Infoteck.dox
رفتن به کانال در Telegram
Knowledge is the key that used to unlock the securate of life.
نمایش بیشتر306
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
306
If your dream is to become a successful entrepreneur. The distance between that dream and your current reality can be bridged through action management. This means setting specific goals, creating a plan, and taking consistent steps towards building your business. Examples of action management in this context could include researching your market, developing a business plan, networking with potential clients or partners, and actively working on product development or service offerings. Each action you take brings you closer to turning your dream into reality.
👉👉👉👉👉http://t.me/infoteckdox
306
“የማትጠቀምበት ነገር ሁሉ ያንተ አይደለም!”
ሽማግሌው ሲጠባበቁት የነበረው አውቶብስ ስለመጣላቸው ለመሳፈር ተጠግተዋል፡፡ እግራቸውን አንስተው ወደ ውስጥ ሲገቡ በአጋጣሚ የአንድ እግር ጫማቸው ተንሸራቶ ውጭ ይቀራል፡፡ መልሰው ጫማቸውን ማግኘት ሳይችሉ አውቶብሱ መንቀሳቀስ ጀመረ፡፡ በዚህ ጊዜ ሽማግሌው ምንም አይነት የብስጭት ቃላት ሳያሰሙ የቀሪ እግራቸውን ጫማ ያወልቁና በመስኮት በኩል አሾልከው ወደ ውጭ ይጥሉታል፡፡ የሽማግሌውን ድርጊት ውስጥ ሁኖ ይመለከት የነበረ ወጣት ተሳፋሪ ለሽማግሌው እንዲህ ሲል ጥያቄውን አቀረበላቸው፡፡ “አባት ሲያደርጉ የነበሩትን ነገር እያየሁ ነበር፡፡ ለምንድን ነው ቀሪውን ጫማ የወረወሩት?” አላቸው፡፡ ሽማግሌውም ወዲያውኑ እንዲህ ሲሉ መለሱለት “እየውልህ ልጄ ሾልኮ የቀረውን ጫማ ሊጠቀሙበት የሚችሉት ይሄኛውም አብሮ ሲኖር ነው፡፡ እናም ለማንኛውም ያገኘው አካል ጥቅም እነዲሰጠው ወይም ዋጋ እንዲኖረው ስል ነው ይሄኛውን ጨምሬ መወርወሬ” አሉት፡፡ በዚህም ድርጊታቸው ሽማግሌው ወጣቱን ጥሩ አድርገው የሕይዎትን ፍልስፍና አስተማሩት፡፡
ንብረታችን ብለን የምንይዛቸው ነገሮች ጥቅም እስከሰጡን ብቻ እንጅ ለእኛ አስፈላጊነት የሚኖራቸው አለኝ ለማለት ነው ወይም የባለንብረትነቱን ስም (ባለቤትነትን) በመሻት ብቻ ይዘን መቀመጥ የለብንም ሲሉት ነው፡፡ በተለይም ደግሞ ያ ቁስ አካል ለሌላኛው ወገን ከፍተኛ ጥቅም መስጠት ሲችል እንዲሁ በከንቱ እኛ ጋ ዝም ብሎ ተቀምጦ ከሆነ እርባና የለውም፡፡ ደራሲ እንዳለጌታ እንዳለው “የማትጠቀምበት ነገር ሁሉ ያንተ አይደለም!👉👉👉join as....https://t.me/infoteckdox
306
Repost from Dr.Honeliat-ዶ/ር ሆነሊያት
መጥፎ የአፍ ጠረንን ለመከላከል
(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም)
1. የአፍ ንጽህናን መጠበቅ
ቢያንስ በቀን ሁለት ጊዜ ጥርስዎን ይቦርሹ እና ምላስዎን ማፅዳትን አይርሱ።
2. ፍሎስ ያድርጉ
