fa
Feedback
Infoteck.dox

Infoteck.dox

رفتن به کانال در Telegram

Knowledge is the key that used to unlock the securate of life.

نمایش بیشتر
306
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

کانال‌های مشابه
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اوت '24
اوت '240
در 0 کانال‌ها
ژوئیه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+35
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+319
در 1 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
06 اوت0
05 اوت0
04 اوت0
03 اوت0
02 اوت0
01 اوت0
پست‌های کانال
አንድ የተቀዳደደ ልብስ የለበሰ ምስኪን የኔቢጤ ደሃ መሳይ ሰው ወደ ባንክ ጎራ ይላል። የያዘውን የባንክ ደብተርም ለአንድ የባንኩ ገንዘብ ከፋይ ይሰጥና “5,000 ብር ማውጣት እፈልጋለሁ” ይለዋል፡፡ የባንኩ ሰራተኛም ይህን ሰው “ከ 10,000 ብር በታች የሆነ ገንዘብ ለማውጣት እባክዎን ኤቲኤም ይጠቀሙ” ይለዋል ፡፡ ሰውየውም “ለምን?” ሲል ጠየቀ ፡፡  ገንዘብ ከፋዩም በቁጣና በንቀት “ይህ የባንካችን ህግ ነው፡፡  ሌላ ጉዳይ ከሌለህ እባክህ ውጣ።  ከኋላህ ወረፋ የሚጠብቁ በርካታ ሰዎች አሉ፡፡ ”  ብሎ የባንክ ደብተሩን ሳይመለከት ለሰውዬው  መለሰ፡፡ ሰውዬው ግን በትህትና  የባንክ ደብተሩን ለገንዘብ ከፋዩ እየሰጠ “እባክህ በአካውንቴ ውስጥ ያለኝን ገንዘብ በሙሉ እንድወስድ እርዳኝ” አለው፡፡ በዚህ ወቅት ገንዘብ ከፋዩ የአካውንት ቁጥሩን በማንበብ የሰውዬውን ቀሪ ሂሳብ ሲፈትሽ እጅግ ተገረመ ፡፡  ሰውዬውን ባሳየው ያልተገባ ባህሪ ተፀፅቶ እንዲህ ሲል መለሰ:- “ይቅርታ አድርጉልኝ ጌታዬ በሂሳብዎ ውስጥ 3.5 ቢሊዮን ብር አለዎት እናም ባንኩ በአሁኑ ወቅት ያን ያህል ገንዘብ የለውም። ቀጠሮ መያዝ እና ነገ እንደገና መምጣት ይችላሉ? ሰውዬውም “አሁን ምን ያህል ማውጣት እችላለሁ?” ሲል ጠየቀ። ገንዘብ ከፋዩም “ማንኛውም መጠን እስከ 300,000 ብር ድረስ” አለው። ይህ ሰው ከዛም 300,000 ሂሳቡን ከራሱ ሂሳብ ማውጣት እንደሚፈልግ ለገንዘብ ከፋዩ ነገረው። ከፋዩም በፍጥነት ይህን አደረገ እናም  ለዚህ ምስኪን ደሃ መሳይ ግን ባለሃብት ሰው በአክብሮት ሰጠው። ሰውዬውም  5,000 በቦርሳው ውስጥ አስቀመጠና የባንኩን ሰራተኛ ቀሪውን 295,000 ብር ወደ አካውንቱ እንዲያስገባለት ጠየቀ ፡፡ ገንዘብ ከፋዩም ይህ እንግዳ ሰው ባሳየው ያልተገባ መስተንግዶ እንደተደናገጠ የተባለውን አደረገ። ከዚህ ታሪክ ምን መማር እንችላለን ሃሳባችሁን comment በማድረግ አጋሩን።

2
እኔ በህይወት መኖሬ ከኔ ውጪ ላሉ ሰዎች፣ ለማያውቁኝ ለማላወቃቸው ምን ጥቅም አለው ካልክ ታውቃለህ። አሁን ከመንገድህ ባገኘኸው ታክሲ ብትገባና ታክሲ ሰው ጭኖ ሞልቶ ሊሄድ ሲል ወራጅ ብለህ ከታክሲው ብትውርድ የሞላው ታክሲ ይጎድላል። ታክሲው አይሄድም ረዳቱ መጥራቱን ይቀጥላል… አንድ ሰው የሞላ ይላል፤ አንተ ያጎደልከውን ቁጥር ሊሞላ ቆሞ ሌላ ሰው ይጠብቃል። እንዲህ አድርገህ አስበው አንተ ከታክሲው በመውረድህ ታክሲው ሌላ ሰው ለማጫን ሶስት ደቂቃ ቢቆም ረዳቱንና ሹፌሩን ጨምሮ በአስራ ሶስት ሰው ህይዎት ላይ የሶስት ደቂቃ ልዩነት ፈጥረሃል ማለት ነው። አስበው አንተ ብቻህን የአስራ ሶስት ሰው ህይወት ላይ ሶስት ደቂቃ ታጎላለህ። በተቃራኒው አስበው አስራ አንድ ሰው ጭኖ አንድ ሰው የሞላ ለሚል ታክሲ ሮጠህ ብትገባ ሞልቶ ቢሄድ ለነዚያ ለአስራ አንዱ ተሳፋሪዎች የሆነ ደቂቃ በህይዎታቸው አትርፈሃል። ይሄ ነው የአንተ በህይዎት የመኖርህ ዋጋ፤ የኔ በህይዎት መኖር ለማንም አይጠቅምም አትበል። ካላጎረስክ፣ ካላለበስክ፣ ፍቅርን አብሮነትን ካልሰጠህ መኖርህን የምትረሳ ከሆነ የእውነት መኖርህን ዘንግተሀል ወዳጄ።                   ወንዱ ዘሐበሻ
129
3
بدون متن...
