Tender ጨረታ
የ ጨረታ ማስታዎቂያ #1 Free construction Tender announcement, from all types of magazines, websites and government and non government offices' publications. Contact for help @BidandTenderBot ለጨረታ ዝግጅት contact. @BidHelpbot
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام Tender ጨረታ
کانال Tender ጨረታ (@constructiontenders) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 780 مشترک است و جایگاه 4 614 را در دسته تجارت و رتبه 2 302 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 780 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 04 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 520 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -3 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 21.25% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 12.28% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 3 141 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 1 815 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 12 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“የ ጨረታ ማስታዎቂያ
#1 Free construction Tender announcement, from all types of magazines, websites and government and non government offices' publications. Contact for help @BidandTenderBot ለጨረታ ዝግጅት contact. @BidHelpbot”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 05 سپتامبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته تجارت تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 04 سپتامبر | +1 | |||
| 03 سپتامبر | +50 | |||
| 02 سپتامبر | +69 | |||
| 01 سپتامبر | +6 |
| 2 | بدون متن... | 1 618 |
| 3 | بدون متن... | 1 424 |
| 4 | بدون متن... | 1 390 |
| 5 | بدون متن... | 1 408 |
| 6 | ጨረታ
ሪፖርተር ነሀሴ 27 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ | 1 623 |
| 7 | ጨረታ
አዲስ ዘመን ነሀሴ 26 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ | 1 678 |
| 8 | 📘 EGP TENDER SUBMISSION PACK
Preparing an EGP tender from scratch? Save time with 27+ practical files, templates & samples ready to use and customize.
📋 Includes:
• EGP Tender Manual & Master Checklist
• Administrative & legal templates
• Technical proposal templates
• Method statements & work schedules
• Financial templates
• Company profile & experience forms
• Personnel, equipment & subcontractor schedules
• Practical worked examples
🏗 For: Contractors • Engineers • Consultants • Procurement & Tender Teams
✅ Professional
✅ Practical
✅ Editable
✅ Time-saving
📩 Get the complete pack now
https://ye-buna.com/product_landing?product=6a8dc630df621_ConKey | 4 438 |
| 9 | ✅ የአዲስ አበባ መሬት አስተዳደር ቢሮ እግድ ተነስቶል። | 3 942 |
| 10 | ጨረታ
አዲስ ዘመን ነሀሴ 15 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ | 4 167 |