በጥርሶቻችን መካከል የተሰገሰጉ ቆሻሻ በፍሎስ በማስወገድ እና የቆሻሻ ክምችት እንዳይፈጠር ለመከላከል።
3. ውሃ መጠጣትን ያዘውትሩ
ውሃ ለሰውነትዎ ብቻ ሳይሆን ለትንፋሽዎ አስፈላጊ ነው።
4. ከስኳር ነፃ የሆነ ማስቲካ ወይም ሚንት መጠቀም
ተፈጥሯዊ የአፍ ማጽጃ የሆነውን ምራቅ ማምረት ያበረታታሉ።
5. መጥፎ የአፍ ጠረን የሚያስከትሉ ባክቴሪያዎችን የሚዋጉ ፕሮባዮቲክስ ስለሚይዙ እንደ እርጎ እና አይብ ያሉ የወተት ተዋጽኦዎችን ይጠቀሙ።
6. ከዕፅዋት የተቀመሙ ሻዮችን መጠቀም
አንድ ኩባያ ተፈጥሯዊ ትንፋሽ የማደስ ባህሪያት ካላቸው ዕፅዋት የተቀመመ ሻይ እንደ ፔፔርሚንት ወይም ኮሞሜላን መጠጣት።
7. በጥሬ መበላት የሚችሉ አትክልቶች መመገብ
እንደ ሴሊሪ እና ካሮት ያሉ ጥሬ አትክልቶች ጥርስዎን ለማጽዳት እና ትንፋሽን ለማደስ ይረዳሉ።
8. ጠረን የሚያስከትሉ ምግቦችን ይቀንሱ
ከማህበራዊ ዝግጅቶች በፊት ሽንኩርት፣ ነጭ ሽንኩርት እና ቅመም የበዛባቸው ምግቦችን ያስወግዱ።
9. መደበኛ የጥርስ ምርመራዎች ያድርጉ
ማንኛውንም መሰረታዊ ችግሮችን ለመፍታት እና ጥሩ የአፍ ጤንነትን ለማረጋገጥ የጥርስ ህክምና ያድርጉ።
የጤና ምክሮችን በሚከተሉት ማህበራዊ ገጾች ይከታተሉ
📌Facebook https://www.facebook.com/honeliat
📌Telegram https://t.me/drhoneliat
📌Instagram https://instagram.com/drhoneliat
ጤና ይስጥልኝ!
306
ከF1 እስከ F12 ያሉ #የኪቦርድ ቁልፎች አገልግሎት
🏷 በኮምፒውተራችን ኪይቦርድ ከላይ ተደርድረው
የምናገኛቸው ከF1 – F12 ያሉ ቁልፎችን Function
Key እንላቸዋለን፡፡
በዋናነትም ከሌሎች #ቁልፎች ጋር
በማጣመር እንደ አቋራጭ እንጠቀምባቸዋለን፡፡ እንኘህ
ቁልፎች እንደ ምንጠቀመው የ ኦፐሬቲንግ ሲስተም እና
ሶፍትዌሮች አገልግሎታቸው ይለያያል፡፡: በዛሬው
ቱቶሪያላችንም የተወሰኑትን እናያለን፡፡
◽️F1
ብዙ ጊዜ የምንጠቀመው እርዳታ ስንሻ ነው፡፡ በአብዛኛው
ሶፍትዌሮች F1 ስንጫን #የ Help መስኮትን ይከፍቱልናል፡፡
ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ካለን Start እና F1 መጫን የ
Microsoft Online Help ይከፍታል፡፡
◽️F2
#የተመረጠን አይከን፤ፋይል ወይንም አቃፊ ስም ለመቀየር
F2 መጫን ይቻላል፡፡ ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ካለን Alt
+ Ctrl + F2 መጫን #የ Open መስኮትን ይከፍታል፡፡፡
◽️F3
ዴስክቶፕ ላይ ካን ስንጫን የፍላገ መስኮት ይከፈታል፡፡
ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ካለን ቃልን መርጠን Shift +
F3 መጫን #የተመረጠው ቃል ውስት የሚገኙ ፊደላትን
አንድላይ ካፒታል ወይን ስሞል ወይንም የመጀመሪያውን
ፊደል ካፒታል ያደርግልናል፡፡
◽️F4
አሁንም ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ካለን F4 #መጫን
ለመጨረሻ ጊዜ የተገበርነውን ይደግምልናን፡፡ ለምሳሌ
አበበ ብለን ብንጽፍ እና F4 ብናጫን በ የምትባለውን
ፊደለ በድጋሚ ይጽፍልናል፡፡ Alt + F4 መጫን አክቲቭ
#የሆነውን መስኮት ይዘጋልናል፡፡ Ctrl + F4 ስንጫን
ደግሞ አክቲቭ ከሆነው መሰኮት ውስጥ አክቲቭ የሆነውን
ታብ ይዘጋልናል፡፡ ለዚህ ጥሩ ምሳሌ የሚሆነው በ