314
4
ጭንቀት በጤናዎ ላይ የሚያስከትለውን ጉዳት ያውቃሉ? 1, የፀጉር መነቃቀል ያስከትላል አልፎም መመለጥ ሊያመጣ ይችላል፡፡ 2, በአንጎል ላይ የሚያስከትለው ጉዳት ለእንቅልፍ እጦት፤ራስምታት፤መነጫነጭ፤መደበትና እና የባህርይ ለዉጥን ያስከትላል፡፡ 3, በከንፈር ላይ የሚወጡ አንዳንድ ቁስለቶች ከጭንቀት ጋር የተያያዙ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ 4, ለደም ግፊት መጨመር በከፍተኛ ደረጃ ተጋላጭነትን ይጨምራል፡፡ ለልብ ሕመምም ይዳርጋል፡፡ 5, በሳንባ ላይ የሚያስከትለው ችግር የአስም ሕመምተኞች ላይ የአዕምሮ ጭንቀት ሕመማቸው እንዲነሳባቸው ያደርጋል፡፡ 6, በጡንቻዎች ላይ ሕመም ስሜት እንዲኖር ያደርጋል ለወገብ ሕመም ያጋላጣል፡፡ 7, ጭንቀት የጨጓራ ሕመምን ከማስከተል ባለፈ ለአንጀት ቁስለትም ሊዳረግ ይችላል፡፡ 8, ከፍተኛ የሆነ ጭንቀት የወር አበባ ዑደትን ያዛባል፡፡ ወንዶችን ለስንፈተ ወሲብ ስለሚዳርግ የትዳር እና የፍቅር ግንኙነት እንዲሻክር ያደርጋል፡፡ ስለዚህ ጭንቀትን በማስወገድ ጤንነትዎን ይጠብቁ የዛሬዉ መልዕክቴ ነዉ፡፡ እባክዎን ለወዳጅዎ ያካፍሉ! የጤና ምክሮችን በሚከተሉት ማህበራዊ ገጾች ይከታተሉ ጤና ይስጥልኝ!
210
5
የቻልከውን ካደረክ ሌሎች ያንተን ብርሃን የሚቀበሉ እልፎች አሉ አንድ በምሽት አቅጣጫ የጠፋበት መርከብ ከሩቅ ያየ ሰው ወደ እቤቱ ገብቶ ሻማ ይለኩሳል ሻማውም ለምን ለኮስከኝ ቢለው ሰውዬው ‹‹አቅጣጫ የጠፋው መርከብ ከሩቅ ያታየኛል ለሱ በእሳት ልጠቁመው ነው ይለዋል ሻማውም ‹‹ታዲያ እኔ ሻማ ነኝ እንዴት ከሩቅ እታያለሁ›› ቢል ሰውዬውም መለሰ ‹‹ሻማዬ ሆይ አንተ ብቻ የቻልከውን ብራ›› አለውና ይዞት ይወጣና ብዙ ደረቅ እንጨቶችን እንደ ዳመራ ከቆለለ ቦሃላ በሻማው እሳት እንጨቶቹን ለኮሰ ብርሃኑም ብዙ ሆነ ያኔ መርከቡም ተመልክቶ መጣ ሰውዬውም ለሻማው እንዲህ አለው ‹‹ሻማዬ ሆይ አየህ አንተ በቻልካት መጠን ስለበራህ ያንተን ብርሀን ተቀብለው የሚያደማምቁ ብዙዎች አሉ›› አለው፡፡ እንግዲህ እንዲህ ነው የኔ ጥረት ትንሽ ናት አትበል፡፡ የቻልከውን ካደረክ ሌሎች ያንተን ብርሃን የሚቀበሉ እልፎች አሉ ‹‹የትም ሁን ማንም ሁን ያቅምህን በጎ ለማድረግ ግን አትስነፍ ደግነት እንደ ጥሩ ሽቶ ነው ከአንዱ ተነስቶ ወደ አንዱ ይጋባል›› እንግዲህ አንዲህ ነው ለመስጠት የግድ ሃብታም መሆን አይጠበቅብህም፡፡ ደግሞ ማንም ሰው ልስጥ ካለ የሚሰጠው አያጣም፡፡
144
6
የሆድ ድርቀትን ለመከላከል ምን ማድረግ እንዳለብዎት ያውቃሉ? (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) ✔️ በፋይበር የበለጠጉ ምግቦችን ማዘውተር አታክልት፤ ፍራፍሬ እና የስንዴ ዘር የመሳሰሉትን እና ጥራጥሬ መመገብ ✔️ ፈሳሽ በብዛት መውሰድ ነገር ግን ቡና እና የአልኮል መጠጦችን በከፍተኛ ሁኔታ መቀነስ ✔️ ቴምር በከፍተኛ ሁኔታ ድርቀትን ይከላከላል ሳያበዙት ይመገቡ ✔️ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ✔️ ሠገራ በሚመጣበት ጊዜ ማስወገድ ✔️ ምግብን በዝግታ እና በሚገባ አኝከው መመገብ ✔️ ሰዓትዎን ጠብቆ መመገብ ✔️ ቅባትነት እና ጣፋጭነት የበዛበትን ምግብ አለመመገብ እነዚህን በመተግበር የሆድ ድርቀትን መከላከል ይችላሉ ጤና ይስጥልኝ
180
7