| 11 | ጨረታ
አዲስ ዘመን ነሀሴ 14 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ | 3 607 |
| 12 | بدون متن... | 4 462 |
| 13 | የደረጃ 5 ጨረታ ምዝገባ ቅድመ ምዘና ዉጤት ማሳወቅን ይመለከታል::
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማዋን ነዋሪዎች የቤት ፍላጎት ለማሟላትና የከተማዋን እድገት ለማፋጠን በልዩ ትኩረት እየተገበረ ለሚገኘው መጠነ ሰፊ የቤት ልማት ፕሮግራም በግንባታው ዘርፍ የተሰማሩ እና አስፈላጊውን መስፈርት የሚያሟሉ በደንብ ቁጥር 199/2018 መሰረት ሥራ ተቋራጮችን ለመመዝገብ ከቅዳሜ 09/12/2018 ዓ.ም እስከ ሐሙስ 14/12/2018 ዓ.ም ድረስ ጥሪ ማድረጉና የምዝገባ ሂደቱ በስኬት መጠናቀቁ ይታወቃል።
በዚሁ መሠረት የቀረቡትን ሰነዶች የማጣራት ሥራ ተከናውኖ የመጀመሪያ ደረጃ የምዝገባ ሂደቱን ሙሉ በሙሉ ላሟላችሁ እና ስማችሁ ከዚህ በታች ለተዘረዘራችሁ ሥራ ተቋራጮች በሙሉ የቴክኒክ ሰነዳችሁን (Technical Proposal) በቴክኒክ ሰነዱ ላይ በተገለፀው የጊዜ ገደብ እና መስፈርት መሠረት እንድታስገቡ እናሳዉቃለን፡፡
ነሀሴ 15 ቀን 2018 ዓ/ም
የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን
ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት | 3 144 |
| 14 | የደረጃ 4 የጨረታ ቅድመ ምዘና ዉጤት ማሳወቅን ይመለከታል::
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማዋን ነዋሪዎች የቤት ፍላጎት ለማሟላትና የከተማዋን እድገት ለማፋጠን በልዩ ትኩረት እየተገበረ ለሚገኘው መጠነ ሰፊ የቤት ልማት ፕሮግራም በግንባታው ዘርፍ የተሰማሩ እና አስፈላጊውን መስፈርት የሚያሟሉ በደንብ ቁጥር 199/2018 መሰረት ሥራ ተቋራጮችን ለመመዝገብ ከቅዳሜ 09/12/2018 ዓ.ም እስከ ሐሙስ 14/12/2018 ዓ.ም ድረስ ጥሪ ማድረጉና የምዝገባ ሂደቱ በስኬት መጠናቀቁ ይታወቃል።
በዚሁ መሠረት የቀረቡትን ሰነዶች የማጣራት ሥራ ተከናውኖ የመጀመሪያ ደረጃ የምዝገባ ሂደቱን ሙሉ በሙሉ ላሟላችሁ እና ስማችሁ ከዚህ በታች ለተዘረዘራችሁ ሥራ ተቋራጮች በሙሉ የቴክኒክ ሰነዳችሁን (Technical Proposal) በቴክኒክ ሰነዱ ላይ በተገለፀው የጊዜ ገደብ እና መስፈርት መሠረት እንድታስገቡ እናሳዉቃለን፡፡
ነሀሴ 15 ቀን 2018 ዓ/ም
የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን
ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት | 2 944 |
| 15 | የደረጃ 3 ጨረታ ምዝገባ ቅድመ ምዘና ዉጤት ማሳወቅን ይመለከታል::
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማዋን ነዋሪዎች የቤት ፍላጎት ለማሟላትና የከተማዋን እድገት ለማፋጠን በልዩ ትኩረት እየተገበረ ለሚገኘው መጠነ ሰፊ የቤት ልማት ፕሮግራም በግንባታው ዘርፍ የተሰማሩ እና አስፈላጊውን መስፈርት የሚያሟሉ በደንብ ቁጥር 199/2018 መሰረት ሥራ ተቋራጮችን ለመመዝገብ ከቅዳሜ 09/12/2018 ዓ.ም እስከ ሐሙስ 14/12/2018 ዓ.ም ድረስ ጥሪ ማድረጉና የምዝገባ ሂደቱ በስኬት መጠናቀቁ ይታወቃል።
በዚሁ መሠረት የቀረቡትን ሰነዶች የማጣራት ሥራ ተከናውኖ የመጀመሪያ ደረጃ የምዝገባ ሂደቱን ሙሉ በሙሉ ላሟላችሁ እና ስማችሁ ከዚህ በታች ለተዘረዘራችሁ ሥራ ተቋራጮች በሙሉ የቴክኒክ ሰነዳችሁን (Technical Proposal) በቴክኒክ ሰነዱ ላይ በተገለፀው የጊዜ ገደብ እና መስፈርት መሠረት እንድታስገቡ እናሳዉቃለን፡፡
ነሀሴ 15 ቀን 2018 ዓ/ም
የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን
ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት | 2 515 |
| 16 | የደረጃ 2 ጨረታ ምዝገባ ቅድመ ምዘና ዉጤት ማሳወቂያ 📢
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማዋን ነዋሪዎች የቤት ፍላጎት ለማሟላትና የከተማዋን እድገት ለማፋጠን በልዩ ትኩረት እየተገበረ ለሚገኘው መጠነ ሰፊ የቤት ልማት ፕሮግራም 🏗️ በግንባታው ዘርፍ የተሰማሩ እና አስፈላጊውን መስፈርት የሚያሟሉ በደንብ ቁጥር 199/2018 መሰረት ሥራ ተቋራጮችን ለመመዝገብ ከቅዳሜ 09/12/2018 ዓ.ም እስከ ሐሙስ 14/12/2018 ዓ.ም ድረስ ጥሪ ማድረጉና የምዝገባ ሂደቱ በስኬት መጠናቀቁ ይታወቃል። ✅