ብራውሰራችን ከአንደ በላይ ታብ ከከፈትን Ctrl + F4
ስንጫን ያለንበትን ታብ ብቻ ይዘጋልናለን ነገር ግን Alt +
F4 ብንጫን ሙሉ በሙሉ ብራውሰሩን ይዘጋብና ማት
ነው፡፡
◽️F5
አሁን ገበያ ላይ ባሉት አብዛኛዎ ብራውሰሮች ላይ F5
መጫን # Refresh ያደርገልና፡፡ ማይክሮሶፈት ወርድ ላይ የ
Find መስኮትን ይከፍትልናል፡፡ ማክሮሶፍት ፓወር ፖይንት
ላይ ደግሞ Slideshow ያስጀምርልና፡፡
◽️F6
በአብዛኛው ብራውሰሮች ላይ F6 ስንጫን የማውሳችን
አቅጣጫ መጠቆሚያ #(cursor) ወደ አድራሻ መጻፊያው
ይወስድልና፡፡ ከአንድ በላይ የማይከሮሶፍት ወርድ
ከከፈትን Ctrl + Shift + F6 መጫን #ወደቀጣዩ
የማይክሮሶፍት መስኮትያሸጋግረናል፡፡
◽️F7
ማይክሮሶፍት ወረድ ላይ Shift + F7 መጫን የ
#Thesaurus መስኮትን ይከፍትልናል የሚያገለግለውም
ሰፔሊንግ፤ ፍቺ እና ሰዋሰው ለማስተካከል ነው፡፡
◽️F8
ኮምፒውተራችን ሲነሳ የ Windows፤ #Startup menu
ለመግባት የጠቅማል፡፡
◽️F9
በዊንዶውስ ላይ ጥቅም የለውም ነገር ግን
በማይክሮሶፍት ኦፍስ እንጠቀምበታለን
#Ctrl + F9= እንዲህ አይነት ባዶ ቦታ ለማስገባት { }
ወይም የመረጥነው ቃል በዚህ ዉስጥ { } ለማስገባት
CTRL + SHIFT + F9 ሊንክ የነበረውን ሊንኩ
ለማጥፋት
◽️F10
አክቲቭ የሆነውን ዊንዶው ሜኑ ባርን አክቲቭ ለማድረግ
ያስችላል፡፡ Shift + F10 መጨን #ራይት ክሊክ
እንደማድረግ ይቆጠራል፡፡
◽️F11
በአብዛኛዎ ብርውሰሮች ላይ F10 ስንጫን
የምንመለከተው መስኮት ሙሉ በሙሉ የኮምውተራችንን
ስክሪን ይሞላዋል # (Fullscreen) ፡፡
◽️F12
ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ #የ Save as ማስኮትን
ይከፍትልናል፡፡ Ctrl + Shift + F12 ፐሪንት ያዛል፡፡
ስሞኑን የለቀቅኳቸው ጥሩና አስተማሪ ቪዲዮዎች አሉ እነሱን እንድታዪቸው ግብዣየ ነው። በተጨማሪም አዳዲስ ቪዲዮችን እየሰራሁ ስለሆነ #Subscribe በማድረግ ምርጥ ምርጥ ትምህርታዊ ቪዲዮዎችን ይከታተሉ!
#ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው!
👇👇👇👇👇👇👩🦯🧑🦯👨🦯https://t.me/infoteckdox
306
✅Oxides can be classified based on their chemical composition and bonding characteristics:
1. Basic Oxides: These oxides react with acids to form salts and water. Eg include sodium oxide (Na2O) and magnesium oxide (MgO).
2. Acidic Oxides: These oxides react with bases to form salts and water. Eg include sulfur dioxide (SO2) and carbon dioxide (CO2).
3. Amphoteric Oxides: These oxides can react with both acids and bases. Eg aluminum oxide (Al2O3) and zinc oxide (ZnO).
4. Neutral Oxides: These oxides neither react with acids nor bases under normal conditions. Eg nitrogen monoxide (NO) and carbon monoxide (CO).