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ ማድረጋቸውን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) በቅርቡ መግለፃቸው ይታወሳል፡፡ የፀጥታ ችግር ካለባቸው አካባቢዎች በስተቀር በአብዛኛው የአገሪቱ አካባቢዎች የተማሪዎች ምዝገባ መጠናቀቁም ተገልጿል። የፈተናው ሕትመት በቀጣይ ቀናት እንደሚጀመር ለኢሳት የገለፁት ዋና ዳይሬክተሩ፤ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥም አረጋግጠዋል፡፡ ለ3ኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተናው፤ ዘንድሮ ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ማኅበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ለእያንዳንዳቸው በስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መወሰኑ አይዘነጋም፡፡ ☔️https://t.me/infoteckdoxx☔️
274
8
4_5770489948897542988.mp4
151
9
የሚሳም ተራራ ፍቅረማርቆስ ደስታ “አንድ ጊዜ አንድ ሐብታም ሰው ድሃ ሕዝቦች እንዴት እንደሚኖሩ ለልጁ ሊያሳየው ወደ አንድ ገጠራማ አካባቢ ይወስደዋል። ወደ ሌቶቸው ሲመለሱ አባትየው የልጁን ስለ ድህነት ኑሮ መረዳት ማወቅ ፈለ። የኔ ልጅ ጉዟችን እንዴት ነበር?' አለው፡፡ አባቴ በጣም ጥሩ ነበር' ብሎ መለሰ ልጅ። እንዴት መኖር እንደሚችሉ አየህ አይደል? አዎ በደንብ አየኋቸው' አለ ልጅ፤ ራሱን ሽቅብ ቁልቁል እየወዘወዘ፤ 'እስኪ ንገረኝ ምን ምን ልዩነት እንዳስተዋልህ?' 'እኛ አንድ ውሻ አለን እነሱ አራት አላቸው፣ እኛ መዋኛ ገንዳ አለን እነሱ ወንዝ አላቸው፣ እኛ መብራት አለን በምሽት የምናበራው፣ እነሱ ከዋክብት አሏቸው፤ እኛ ራሳችንን ለመጠበቅ ግድግዳ አለን እነሱ ጐረቤቶች አሏቸው። እኛ ቴሌቪዥን አለን እነሱ ጓደኛ አላቸው አለው። አባትዬው አፉ ተሳስሮ መናገር አቃተው! ልጁ ግን ንግግሩን ቀጠለ፤ 'አመሰግንሃለሁ አባቴ! ምን ያህል ድሃ እንደሆን ስላሳወቅኸኝ አለው፡፡ ከሚሳም ተራራ መፅሐፍ የተወሰደ እጅህን ይባርከው ደራሲ ፍቅረ ማርቆስ ደስታ ቤተሰቦቼ እንድታነቡት እጋብዛለሁ!!! ለምትወዱት ሁሉ መረጃው እንዲደርሰው እባክዎታ መረጃውን አጋሩት ቻናሉንም እንቂላቀል ይጋብዙት 👍👍👍👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/infoteckdoxx
172
10
45ቱ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ዌብሳይት Webs 1 AA SCI. & TECH UNIVERSITY http://www.aastu.edu.et/ 2 Adama science & technology University http://www.astu.edu.et/ 3 Addis Ababa University http://www.aau.edu.et/ 4 Adigrat University http://www.adu.edu.et/ 5 Ambo University http://www.ambou.academia.edu/ 6 Arba Minch University http://www.amu.edu.et/ 7Arsi University https://www.arsiun.edu.et/ 8 ASOSSA UNIVERSITY http://www.asu.edu.et/ 9 Axum University