በዚሁ መሠረት የቀረቡትን ሰነዶች የማጣራት ሥራ ተከናውኖ የመጀመሪያ ደረጃ የምዝገባ ሂደቱን ሙሉ በሙሉ ላሟላችሁ እና ስማችሁ ከዚህ በታች ለተዘረዘራችሁ ሥራ ተቋራጮች በሙሉ የቴክኒክ ሰነዳችሁን (Technical Proposal) በቴክኒክ ሰነዱ ላይ በተገለፀው የጊዜ ገደብ እና መስፈርት መሠረት እንድታስገቡ እናሳዉቃለን፡፡ 📝
ነሀሴ 15 ቀን 2018 ዓ/ም
የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን
ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት | 2 397 |
| 17 | የደረጃ 1 ጨረታ ምዝገባ ቅድመ ምዘና ዉጤት ማሳወቅን ይመለከታል::
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማዋን ነዋሪዎች የቤት ፍላጎት ለማሟላትና የከተማዋን እድገት ለማፋጠን በልዩ ትኩረት እየተገበረ ለሚገኘው መጠነ ሰፊ የቤት ልማት ፕሮግራም በግንባታው ዘርፍ የተሰማሩ እና አስፈላጊውን መስፈርት የሚያሟሉ በደንብ ቁጥር 199/2018 መሰረት ሥራ ተቋራጮችን ለመመዝገብ ከቅዳሜ 09/12/2018 ዓ.ም እስከ ሐሙስ 14/12/2018 ዓ.ም ድረስ ጥሪ ማድረጉና የምዝገባ ሂደቱ በስኬት መጠናቀቁ ይታወቃል።
በዚሁ መሠረት የቀረቡትን ሰነዶች የማጣራት ሥራ ተከናውኖ የመጀመሪያ ደረጃ የምዝገባ ሂደቱን ሙሉ በሙሉ ላሟላችሁ እና ስማችሁ ከዚህ በታች ለተዘረዘራችሁ ሥራ ተቋራጮች በሙሉ የቴክኒክ ሰነዳችሁን (Technical Proposal) በቴክኒክ ሰነዱ ላይ በተገለፀው የጊዜ ገደብ እና መስፈርት መሠረት እንድታስገቡ እናሳዉቃለን፡፡
ነሀሴ 15 ቀን 2018 ዓ/ም
የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን
ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት | 3 089 |
| 18 | የጨረታ ዝግጅት Excel (Tender Preparation ) 📢
👉 work methodology
👉 company details linked excel
👉Tender Information
👉 Document Checklist
👉 Submission Review
👉Project / Experience Database
👉Personnel Database
👉Equipment Database
👉Financial Database
👉 Banks Database
👉Clients Database
👉Letter of Bid
👉Schedule 1 — Eligibility
👉Schedule 2 — Financial Capacity
👉Schedule 2 — Credit Facility
👉Schedule 3a — General Experience
👉 Schedule 3b — Specific Experience
20 Schedule 3c — Current Commitments
👉Schedule 7 — Equipment
👉Schedule 8 — Personnel
👉Schedule 12 — Sub-contractors
ሁኔታ በተዘጋጀው Tender Preparation Suite የኤክሴል (Microsoft Excel) መሳሪያ፣ ሙያዊ፣ ትክክለኛ እና ከ PPA 2025 መመሪያዎች ጋር ሙሉ በሙሉ የሚስማማ የጨረታ 📝
👇👇👇👇 (only for 24hrs)
https://ye-buna.com/product_landing?product=6a622abba3671_ConKey | 2 907 |
| 19 | የግንባታ ስራ ጨረታ ማስታወቂያ፡
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን "ከ ኮካ -ገዳመ እየሱስ መሳለሚያ የአስፋልት መንገድ ግንባታ የግንባታ ሥራዎች " በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ፍላጎት ያላቸው ተቋራጮች በሙሉ ከታች ባለው የeGP system ሊንክ በመግባትና አስፈላጊውን መረጃ በመሙላት መሳተፍ ይችላሉ።
Construction Works Tender Notice:
The Addis Ababa City Roads Authority invites eligible contractors through an Open Tender for the Construction Works of Coca - Gedame Eyesus - Mesalemia Asphalt Road Project. Qualified firms can participate by registering and submitting all required information through the official eGP System link below.
Procurement Reference No.: AACRA-ICB-W-0007-2019-BID-Open
eGP System Link:
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/fea30a5e-b8f7-4e3a-8bff-a88fac1684fb/open | 3 135 |
| 20 | بدون متن... | 3 884 |