5. Peroxides: These oxides contain the peroxide ion (O2²⁻). Eg hydrogen peroxide (H2O2) and sodium peroxide (Na2O2).
6. Sup eroxides: These oxides contain the superoxide ion (O2⁻). Eg potassium superoxide (KO2) and rubidium superoxide (RbO2).
7. Suboxides: These oxides contain less oxygen than the normal oxide. Eg copper suboxide (Cu2O) and lead suboxide (Pb2O).
👇👇👇👇👇👇
💙💙💙💙💙💙
https://t.me/infoteckdox
306
ከF1 እስከ F12 ያሉ #የኪቦርድ ቁልፎች አገልግሎት
🏷 በኮምፒውተራችን ኪይቦርድ ከላይ ተደርድረው
የምናገኛቸው ከF1 – F12 ያሉ ቁልፎችን Function
Key እንላቸዋለን፡፡
በዋናነትም ከሌሎች #ቁልፎች ጋር
በማጣመር እንደ አቋራጭ እንጠቀምባቸዋለን፡፡ እንኘህ
ቁልፎች እንደ ምንጠቀመው የ ኦፐሬቲንግ ሲስተም እና
ሶፍትዌሮች አገልግሎታቸው ይለያያል፡፡: በዛሬው
ቱቶሪያላችንም የተወሰኑትን እናያለን፡፡
◽️F1
ብዙ ጊዜ የምንጠቀመው እርዳታ ስንሻ ነው፡፡ በአብዛኛው
ሶፍትዌሮች F1 ስንጫን #የ Help መስኮትን ይከፍቱልናል፡፡
ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ካለን Start እና F1 መጫን የ
Microsoft Online Help ይከፍታል፡፡
◽️F2
#የተመረጠን አይከን፤ፋይል ወይንም አቃፊ ስም ለመቀየር
F2 መጫን ይቻላል፡፡ ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ካለን Alt
+ Ctrl + F2 መጫን #የ Open መስኮትን ይከፍታል፡፡፡
◽️F3
ዴስክቶፕ ላይ ካን ስንጫን የፍላገ መስኮት ይከፈታል፡፡
ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ካለን ቃልን መርጠን Shift +
F3 መጫን #የተመረጠው ቃል ውስት የሚገኙ ፊደላትን
አንድላይ ካፒታል ወይን ስሞል ወይንም የመጀመሪያውን
ፊደል ካፒታል ያደርግልናል፡፡
◽️F4
አሁንም ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ካለን F4 #መጫን
ለመጨረሻ ጊዜ የተገበርነውን ይደግምልናን፡፡ ለምሳሌ
አበበ ብለን ብንጽፍ እና F4 ብናጫን በ የምትባለውን
ፊደለ በድጋሚ ይጽፍልናል፡፡ Alt + F4 መጫን አክቲቭ
#የሆነውን መስኮት ይዘጋልናል፡፡ Ctrl + F4 ስንጫን
ደግሞ አክቲቭ ከሆነው መሰኮት ውስጥ አክቲቭ የሆነውን
ታብ ይዘጋልናል፡፡ ለዚህ ጥሩ ምሳሌ የሚሆነው በ
ብራውሰራችን ከአንደ በላይ ታብ ከከፈትን Ctrl + F4
ስንጫን ያለንበትን ታብ ብቻ ይዘጋልናለን ነገር ግን Alt +
F4 ብንጫን ሙሉ በሙሉ ብራውሰሩን ይዘጋብና ማት
ነው፡፡
◽️F5
አሁን ገበያ ላይ ባሉት አብዛኛዎ ብራውሰሮች ላይ F5
መጫን # Refresh ያደርገልና፡፡ ማይክሮሶፈት ወርድ ላይ የ
Find መስኮትን ይከፍትልናል፡፡ ማክሮሶፍት ፓወር ፖይንት
ላይ ደግሞ Slideshow ያስጀምርልና፡፡
◽️F6
በአብዛኛው ብራውሰሮች ላይ F6 ስንጫን የማውሳችን