http://www.aku.edu.et/ 10 Bahir Dar University http://www.bdu.edu.et/ 11 BONGA UNIVERSITY http://www.bongau.edu.et/ 12 BULE HORRA UNIVERSITY http://www.bhu.edu.et/ 13 DEBARK UNIVERSITY http://www.dku.edu.et 14 Debrebirhan University http://www.dbu.edu.et/ 15 Debremarkos University http://www.dmu.edu.et/ 16 DEBRETABOR UNIVERSITY http://www.dtu.edu.et/ 17 DEMBI DOLO UNIVERSITY http://www.dedu.edu.et 18 Dilla University http://www.du.edu.et/ 19 Dire Dawa University http://www.ddu.edu.et/ 20 Gambella University http://www.gmu.edu.et 21 Gondar University http://www.uog.edu.et/en/ 22 Haramaya University http://www.haramaya.edu.et/ 23 Hawassa University http://www.hu.edu.et/hu/ 24 INJIBARA UNIVERSITY http://www.inu.edu.et/ 25 Jigjiga University https://www.jju.edu.et/ 26 Jimma University https://www.ju.edu.et/ 27 JINKA UNIVERSITY http://www.jnu.et/ 28 KEBRI DEHAR UNIVERSITY http://www.kdu.edu.et/ 29 Kotebe Metropolitan University http://www.kmu.edu.et/ 30 Meda Welabu University http://www.mwu.edu.et/ 31 Mekelle University http://www.mu.edu.et/ 32 MEKIDELA AMBA UNIVERSITY http://www.mau.education/ 33 METU UNIVERSITY http://www.meu.edu.et/ 34 Mizan-Tepi University http://www.mtu.edu.et/ 35 Oda Bultum http://www.odabultum.edu.et 36 RAYA UNIVERSITY http://www.rayu.org/ 37 Selale University http://www.seu.edu.et 38 Semera University https://www.su.edu.et/ 39 WACHAMO UNIVERSITY http://www.wachemouniversity.academia.edu/ 40 Welketie UNIVERSITY http://www.wku.edu.et 41 WERABE UNIVERSITY http://www.edu.et/ 42 Wolayita Sodo University http://www.wsu.edu.et/ 43 Woldiya University http://www.fh2web.academia.edu/ 44 Wollega University http://www.wuni.academia.edu/ 45 Wollo University http://www.wollo.academia.edu/ 👍👍👍join as👉👉👉http://t.me/infoteckdox👈👈👈👈
212
11
