2merkato Tenders
2merkato Tenders - the home of tenders and bids in Ethiopia 0901313131 | 0975616161 Web App: https://tender.2merkato.com/ Mobile App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ebiz.tender
نمایش بیشتر7 912
مشترکین
-324 ساعت
+127 روز
+12130 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
የጨረታ ማስታወቂያ!
ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ፣ አገልግሎት የሰጡ የካፍቴሪያ መገልገያዎች ፣ አገልግሎት የሰጡ የእንጨትና የብረት መዝጊያ በሮች ፤ የኮንክሪት መኪና መገደቢያ /ጃርሲ ባርየር/ ንቃይ ቆርቆሮዎች ፣ መስታወቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለበለጠ መረጃ:-https://tender.2merkato.com/tenders/667d0969c55a92170e9035e9
ይመለክቱ ወይም 0975616161 ይደውሉ።
Photo unavailableShow in Telegram
Eureka Consulting Services Pvt.Ltd.Co.
https://www.2merkato.com/directory/41049-eureka-consulting-services-pvtltdco
የጨረታ ማስታወቂያ!
ግሪን አ.ማ የተለያዩ የከረሜላ ማምረቻ ማሽነሪዎች- (Hard Candy Machine, Toffee Machine) ፣ ጀነሬተር ፣ የተለያዩ የፕላስቲክ ቁሳቁሶች ፣ ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች ፣ 40 ft ኮንቲነር እና የተለያዩ የብረታ ብረት ቁርጥራጮች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለበለጠ መረጃ:-https://tender.2merkato.com/tenders/667955250f234b676e74f9bf
ይመለክቱ ወይም 0975616161 ይደውሉ።
ግሪን አ.ማ የተለያዩ የከረሜላ ማምረቻ ማሽነሪዎች- (Hard Candy Machine, Toffee Machine) ፣ ጀነሬተር ፣ የተለያዩ የፕላስቲክ ቁሳቁሶች ፣ ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች ፣ 40 ft ኮንቲነር እና የተለያዩ የብረታ ብረት ቁርጥራጮች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Photo unavailableShow in Telegram
OFI Transport PLC
https://www.2merkato.com/directory/41055-ofi-transport-plc
የጨረታ ማስታወቂያ!
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የውጊያ ቴክኒክ ትምህርት ቤት የት/ቤቱ ንብረት የሆኑት የቤት ማቀዝቀዣዎች (Air Conditioner) ፍሪጆች ፣ የፎቶ ኮፒ ማሽኖች እና ሌሎች የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ጥገና አገልግሎት ፣ ሰርቪስ አገልግሎት ፣ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር እንግዶች የሆቴል መስተንግዶ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለበለጠ መረጃ:-https://tender.2merkato.com/tenders/667a72a6c55a92170e9033e4
ይመለክቱ ወይም 0975616161 ይደውሉ።
یک طرح متفاوت انتخاب کنید
طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.