ይባርክ!!
نمایش همه...
👍 5 4
Photo unavailableShow in Telegram
ተወዳጁን #ጦቢያ ዘወትር እሁድ ከ8:00-10:00 በአርትስ ቴሌቪዥን ብቻ:: ምርጫዎ አርትስ ቴሌቪዥን ይሁን !! #አርትስመዝናኛ
نمایش همه...
23🥰 5
ጤና ይስጥልን! ውድ የጦቢያ ቤተሰቦች ይህን የጦቢያ ዩ ቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቻናሉን ይቀላቀሉ ቤተሰብ ይሁኑ?!። እናመሰግናለን!! https://www.youtube.com/channel/UCWcMPv1n03y2jypAOV3KEkw
نمایش همه...
4
Photo unavailableShow in Telegram
#ጦቢያ የተወደዳችሁ የጦቢያ ቤተሰቦች ! እነሆ መደበኛውና ወረሃዊ ፕሮግራማችን #አርብ_ህዳር_07_2016ካዛንችስ በሚገኘው #በኢንተርኮንትኔንታል_ሆቴል በ11:30ሰዓት ይካሄዳል። መድረኩ #በኢትዮጵያዊ አንድነት ጥላ ስር በኪነ ጥበብ ይደምቃል መላው የጥበብ አፍቃሪያን ተጋብዛችኋል። #በነፃ_ሀሳብና_በሰከነ_መንፈስ_ኢትዮጵያንና_ኢትዮጵያዊነትን_እናድምቅ!! #በኪነ_ጥበብ ሀገር ይገነባል!! #በኪነ_ጥበብ_ትውልድ_ይታነፃል!! ትኬቱን ለማግኘት : 1. #የቡና_ባንክ አካውንት ያላችሁ በሞባይል ባንኪንግ በመጠቀም በዚህ ኮድ 91993 bunna merchant code መግዛት 2. የቡና ባንክ አካውንት የሌላችሁ ደግሞ በአቅራቢያችሁ በሚገኙ የቡና ባንክ #ትኬቱን ማግኘት ትችላላችሁ። #ፈጣሪ_ሀገራችን_ኢትዮጵያንና_ሕዝቧን_ይባርክ!!
نمایش همه...
13👍 5
#ጦቢያ የተወደዳቸሁ የጦቢያ ቤተሰቦች የ2016 ዓ.ም  ሁለተኛው ምሽታችን አርብ ጥቅምት 2 ቀን ከ11:30 በኢንተርኮንትኔታል ይካሄዳል  በክብር ተጋብዛችኋል ።የመግቢያ ትኬት በአቅራቢያዎ በሚገኙ የቡና ባንክ ያገኛሉ ። መድረኩ #በኢትዮጵያዊ አንድነት ጥላ ስር በኪነ ጥበብ ይደምቃል መላው የጥበብ አፍቃሪያን ተጋብዛችኋል። #በነፃ_ሀሳብና_በሰከነ_መንፈስ_ኢትዮጵያንና_ኢትዮጵያዊነትን_እናድምቅ!! #በኪነ_ጥበብ ሀገር ይገነባል!! #በኪነ_ጥበብ_ትውልድ_ይታነፃል!! ትኬቱን ለማግኘት : 1. #የቡና_ባንክ አካውንት ያላችሁ በሞባይል ባንኪንግ በመጠቀም በዚህ ኮድ 91993  bunna  merchant code መግዛት 2.  የቡና ባንክ አካውንት የሌላችሁ ደግሞ በአቅራቢያችሁ በሚገኙ የቡና ባንክ #ትኬቱን ማግኘት ትችላላችሁ። #ፈጣሪ_ሀገራችን_ኢትዮጵያንና_ሕዝቧን_ይባርክ!!
نمایش همه...
👍 12🥰 5 2
#ጦቢያ የተወደዳችሁ የጦቢያ ቤተሰቦች እንኳን ከዘመን ዘመን አሸጋገራችሁ!! አዲስ ተስፋ አዲስ ዓመት!! እነሆ መደበኛውና ወረሃዊ ፕሮግራማችን #አርብ_መስከረም_11_2016ካዛንችስ በሚገኘው #በኢንተርኮንትኔንታል_ሆቴል በ11:30ሰዓት ይካሄዳል። መድረኩ #በኢትዮጵያዊ አንድነት ጥላ ስር በኪነ ጥበብ ይደምቃል መላው የጥበብ አፍቃሪያን ተጋብዛችኋል። #በነፃ_ሀሳብና_በሰከነ_መንፈስ_ኢትዮጵያንና_ኢትዮጵያዊነትን_እናድምቅ!! #በኪነ_ጥበብ ሀገር ይገነባል!! #በኪነ_ጥበብ_ትውልድ_ይታነፃል!! ትኬቱን ለማግኘት : 1. #የቡና_ባንክ አካውንት ያላችሁ በሞባይል ባንኪንግ በመጠቀም በዚህ ኮድ 91993 bunna merchant code መግዛት 2. የቡና ባንክ አካውንት የሌላችሁ ደግሞ በአቅራቢያችሁ በሚገኙ የቡና ባንክ #ትኬቱን ማግኘት ትችላላችሁ። #ፈጣሪ_ሀገራችን_ኢትዮጵያንና_ሕዝቧን_ይባርክ!!
نمایش همه...
👍 13 9👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን አደረሳችሁ ! በመላው ዓለም የምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሁሉ እንኳን ለ2016 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል አደረሳችሁ። አዲስ ዓመት አዲስ ተስፋ!! መልካም በዓል!!
نمایش همه...
15👍 4👎 1
በአሁን ሰአት በአዲስ አበባ ውስጥ የትችት ድምፅ በየቦታው ይሰማል ይታያል እና የከተማው ህዝብ እንዳይደናገጥ ለማሳሰብ እወዳለሁ ንጋት ላይም መድፍ ይተኮሳል እንኳን አደረሳችሁ
نمایش همه...
6👍 2👏 1