የ2016 ፈተና መረጃ ለ6ኛ ፣ 8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ✅ የ6ኛ ክፍል (ለአዲስ አበባ) በፈተና የሚካተቱ የት/ት አይነቶች:- ✍️ አማርኛ ✍️ እንግሊዘኛ ✍️ ሒሳብ ✍️ አካ/ሳይንስ እና ✍️ ግብረ ገብ ሲሆኑ ለአፋን ኦሮሞ ተማሪዎች አፋን ኦሮሞ እና ገዳ ይጨምራል 👇👇ሁሉም ፈተና የሚዘጋጀው ከ6ኛ ክፍል ብቻ(5ኛ ክፍልን አይጨምርም) ✅ 8ኛ ክፍል (ለአዲስ አበባ) በፈተና የሚካተቱ የት/ት አይነቶች:- ✍️ አማርኛ ✍️ እንግሊዘኛ ✍️  ሒሳብ ✍️ ሶሻል ✍️ አጠ/ሳይንስ ✍️ የዜግነት ት/ት እና ለአፋን ኦሮሞ ተማሪዎች አፋን ኦሮሞ እና ገዳ ይጨምራል ✍️ሁሉም ፈተና የሚዘጋጀው ከ8ኛ ክፍል ብቻ(7ኛ ክፍልን አይጨምርም) ✅12ኛ ክፍል 👉በ2016 ዓ.ም ለፈተና የሚሰጡ የትምህርት አይነቶችን  በሁለቱም ዘርፎች ስድስት፡ ስድስት የትምህርት አይነቶች ናቸው::   እነሱም :- ሀ/የተፈጥሮ ሣይንስ 👉እንግሊዝኛ, ሒሳብ, ባዮሎጅ, ፊዚክስ, ኬሚስትሪ, ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ቴሰት ለ/የማህበራዊ ሣይንስ 👉እንግሊዝኛ, ሒሳብ, ታሪክ, ኢኮኖሚክስ, ጅኦግራፊ, ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ቴሰት የፈተና ዝግጅት:- 👉የኢኮኖሚክስ ፈተና ከ12ኛ ክፍል ብቻ 👉ሌሎች የትምህርት አይነቶች ከ9ኛ -11ኛ በአሮጌው ስርአተ ትምህርት እና 12ኛ ክፍል በአዲሱ ስርአተ ትምህርት ያጠቃልላል:: 👉ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ቴስት በነበረው አሠራር መሠረት ይቀጥላል:: 👉ሁሉም ፈተናዎች በሰኔ ወር ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል! ትምህርት ሚኒስቴር👉join as https://t.me/infoteckdoxx
149
12
ለፈገግታ😊! የታጠቁ ዘራፊዎች ናቸው፡፡ ወደ ባንክ ገብተው “አንድም ሰው እንዳይንቀሳቀስ! ገንዘቡ የመንግሥት ነው፤ ህይወታችሁ ግን የእናንተ ናት፡፡” ሲሉ ድምጻቸውን ከፍ  አድርገው ተናገሩ፡፡ ሁሉም ሰው ነብሱን ለማዳን ሲል ወለሉ ላይ በደረቱ ተኛ፡፡ ይኼ “Mind Changing  Concept” ይባላል፤ ከተለመደው ወጣ ባለ መልኩ የሰዎችን አስተሳሰብ መቀየር ነው፡፡  ጠረጴዛ ላይ ተደፍታ የነበረች አንዲት ሴት የማጉረምረም ድምጽ ስታሰማ፣ ከዘራፊዎች አንዱ  ቆጣ ብሎ፣ “እመቤት እንደሰለጠነ ሰው አስቢ እንጂ ይህ እኮ ዘረፋ እንጂ አስገድዶ መድፈር  አይደለም” አላት፡፡ ፀጥ አለች፡፡ ይሄ ደግሞ “Being Professional” ነው፤ በሰለጠንክበት  ጉዳይ ላይ ብቻ ትኩረት ታደርጋለህና፡፡  ከዛ ዘራፊዎቹ ጉዳያቸውን ጨርሰው ያለምንም ችግር ወደ ቤታቸው ገቡ፡፡ ከዘራፊዎቹ መካከል ልጅ እግሩ እና የMaster of Business Administration  ተመራቂው የተዘረፈው ገንዘብ እንዲቆጠር ሃሳብ አቀረበ፡፡ ነገር ግን በዕድሜ ታላቅ የሆነውና  እስከ ስድስተኛ ክፍል ብቻ የተማረው ዘራፊ፣ በቁጣ “አንተ የማትረባ ደደብ! ይህን ሁሉ ገንዘብ ማን ይቆጥራል? ምናለፋህ ዛሬ ማታ በቴሌቪዥን ዜና ላይ ስንት እንደዘረፍን ይነግሩናል፡፡” ይኼ “Experience” ይባላል፡፡ ዛሬ ዛሬ በትምህርት ከሚገኝ  ዕውቀት ይልቅ 'ልምድ' የበለጠ ዋጋ አለው፡፡  ዘረፋው ከተፈፀመ በኋላ፣ የባንኩ ማናጀር የባንኩን ሱፐርቫይዘር ጠርቶ በአስቸኳይ ፖሊስ እንዲጠራ ነገረው፡፡ ሱፐርቫይዘሩ ግን፣ “ቆይ ተረጋጋ!  