አቅጣጫ መጠቆሚያ #(cursor) ወደ አድራሻ መጻፊያው
ይወስድልና፡፡ ከአንድ በላይ የማይከሮሶፍት ወርድ
ከከፈትን Ctrl + Shift + F6 መጫን #ወደቀጣዩ
የማይክሮሶፍት መስኮትያሸጋግረናል፡፡
◽️F7
ማይክሮሶፍት ወረድ ላይ Shift + F7 መጫን የ
#Thesaurus መስኮትን ይከፍትልናል የሚያገለግለውም
ሰፔሊንግ፤ ፍቺ እና ሰዋሰው ለማስተካከል ነው፡፡
◽️F8
ኮምፒውተራችን ሲነሳ የ Windows፤ #Startup menu
ለመግባት የጠቅማል፡፡
◽️F9
በዊንዶውስ ላይ ጥቅም የለውም ነገር ግን
በማይክሮሶፍት ኦፍስ እንጠቀምበታለን
#Ctrl + F9= እንዲህ አይነት ባዶ ቦታ ለማስገባት { }
ወይም የመረጥነው ቃል በዚህ ዉስጥ { } ለማስገባት
CTRL + SHIFT + F9 ሊንክ የነበረውን ሊንኩ
ለማጥፋት
◽️F10
አክቲቭ የሆነውን ዊንዶው ሜኑ ባርን አክቲቭ ለማድረግ
ያስችላል፡፡ Shift + F10 መጨን #ራይት ክሊክ
እንደማድረግ ይቆጠራል፡፡
◽️F11
በአብዛኛዎ ብርውሰሮች ላይ F10 ስንጫን
የምንመለከተው መስኮት ሙሉ በሙሉ የኮምውተራችንን
ስክሪን ይሞላዋል # (Fullscreen) ፡፡
◽️F12
ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ #የ Save as ማስኮትን
ይከፍትልናል፡፡ Ctrl + Shift + F12 ፐሪንት ያዛል፡፡
ስሞኑን የለቀቅኳቸው ጥሩና አስተማሪ ቪዲዮዎች አሉ እነሱን እንድታዪቸው ግብዣየ ነው። በተጨማሪም አዳዲስ ቪዲዮችን እየሰራሁ ስለሆነ #Subscribe በማድረግ ምርጥ ምርጥ ትምህርታዊ ቪዲዮዎችን ይከታተሉ!
#ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው!
የ YouTube ቻናል ሊንክ 👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCZBIP6PqUdmmagdTjbyp_AQ
306
እኔ ዓቢይ ጾም ከመድረሱ በፊት ይቅርታ ለመጠየቅ 1ኛ መሆን እፈልጋለሁ
ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያስቀየምኩአችሁ
ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያማሁአችሁ
ይቅርታ በኔ ምክንያት ትንሽም ብቶን ያነዳድኳቹህ
የምታቁኝም የማታቁኝም ሁላችሁንም ይሄን ፅሁፋ ያነበባችሁ በሙሉ ከዚ በፊት ያረኩትን ደግሜ ላላደርገዉ ከልቤ ይቅር እንድትሉኝ እጠይቃችሁአለሁ ሁላችሁን በልባቹ ይቅር ሳትሉ እንዳታልፉ
የዓቢይን ጾም ሁላችንም በይቅርታ እንጀምር እንኳን ለፆመ ሁዳዴ በሰላም አደረሳችሁ
306
መምህርት መሪማ ሌላዋ ሚስ ዙፊ ከልደታ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
13 months of sunshine
1. በመስከረም
ስፍራው ሁሉ ለምለም
2.በጥቅምት
አንድ አጥንት
3.በህዳር
እሸት ከዳር ዳር
4.በታህሳስ
ጎተራህን አብስ
5.በጥር
ምርትህን አበጥር
6. በየካቲት
አዝመራህን ክተት
7.በመጋቢት
እረስ ለወደፊት
8.በሚያዝያ
ፀሃይ እዚህ እዚያ
9.በግንቦት
ፀሃይ አናት አናት
10.በሰኔ
ዝናቡን ወደእኔ
11.በሐምሌ
ልኑር እንደ አመሌ
12.በነሃሴ
ትንፍስ አለች ነብሴ
13.በጷጉሜ
እስቲ ልዘጋጀው አዲስ ህልም አልሜ
