cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

✿ ቅዱሳት አንስት ✿

"የቅዱሳንን ዜናቸውን ለመናገር ፍቅር ያስገድደኛል::" ---አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ . . . . ༺ፀሎታቸው በረከታቸው አይለየን!༻

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
189
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

📯ቃለ እግዚአብሔርን ከልጅነታቸው ጀምረው እየተመገቡ የክርስቶስ ፍቅር ያደረባቸው እማሆይ እነሆ 👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👉 በደብረ ዲማ ቅዱስ ጊዎርጊስ ቅኔ ተምረው አስመስክረዋል 👉በባህርዳር የአብነት ትምህርትቤት የአቋቋም ትምህርት ተምረዋል 👉በዘመናዊ ትምህርት የመጀመሪያ ድግሪያቸውን ተመርቀዋል 👉አሁን በ 2014 በማዕረግ ማስተርሳቸውን ያዙ አሁን በቅስት ስላሴ መንፈሳዊ ዩኒቨርስቲ በማስተማር ላይ ይገኛሉ እኛ ማናቃቸው ስንት አሉ መሰላችሁ እንደዚ አይነት እንቁዎች ❤በእድሜ በፀጋ ያቆይልን👏👏👏
نمایش همه...
እመቤታችንን ንጽሕት፣ ጽንዕት፣ ክብርት፣ ልዩ ትባላለች። ይህም፡- "ንጽሕት" ስንል፡- ሌሎች ሰዎች (ቅዱሳን) ቢነጹ ከገቢር፣ ከነቢብ ኃጢአት ነው እንጂ ከኃልዮ ኃጢአት አይደለም፡፡ እርሷ ግን ከነቢብ፣ ከገቢር፣ ከኃልዮ ንጽሕት ናት፡፡ "ለመኑ ተውኅቦ ተደንግሎ ኅሊና ለመላእክትሂ ኢተክህሎሙ" ኃጢአትን ከማሰብ መጠበቅ ከሰው ልጆች ለማን ተሰጠው ይህስ ለመላእክትም አልተቻላቸውም" እንዲል፡፡ (ተአምረ ማርያም) "ጽንዕት" ስንል:- ሴቶች ቢጸኑ ለጊዜው ነው እንጂ በኋላ በጊዜው ተፈትሆ አለባቸው:: እመቤታችን ግን ቅድመ ጸኒስ ጊዜ ጸኒስ ድኅረ ጸኒስ ቅድመ ወሊድ ጊዜ ወሊድ ድኅረ ወሊድ ድንግል ናትና:: "ጽንዕት በድንግልና አልባቲ ሙስና" እንዳላት ቅዱስ ያሬድ "ወትረ ድንግል ማርያም" ማርያም ዘለዓለማዊት ድንግል ናት" እንዳለ፡፡ (መጽሐፈ ቅዳሴ) "ክብርት" ስንል፡- ሌሎች ሴቶች ቢከብሩ ጻድቃን ሰማዕታትን ነቢያት ሐዋርያትን ወልደው ነው እመቤታችንን ግን የምናከብራት "የአምላክ እናቱ" ብለን ነውና፡፡ "ልዩ" ስንል፡- ከእርሷ በቀር እናት ሆና ድንግል እመቤት ሆና አገልጋይ የሆነች በድንግልና ወልዳ ወተትን (ሐሊበ ድንግልናዌን) ያስገኘች ሌላ ሴት የለችምና፡፡ በዚህም እመቤታችንን ንጽሕት፣ ጽንዕት፣ ክብርት፣ ልዩ እንላታለን፡፡
نمایش همه...
نمایش همه...
በፍጥረት ረቡዕ ቀን ምን ተደረገልኝ? ለእመቤታችን ምሳሌነቱ || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

نمایش همه...
በፍጥረት ማክሰኞ ቀን ምን ተደረገልኝ? ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

نمایش همه...
በፍጥረት ሰኞ ቀን ምን ተደረገልኝ? ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

ከእመቤታችን የዘመናችን ድንቅ ተአምራት አንዱ (በፈረንጆች ጥር/2014 የተደረገ ድንቅ ተዓምር) ቅልጥ ያለ የእርስ በእርስ ጦርነት ውስጥ ባለባት ሶርያ ውስጥ አንድ የሴቶች ገዳም አለ። አክራረሪዎች ገዳሙን ለማውደም ሮኬቶችን ተኮሱ። የተኩስ ንውጽውጽታም ገዳማውያኑን ለሞት እንደተቃረቡ አረዳ። ነገር ግን ከፍርሃት ሰቀቀን ባይላቀቁም ምንም ሳይሆኑ ቀሩ። ከጥቂት ጊዜያት በኋላ ምን እንደሆኑ ለማየት የመጣው አንድ መኮንን መነኮሳያቱን ደኅና ማግኘቱ አስደንቆት ሲጠይቃቸው የሆነውን አስረዱት። እርሱም ተኩሱን አይቶ ስለነበር ተዘዋውሮ ሲመለከት ሮኬቱ ሳይፈነዳ መቀመጡን አይቶ ደነገጠ። ገዳማውያቱ እናቶችም አይተው ደነገጡ፤ ፈሩም። በዚያው ቅጽበት ግን አንድ ነገር ድንገት ታየ። ሰማያዊ ቀሚስ የለበሰች፣ ግርማዋ የሚያስደንቅ ሴት ከሰማይ ወረደች እና ሁሉም እያዩ ተተኩሶና ገዳሙ ላይ ወድቆ ያልፈነዳውን የሮኬት ጥይት አንስታ ወሰደችው። መኮንኑ ተደነቀና ማን ነች ሲል መናኞቹን ጠየቃቸው። ከእመቤታችን ውጭ ሌላ ሴት ልትሆን እንደማትችል መለሱለት። እመቤታችን ሆይ በእኛ ሀገርም ደራሽ ለሌቸው ሁሉ ድረሽላቸው። ጌታችን ሆይ ከእናትህ ጋር ስለመሰደድህ ብለህ ስደቱንና መከራውን መቋቋም ለሚያቅታቸው ራራላቸው፤ የጨካኞችን ልቡና መልሰህ ሕዝቡ በፍቅር እንዲኖር እርዳን፤ አሜን። (ከዲያቆን ብርሃኑ አድማስ አንለይ የተወሰደ) Source: (http://www.pravoslavie.ru/english/67980.htm)
نمایش همه...
Miracle of Holy Theotokos in the Christian town of Saidnaya

The Miraculous incident took place last month when a rebel group fired rockets at one of the monasteries.

نمایش همه...
የአጋንንት ሓይማኖት / ሊቀ ሊቃውንት ሥሙር አላምረው

ሊቀ ሊቃውንት ሥሙር አላምረው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስብከት ethiopian orthodox tewahedo sibket, orthodox sibket orthodox mezmur orthodox new mezmur ኦርቶዶክስ ስብከት ኦርቶዶክስ Deacon henok ...