እየውልህ፣ መጀመሪያ ከካዝና 10 ሚሊየን አንስተን ለራሳችን እንውሰድ፡፡ ከዚያም ባለፉት ወራት የወሰድነውን 70 ሚሊየን እንጨምርበት፡፡  ለፖሊስ ሪፖርት ማድረግ ያለብን ይህን ገንዘብ ዛሬ ከተዘረፈው ጋር ደምረን ነው” አለው፡፡  ይኼ “Swim with the tide” ይባላል፡፡ የተፈጠረን አስቸጋሪ ሁኔታ ለራስ ጥቅም ማዋል እንደማለት ነው፡፡ ሱፐርቫይዘሩም እንዲህ ሲል ተመኘ “በየወሩ ዘረፋ  ቢካሄድብን እንዴት መልካም ነበር!”  በሚቀጥለው ቀን፡፡ ከባንኩ የተዘረፈው ገንዘብ 100 ሚሊየን እንደሆነ በቴሌቪዥን ዜና ተነገረ፡፡ ዘራፊዎች ደነገጡ፤ የዘረፉትንም መቁጠር ጀመሩ፤ ማመን  አቃታቸው። ደግመው ቆጠሩ፤ ያው ነው፡፡ ትንሽ ቆይተው እንደገና መቁጠር ጀመሩ፤ ተመሳሳይ መጠን -20 ሚሊየን ብር ብቻ። በጣም ተናደዱ፣ “እኛ ህይወታችንን  ለአደጋ አጋልጠን 20 ሚሊየን ብቻ ስናገኝ፣ የባንክ ማናጀሩ ቁጭ ብሎ 80 ሚሊየን እንዴት ያገኛል?”  ከንፈራቸውን ነከሱ፣ ጠረጴዛውን በቡጢ ነረቱ፡፡  ታድያ ሌባ ከመሆን ብልጥና መማር ይሻላል ማለት ይህም አይደል?  የማናጀሩ ፊት በፈገግታ እንደ ማለዳ ፀሐይ አብረቅርቋል፤ የደስታ ግምጃ አድምቆታል፡፡ በሽርክና ገበያው የተፈጠረበት ጉድለት ተሞልቶለታልና፡፡  ይኼንንም “Seizing the opportunity” ይሉታል፡፡ https://t.me/infoteckdoxx
160
13
https://t.me/infoteckdoxx
172
14
ዉሃ የሁለመናችን ምግብ (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) 💧ዛሬ የዓለም ውሃ ቀን ነው💧 ይህንን ቀን ስናከብር ውሃ በሰውነታችን፣ በአእምሯችን እና በአጠቃላይ ጤንነታችን ላይ ያለውን ከፍተኛ ተጽእኖ እንመለከታለን። 💦ውሃ የህይወት ምንጭ ነው። ሰውነታችን በግምት 60% ውሃ እንዳለው ያውቃሉ? በደም ስርዎቻችን ውስጥ የሚያልፍ፣ መገጣጠሚያዎቻችንን የሚያለሰልስ ፣የሙቀት መጠንን የሚቆጣጠር እና በሰውነታችን ውስጥ ያሉትን እያንዳንዱን ሴል እና የአካል ክፍሎች የሚመግበው ዋናው ነገር ነው። 💦በቂ የውሃ አቅርቦት ከሌለ ሰውነታችን በተገቢ ሁኔታ ለመስራት ይታገላል፣ ይህም የጤና ችግሮችን ያስከትላል። 💦ውሃ እና ጤና ውሃ ጥማትን መቁረጥ ብቻ ሳይሆን የጤንነታችን እና የደህንነታችን ወሳኝ አካል ነው። ጥናቶች ሃይድሬሽን የእውቀት (ኮግኒቲቭ) ተግባርን እንደሚያሳድግና ስሜትን እንደሚያሻሽል ያሳያሉ። 💧ለምግብ መፈጨት ይረዳል 💧መርዞችን ለማስወገድ ይረዳል 💧ቆዳ፣ ፀጉር እና ጥፍርን ጤናማ ያደርጋል። 💦የአእምሮ እና የአካል ግንኙነት የውሃ ጥቅሞች ከአካላዊው ዓለም አልፎ ወደ አእምሯዊ እና ስሜታዊ ደህንነት ይስፋፋሉ። 💦ውሃ በጤንነታችን ላይ ባለው ከፍተኛ ተጽእኖ ስንደነቅ፣ ንፁህ ውሃ ማግኘት በዓለም ዙሪያ ላሉ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች የተነፈገ መብት መሆኑን እናስታውስ። 💦ይህ እውነታ እያንዳንዱን ጠብታ በመንባከብ፣ እያንዳንዱን የውሃ ሀብት በመጠበቅ ውሃ ለሁሉም የጤና እና የህይወት ምንጭ ሆኖ እንዲቀጥል እንትጋ። #WorldWaterDay #Hydration #Wellness 📌Facebook https://www.facebook.com/honeliat 📌Telegram https://t.me/drhoneliat 📌Instagram https://instagram.com/drhoneliat ጤና ይስጥልኝ
192
15
بدون متن...
166
16
ማሪፍ ፋውንዴሽን ኢንተርናሽናል አካደሚ የነፃ ስኮላር እስከ መጋቢት 20/2016ዓ.ም ድረስ የ4ኛ፣6ኛ፣8ኛእና 10ኛ ክፍል ተወዳድረው የሚገቡ ተማሪዎች ካሉ መረጃውን አጋሮቸው
179
17
List Of United States of America Scholarships For International Students #bachelor #master #phd ###Please share it with your networks 1. Boston University Scholarships Link: https://lnkd.in/dx4Xn7Z 2. University of Miami Stamps Scholarship Link: https://lnkd.in/dZQ_sKnR 3. Fulbright Foreign Student Scholarship 2023 Link: https://lnkd.in/gqEbbnqN 4. San Jose University Global Spartan Scholarship Link: https://lnkd.in/dFzMheyh 5. US Embassy YSEALI Academic Fellowships Link: https://lnkd.in/dYcN4_gM 6. Illinois Wesleyan University USA Scholarship Link: https://lnkd.in/dwri8MRT 7. Houston University Hawk Scholars Scholarship Link: https://lnkd.in/ggVzwxPZ 8. Chapman University Scholarship Link: https://lnkd.in/ddeXVhPn 9. Simmons University Kotzen Scholarship Link: https://lnkd.in/ggFwEJUK 10. The University of Michigan Scholarships Link: https://lnkd.in/gu_PiaaE
209
18
Fully Funded Scholarships 1. La Trobe University Destination Australia https://lnkd.in/gGKthm94 2. Chulabhorn Graduate Institute Scholarship In Thailand https://lnkd.in/dZ-B4GcU 3. International Excellence Scholarship In New Zealand https://lnkd.in/dGtmwvxq 4. University of New England Scholarship In Australia https://lnkd.in/dmYqFG7M 5. Kazakhstan Government Scholarships https://lnkd.in/dGvddh5M 6. Italian Government Scholarship https://lnkd.in/d5JshP7U 7. University of Oxford Rhodes Scholarship UK https://lnkd.in/d6NqTfm5 8. Queensland University of Technology Scholarships in Australia https://lnkd.in/d7hhMaFX 9. Stanford University Knight Hennessy Scholarship In USA https://lnkd.in/dNDMsV73 10. Colombia Government Scholarship 2024 https://lnkd.in/d5qVHppE 11. Cape Breton University Scholarships In Canada https://lnkd.in/dmaVaRXe 12. Friedrich Ebert Stiftung Scholarship In Germany https://lnkd.in/ddB88NKC 13. GIST Scholarship In Korea https://lnkd.in/dKV9VrfG 14. Polytechnic University Of Milan Scholarship https://lnkd.in/dKkkBcAd 15. King Fahd University Scholarship In Saudi Arabia https://lnkd.in/dhvnp7ZZ Ac ለ ጓደኞቻችሁ ሼር አርጉላቸው 👇👇 📌Join and share 👇👇👇 ✦Join➬ https://t.me/infoteckdoxx
203
19
አስተዋይ ሁን አንድ ማዬት የተሳነው ሰው በምሽት ባትሪ እያበራ ሲጓዝ ያዬ ሌላ ሰው ማዬት ወደተሳነው ጠጋ ብሎ "ላንተ እኮ ባትሪ አያስፈልግህም ለምን በምሽት አብርተህ ትጓዛለህ?"አለው። #ማዬት የተሳነውም መልሶ በተራው "ልክ ነህ ወዳጄ #ለእኔ ቀኑም ሆነ ምሽቱ #ተመሳሳይ ነው ።ባትሪ አብርቼ የምጓዘው ግን ማዬት የሚችሉት እንዳይገጩኝ ብዬ ነው " ሲል መልሶለታል። #አብዝተን የብርሃን ጥላዎች እንዲዘረጉ እንመኛለን እንፈልጋለን።ደጋግመን  #በተመሳሳይ #እንቅፋት የምንመታው እውቀት ስለሌለን ሳይሆን #አስተዋይ ባለመሆናችን ነው።#የተማረ ሆኖ ከጎጠኝነት ትርክት ያልተላቀቀ በእኔነት ጠኔ የተለከፈ  ባህርይ ያለውን ሰው አስተዋይ ልትለው አትችልም።ምክንያቱም እውቀቱን ለመልካም ነገር ስላልተጠቀመበት። #ምሁርነት #አስተዋይ መሆን ከእኔ ይልቅ #እኛ የሚል ነው። #እውቀታችንን ለበጎነት እንጠቀም •••አስተዋይ እንሁን።👉👉👉👉https://t.me/infoteckdox
202
20
#እንጀራ #እናት #ጡጦ (#Pacifier) ለህፃናት ይመከራል ወይስ አይመከርም❓️ ጥቅም እና ጉዳቱስ ምንድነው❓️ 👶👶👶👶👶👶 ✍️ እንጀራ እናት ጡጦ (#Pacifier) በተለይ ባደጉ ሃገራት ላይ አሁን አሁን ደሞ በሀገራችን ዉስጥ ብዙ ህፃናት ሲጠቀሙበት ይታያል:: ታድያ ይሄ ነገር ይመከራል❓️ ✔️ አንድ ጥናት እንደሚያመለክተው ከሆነ በምዕራባውያን ሃገራት ዉስጥ የተወለዱ 75-85 በመቶ የሚሆኑ ህፃናት የእንጀራ እናት ጡጦ ይጠቀማሉ:: 👉 #የእንጀራ #እናት #ጡጦ ጥቅሞቹ ምን ምን ናቸው❓️ ✔️ 1. ለእንቅልፍ:  ህፃናት ከተወለዱ በዋላ በተለይ በመጀመሪያዎቹ 3 ወራት ሆዳቸው ጠግቦም አፋቸው አካባቢ ማንኛዉም የሚጠባ ነገር ካገኙ ይጠባሉ:: ይሄም እንዲረጋጉ እና በሰላም እንዲተኙ ይረዳቸዋል:: ✔️ 2. ህመም ማስታገሻ በተለያዩ ምክንያት የሚመጣ ህመም ይቀንሳል እንደ ማስታገሻ ያገልግላል ለምሳሌ : ሆድ ቁርጠት፣ ለምርመራ ደም ሲወሰድ,.. ✔️ 3. ያለ ጊዜያቸው የተወለዱ ህፃናት የመጥባት አቅማቸው ቶሎ እንዲጨምር እና በደንብ እንዲጠቡ ይረዳቸዋል:: ✔️ 4. ከመታፈን ጋር ተያይዞ የሚመጣን ድንገታዊ የለጋ ህፃናት ሞትን(sudden infant death ) ይቀንሳል:: ይሄም የተለያዩ ጥናቶች ተረጋግጧል:: ✔️ 5. ለጊዜያዊ ማባበያ እና ማረጋጊያ (soothing effect) ይጠቅማል:: 👉 #የእንጀራ #እናት #ጡጦ ጉዳቶቹስ ምን ምን ናቸው❓️ 🛑 እድሜያቸው ከ1 ወር በፊት ላሉ ህፃናት ከተጀመረ የእናት ጡት ወተት እንዲቀንስ ያረጋል:: 🛑 እድሜያቸው ከ6 ወር በዋላ ያሉ ህፃናት ረጅም ጊዜ የሚጠቀሙ ከሆነ ለ ጆሮ እና ለአንጀት ኢንፌክሽን ሊጋለጡ ይቺላሉ 🛑እድሜያቸው ከ2 አመት በላይ ያሉ ልጆች የሚጠቀሙ ከሆነ የ ጥርስ አበቃቀል፣ ንፁህና እና አፈጣጠር ሊከሰት ይቺላል:: 🛑እድሜያቸው ከ2 አመት በላይ ያሉ ልጆች የሚጠቀሙ ከሆነ  የቋንቋ እና የንግግር ችሎታቸው ሊቀንስ ይችላል:: ⚠️ መጠኑ ትንሽ ከሆነ ወደ ውስጥ ገብቶ ሊያንቃቸው እና ጉዳትሊያመጣ ይቺላል 🔷 ስለዚህ ምን እናድርግ❓️ 👉 እድሜያቸው 1- 6 ወር ላሉ ህፃናት የሚጠቅማቸው ከሆነ ብቻ መጠቀም ይቺላል ሆኖም ግን ከ 6 ወር በዋላ የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም ቶሎ ማስቆም ይኖርብናል :: 👉 ከመጠቀማችን በፊት ንፁህናውን ሁሌም ማረጋገጥ ይኖርብናል 👉 ህፃናት ከ 2 አመት በዋላ በፍፁም መጠቀም የለባቸውም 👉 ለማባበል ሁልጊዜ የ እንጀራ እናት አይጠቀሙ ሌሎች መንገዶችን ይሞክሩ 👉 ለልጆዎ አፍ ተመጣጣኝ መሆኑን ሁልጊዜ ያረጋግጡ(የመታነቅ አደጋ ሊያጋጥም ይቺላል) 👉 ጫፉ ላይ በፍፁም ጣፋጭ ነገር አይቀቡ ❤️ "እኔ አሁን የተቸገርኩት ነገር ልጄ አሁን 5 ዓመቱ ነው ግን እስካሁን ጣቱን ይጠባል መፍትሄው ምንድነው?" ለዝህ ጥያቄ መልስ በነገው ዕለተ ይዘን እንቀርባለን በቴሌግራም ቻናላችን ይጠብቁን :: ✍️ አዘጋጅ: ዶ/ር ፋሲል መንበረ (በቅዱስ ጳዑሎስ ሆስፒታል የህፃናት ህክምና ስፔሻሊስት እና ረዳት ፕሮፌሰር) 💖 ወላጆች እስኪ በእንጀራ እናት ዙርያ ያላቺሁን ልምድ በ comment ላይ አካፍሉን :: 💝 መረጃውን ከወደዱት #share ያድርጉት 🙏 👨‍⚕️ ለልጆዎ ጤናማ የእድገት ክትትል ለማድረግ ወይም ማንኛዉም ህፃናትን ሕክምና እና ሙሉ ምርመራ በህፃናት ስፔሻሊስት ሀኪም ማድረግ ከፈለጉ በዝህ ስልክ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ:: ☎️ 0984650912 ☎️ 0939602927 💝 በቤትዎ ሆነው ስለ ልጅዎ ጤንነት፣ እድገት ወይም አመጋገብ ዶ/ር ፋሲልን ለማምከር ከፈለጉ "WeCare ET patient"  የሚለውን መተግበርያ ከ google play ላይ አውረደው  በቀጠሮ ማማከር ይቺላሉ❗️https://t.me/infoteckdox
183